fa
Feedback
Dani Abay

Dani Abay

رفتن به کانال در Telegram

Learning German with fun

نمایش بیشتر
1 400
مشترکین
+124 ساعت
-47 روز
-1230 روز
آرشیو پست ها
📢 አስፈላጊ ማስታወቂያ፡ የኮርሶች መጀመሪያ ቀን ለውጥ! ውድ ተማሪዎቻችን/ሰልጣኞቻችን፤ የብዙዎች የበጋ ዕረፍት (Ferien) ጊዜ በመሆኑ ምክንያት፣ የትምህርት ጥራቱን እና የተማሪዎችን ተሳትፎ ለመጠበቅ ሲባል የትምህርት ማስጀመሪያ ቀናትን እንደሚከተለው አሻሽለናል፡ የመንጃ ፍቃድ የቲዮሪ ኮርስ፡ 👉 ሰኞ፣ ኦገስት 3 ይጀምራል። የ B2 (ቤዝቫይ) ጀርመንኛ ኮርስ፡ 👉 ማክሰኞ፣ ኦገስት 4 ይጀምራል። ስለተረዳችሁን እናመሰግናለን! መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንላችሁ!

photo content

Live now

photo content

photo content

"ሰላም! የዳኒ አባይ ናህሂልፌ (Dani Abay Nachhilfe) አማካሪ እና ማስተማሪያ ማዕከልን ስላነጋገሩ እናመሰግናለን። ✨ የእርስዎን ጊዜ ለመቆጠብ እና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ሂደቱን በሊንክ አውቶሜት አድርገነዋል። እባክዎን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሚፈልጉትን አገልግሎት ይምረጡ፦ 🔗 linktr.ee/DaniAbayNachhilfe ፎርሙን እንደሞሉ ወይም ቀጠሮ እንደያዙ መረጃው በቀጥታ ይደርሰናል። መልካም ቀን!"

ዛሬ 21 ሰአት ቀጥታ ስርጭት

photo content

photo content

እንዳያመልጥዎ

photo content

photo content