cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሄኖክ አሸብር ግጥሞች እና ወጎች

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 678
مشترکین
-524 ساعت
-177 روز
-2730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
#ኦንላይን  #ለዘማሪዎች 📌 የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ ትምህርት 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ!! በኦንላይን ይማሩ!! ስልክ ቁጥር 👉 0906114984 👉 0934001968 https://t.me/Henokashebir #ሄኖክ_አሸብር
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ኦንላይን  #ለዘማሪዎች 📌 የመዝሙር ግጥም አጻጻፍ ትምህርት 👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ!! በኦንላይን ይማሩ!! ስልክ ቁጥር 👉 0906114984 👉 0934001968 https://t.me/Henokashebir #ሄኖክ_አሸብር
نمایش همه...
👍 1

"ኤል-ሃሌል" ግጥምና አጫጭር ጽሑፎች ለእኔ 8ኛ መጽሐፍ ለሃኒታ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነ "ኤል-ሃሌል" የተሰኘ የግጥምና አጫጭር ጽሑፎች መድብል በቅርብ ቀን በሄኖክ አሸብር እና በሃኒ ኩራባቸው 2016 ዓ.ም #ሄኖክ_አሸብር
نمایش همه...
👍 8👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
"ኤል-ሃሌል" ግጥምና አጫጭር ጽሑፎች ለእኔ 8ኛ መጽሐፍ ለሃኒታ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነ "ኤል-ሃሌል" የተሰኘ የግጥምና አጫጭር ጽሑፎች መድብል በቅርብ ቀን በሄኖክ አሸብር እና በሃኒ ኩራባቸው 2016 ዓ.ም #ሄኖክ_አሸብር
نمایش همه...
11👍 1
✍️ ስቃዩን ብቻ አትስበኩን!! ****** ✍️ ኢየሱስን ከማይሰብኩ አገልጋዮች ብቻ ሳይሆን የኢየሱስን ስቃይ ብቻ ከሚሰብኩ አገልጋዮችም ተጠበቁ!! 👉 አማኞች ለኢየሱስ እስኪያዝኑ ድረስ ስቃዩን የምትተነትኑ አገልጋዮች ሆይ 📌 ስለእኛ ኃጢአት መደረጉንና እኛ በእርሱ የእግዚአብሔር ጽድቅ መደረጋችንን ንገሩን!! 📌 መጠላቱን ብቻ ሳይሆን በእርሱ መወደዳችንን ንገሩን!! 📌 የተናቀ መሆኑን ብቻ ሳይሆን በእርሱ መክበራችንን ንገሩን!! 📌 ራሱን ባዶ ማድረጉን ብቻ ሳይሆን በእርሱ ሙሉ መደረጋችንን ንገሩን!! ✍️ የጅራፉንና የሚስማሩን አይነት አውቀን በሞቱና በትንሳዔው ያገኘነውን በረከት ካላወቅን ምን ይጠቅመናል🙏🙏🙏 ✍️ መገለጥ ማለት የጅራፉንና የሚስማሩን አይነት ማወቅ ሳይሆን ክርስቶስ በመከራው ይዞን የገባበትን ክብር ማወቅ ነው!! ✍️ የክርስቶስ የመስቀል ሥራ አላማ ስቃዩን እያሰብን ከንፈር እንድንመጥ ሳይሆን ከከንፈሮቻችን ምስጋና እንዲወጡ ነው!! 📌 እርሱ ብላችሁ አትቁሙ በእርሱ ምን ሆንን? 📌 እርሱ ብላችሁ አትዝጉት ከእርሱ ጋር ምን ሆንን? 📌 እርሱ ብላችሁ አትደምድሙ ለእርሱ ምን ሆንን? ✍️ ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ ሀዘን የተቀመጠች ሳትሆን በክርስቶስ ስራ ከእርሱ ጋር በአብ ቀኝ የተቀመጠች ናት!! 📌 የኢየሱስ ስቃይ ብቻውን ወንጌል አይደለም!! ✍️ እሰከ መቼ ስቃዩ ላይ ትቆያላችሁ? #ሄኖክ_አሸብር
نمایش همه...
31🔥 5👍 2
ከፋና ሬድዮ ጋር ያደረግኩትን ቃለመጠይቅ ጋብዣችኋለሁ🙏🙏🙏
نمایش همه...
👍 1
GETAMI HENOCK ASHEBIR FINAL 27 08 16.mp353.98 MB
👍 11 7
#ሃሌል_የመዝሙርና_የስነጽሁፍ_አገልግሎት ✍️ በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር በውስጤ ባስቀመጠው ጸጋና ሸክም መሰረት ሙሉ ትኩረቴን በአዲስ ኪዳናዊ መረዳት ክርስቶስ ተኮር መዝሙሮችን በመሥራትና ዘማሪዎችን በማስተማር ላይ አድርጌ እየሠራሁ ነው!! 📌 ለተለያዩ የመዘምራን ሕብረቶች ፣ ለስነጽሁፍ ሕብረቶችና ለሶሎ ዘማሪዎች ስልጠና በመስጠት ፣ መዝሙሮችን በመስጠት ፣ ግጥሞችን በማረም እንዲሁም የእግዚአብሔርን ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ላይ እገኛለሁ!! ✍️ አልበም እና ሲንግል የምትሰሩ ዘማሪዎች የጸጋውን ወንጌል በመረዳት መልዕክቶቻችን ከኢየሱስ ውጭ እንዳይሆኑ በመሬታዊነት ተጠቅተው ቁስ ቁስ እንዳይሸቱ የተጠናቀቀው የክርስቶስ ኢየሱስ ሥራ ላይ ቆመን እንድንጽፍና እንድንዘምር አብራችሁኝ ትሠሩ ዘንድ ግብዣዬን አቀርባለሁ🙏🙏🙏 📌 እስካሁን ከጌታ የተቀበልኳቸው ዜማ ያላቸውን መዝሙሮች እና ዜማ የሌላቸውን ግጥሞች (መጽሐፎቼ ላይ ያሉትን ግጥሞች ጨምሮ) ለእግዚአብሔር ክብር ለቤተክርስቲያን ጥቅም ይሆን ዘንድ ሁሉንም ግጥሞች በዝማሬ ወደ ሕዝብ እንዲደርሱ ጌታ በረዳኝ መጠን እየተጋሁ ነው!!......ከእኔ ጋር የእግዚአብሔርን ሥራ መስራት የምትፈልጉ ኢየሱስን ብቻ ለመዘመር የቆረጣችሁ ዘማሪዎች እና ስለ ኢየሱስ ብቻ እንዲዘመር ይሄን አገልግሎት በየትኛውም መንገድ መደገፍ የምትፈልጉ ሁሉ በ 0906114984 ወይም በ 0934001968 ልታገኙኝ ትችላላችሁ!! 👉 የወንጌልን እውነት በውብ ስነጽሑፍ እንቀኝ!! #ሃሌል_የመዝሙርና_የስነጽሁፍ_አገልግሎት ✍️ ሄኖክ አሸብር
نمایش همه...
10👍 5
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.