Lendon Wood Academy ኮዬ ፈቼ
رفتن به کانال در Telegram
397
مشترکین
+524 ساعت
+887 روز
+10530 روز
آرشیو پست ها
ሊንደን ውድ አካዳሚ ኮዬ ቅርንጫፍ
ውድ ወላጆች
የጥቅምት ወር የሰርቪስ መታወቂያ ስለሚቀየር የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በማምጣት ወይም ለሰርቪስ ስራተኞች በመላክ መታወቂያ እንድትወስዱ(እንድትቀይሩ) እናሳውቃለን ።
ማሳሰቢያ :- መታወቂያ ያልቀየረ ተማሪ ከጥቅምት 10/2016 ቦሀላ የማናስተናግ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
ሠላም እንደምን ዋላችሁ!!
የፊታችን ዓርብ(25/01/2016) የኢሬቻ ዋዜማ ስለሆነ ቀኑን ሙሉ ትምህርት ዝግ መሆኑን እየገለፅን ለተማሪ ወላጅ መልዕክቱን እንድታወርዱ።
. ከት/ት ቢሮ ነው
ወድ ወላጆች እና ተማሪዎች
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ፡፡ በዓሉ የደስታ፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንልዎ ይመኝልዎታል፡፡
መልካም በዓል
ሊንደን ውድ አካዳሚ
ውድ ወላጆች እና ተማሪዎች !
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረስዎ! በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የፍቅር እንዲሆንልዎ እንመኛለን፡፡
መልካም በዓል!
ሊንደን ውድ አካዳሚ
ውድ ወላጆች ዛሬ ለተፈጠረው የሰርቪስ መዘገየት ትልቅ ይቅርታ እየጠየቅን ከአርብ ጀምሮ በሁሉም መስመር እናስተካክላለን ።ት/ቤቱ
ሊንደን ውድ አካዳሚ ኮዬ ቅርንጫፍ
ውድ ወላጆች
የ2016 ት/ት መስከረም 14 ሙሉ ቀን ስለሚጀመር ከዚሁ ተያይዞ የሰርቪስ አገልግሎት ስለሚጀምር የሰርቪስ መታወቂያ ያልወሰዳችሁ ነገ ክፍያ ፈፅማችሁ ከት/ቤት እንድትወስዱና ጠዋት 1:00 በየመስመራችሁ እንድትጠብቁ እንጠይቃለን
ማሳሰቢያ:- የሰርቪስ መታወቂያ ያልያዘ ጠዋትም ሆነ ከሰዓት (ሲመለሱ) አናስተናግድም::
ት/ቤቱ
Repost from KG Lendon Wood Academy Koye
ሊንደን ውድ አካዳሚ ኮዬ ቅርንጫፍ
ውድ ወላጆች የመስከረም ወር የሰርቪስ ክፍያ በአባይ ባንክ የ15 ቀን (ግማሽ) ክፍያ እየከፈላቸው ደረሰኙን በማምጣት የሰርቪስ መታወቂያ እንድትወስዱ እናሳውቃለን።
የሰርቪስ አገልግሎት በ15 ይጀምራል
9282017916870016
Abay bank(ዓባይ )
betty w/meskel( lendon wood academy )
ት/ቤቱ
Repost from N/a
💚💛❤
እንኳን ለ 2016 ዓ.ም.
በሰላም አደረሳቹህ
አዲሱ አመት ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም፣ ፍቅር፣ ደስታ፣ መከባበር፣ ስኬት፣ መልካም ነገሮች የሚነግሱበት ይሁንልን።
💚💛❤
ሊንደን ውድ አካዳሚ (ቤቲ ወ/መስቀል)
Repost from Lendon Wood Academy ሽሮ ሜዳ
English grade 3 Students Textbook Final April 18, 2022.pdf16.55 MB
