All you need 😜
📌Funny Memes and quotes 😂 📌brand new music. 📌 some times there's also books 📚 So enjoy by the channel
نمایش بیشتر243
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
BLACKPINK - 'Ice Cream (with Selena Gomez
#New_Music_Video AUGUST28, 2020
I think you'd like this story: "My Brother's Best Friend" by knightsrachel on Wattpad https://my.w.tt/qRLg2dRFe9
My Brother's Best Friend
Completed. Emily Winston has returned back home after spending a year in London. She comes home to her shared apartment...
የኮምፒዉተራችንን ፍጥነት እንዴት ማሻሻል እንችላለን
ኮምፒዉተሮ ቀርፋፋ ሆኖ ተቸግረዋል? እንግዲያዉስ የሚከተሉትን ነጥቦች ይከተሉ፡-
1.ኮምፒዉተሮ ሲጀምር አብረዉ የሚጀምሩ ሶፍትዌሮችን ያጥፉ - Task manager በመክፈት start up የሚለዉ ዉስጥ በመግባት የማይፈልጉትን ሶፍትዌር መርጦ disable የሚለዉን button በመጫን ኮምፒዉተራችንን በከፈትን ቁጥር እንዳይጀምር ማድረግ ይቻላል፡፡
2.የማይጠቀሙባቸዉን ሶፍትዌሮች uninstall ያድርጉ
3.በአንድ ጊዜ ብዙ ሶፍትዌሮችን የሚጠቀሙ ከሆነ ቀንሰዉ የተወሰኑትን ብቻ ይጠቀሙ
4.የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችዎን update ያድርጉ
5.ቢያንስ ቢያንስ በሳምንት አንድ ጊዜ ኮምፒዉተሮን shutdown ወይም restart ያድርጉ
6.web browser ከፍተዉ ከሆነ አለመጨናነቁን ያረጋግጡ
7.ኮምፒዉተሮ በቂ free storage space እንዲኖረዉ ያድርጉ
ከዚህም በተጨማሪ ለኮምፒዉተሮ RAM በመጨመር ፍጥነቱን መጨመር ይችላሉ፡፡