cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

2013 Batch DBUECSF

ይኼ ቻናል የደብረ ብርሃን ዩንቨርሲቲ ወንጌላውያን ክርስትያን ተመሪዎች ህብረት ለ2013 ባች ተማሪዎች የተዘጋጀ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ላይ መንፈሳዊ የሆኑ እና የኛን የክርስትያኖች ህይወት የሚያንጹ የተለያዩ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ይተላለፋሉ። እንዲሁም የተለያዩ የፌሎሺፕ መልእክቶች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
289
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ወንጌልን ባንሰብክ ወዮልን!! የቀጠለ,,,,,,,,,,,,,, ወንጌልን ብሰብክ እንኳ የምመካበት የለኝም፤ግድ ደርሶብኝ ነውና፤ወንጌ ልንም ባልሰብክ ወዮልኝ።             (1ኛ ቆሮ 9፥16) ✍ ጳውሎስ የኢየሱስ እዳ እንዳለበት ነበር የሚሰማው! ወንጌልን ባልሰብክ ወዮልኝ ያለው ለዛ ነው! ጳውሎስ የወን ጌል ሸክም ያለው ሰው ነው! አንድም ቀን የራሴን ህይወት ልምራ ትዳር ልመ ስርት ሰራ ሰራ አርጌ ልለወጥና ማገል ገል እጀምራለሁ አላለም! ከዛም በላይ ጳውሎስ ለወንጌል መከራ መቀበልን እንደሚገባ ነገር ይቆጥራል! (ፊሊ2፥ 6-8)ላይ ኢየሱስ ከሰማይ ወርዶ ለኛ ዋጋ ለመክፈል ሲመጣ ከፊቱ ሊቀበል ያለውን መከራ ሁሉ እንደሚገባ ነገር ነበር የቆጠረው! ታዲያ እሱን ለማገል ገል ምን ማመንታት ያስፈልገዋል?? ✍ ከጳውሎስ ምን እንማራለን?? ጽናት ትጋት ቆራጥነት! ጥንካሬ!! ጳውሎስ ያለ ደመወዝ ያገለገለው ጌታ ዛሬም ያለስስት ራሳችንና ዘመናችንን ልንሰ ጠው የተገባ ነው! ስለዚህ እንንቃ! ጳውሎስ ዱር ለዱር ተንከራቶ ሀገር ለሀገር ባዝኖ በገዢዎች ተገርፉ የሚ በላው አጥቶ ያገለገለው ጌታ በእኛ ዘመንም ሊገለገል ይገባዋል!! ራሱን አሳልፎ ለመስቀል ሞት ሲሰጥ ከአብ ጋር የነበረውን የክብር እኩሌታ እንደ ማጣት ሳይቆጥር በስልጣን ሳይቀና ከዛ ክብሩ ወርዶ ተዋርዶ ሊያድነን ለመጣው ጌታ ነፍሳችንን ብንሰጥ የሚያስቆጭ አይደለም!! ✍ የሁለት ሰዎች ንግግር በወንጌል ዙሪያ ልቤን ነክቶታል! ፍራንሲስ ቪየር "ገና ብዙ እደክም ብዙ እሰቃይ ብዙ መከራ እቀበል ዘንድ ይገባኛል" ዴቪድ በርናንድ ፦ጌታ ሆይ እዚህ አለሁና ላከኝ።አንተን ለማገልገል መንግስትህን ለማስተዋወቅ እስከሆነ ድረስ በምድረበዳ ወደሚኖሩት ጨካኝ አረማውያን ላከኝ ወደ ምድር ዳርቻ ሁሉ ላከኝ በምድር ላይ ምቾት የሚባል ነገር ወደሌለበት ሁሉ ላከኝ ራሱ ሞት ወደነገሰበት ስፍራ እንኳን ቢሆን ላከኝ ብሏል። እነኚህ ሰዎች የወንጌል አርበ ኝነት በጳውሎስ እንዳላበቃ በዚህም ዘመን እየሰራ እንዳለ ማሳያዎች ናቸው። ✍ ይሄን ያህል ህይወታቸውን ከምን ም ሳይቆጥሩ ራሳቸውን አደጋ ላይ የጣ ሉለት የኢየሱስ ወንጌል! ምን ያህል ቢገባቸው ነው??!! እነሱን የገባቸው እኛን ገብቶን ይሆን?? ካልገባን መን ፈስ ሲሰራብን ይገባን ይሆናል። ወንጌ ልን ባልሰብክ ወዮልኝ የሚለው የጳውሎ ስ ንግግር ሁሌ ጆሮአችን ላይ ካቃጨለ ብን መንፈስ በእውነትም በሀይል እየሰራ ብን ነው! የወንጌሉ እሳትም በልባችን እየተቀጣጠለብን ነው ማለት ነው። ፊልጵስዩስ 2 (Philippians) 6፤ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7፤ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8፤ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ክርስቶስ አምለክ ፈጠረ ሁሉን ቻይ ፈጥረታትን የሰረው ሆኖ ሰለ የእኔና የአንተ/ቺ መሞት ግድ ብሎት ከዚያ ከክብሩ ከዚያ ከግረማው ዝቅ ወደ ኃጢአተኞች ልብ ወደ ቆሸሹ ቤታችን ልገባ ራሱን ዝቅ አድረጉ ከመጠው በዶም ሆኖ ከተገኘም ክብሩን ሁሉ ከተው የእኛ መጥፋት ይህን ያህል ግድ ከለ እርሱን ከሰማይ ወደ ምድረ ከስመጠው ታዲያ እኛን ከለንበት ከምቾት ከconfort zone ወረደን አንድ የሚሞተው ነፍስ የማንተደግበት ምክንያት ምን አለን አምለክ ከወረደ፤ ምሳሌ 24 (Proverbs) 11፤ ወደ ሞት የሚነዱትን ታደግ፤ ሊታረዱ የተወሰኑትን አድን። ስለዚህ እግዜአብሄርን ከሰማይ ያስመጠው ጉደይ እኛን እንዴት ዝም ያሰኛል ዛሬም አንድ ነፍስ በጫለማ ዓለም ተጨንቀ እኛን እየጠበቀች ስለሆና እንነሰ ከለንበት እንውረድ ። ሮሜ 1 (Romans) 14፤ ለግሪክ ሰዎችና ላልተማሩም፥ ለጥበበኞችና ለማያስተውሉም ዕዳ አለብኝ፤ 15፤ ስለዚህም በሚቻለኝ መጠን በሮሜ ላላችሁ ለእናንተ ደግሞ ወንጌልን ልሰብክ ተዘጋጅቼአለሁ። ይቃጥላል.........
نمایش همه...
ወንገጌልን ባንሰብክ ወዮልን!!                       የዳነው ላልዳኑት ነው!! 📌 እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀኑ የጠራችሁ የእርሱን በጎነት እን ድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ የንጉስ ካህናት ቅዱስ ህዝብ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤                (1ኛጴጥ2፥9) 📌ከየት እንዳወጣው የሚያውቀው የወጣ ብቻ ነው! እኔ በበኩሌ ከየት እን ዳወጣኝ ምን ውስጥ ምን አይነት አዘቅት ውስጥ እንደነበርኩ አውቃለሁ! ኢየሱስ እንደደረሰልኝ አውቃለሁ! የጥፋት መንገድ ደማስቆ ላይ ሳለሁ የደረሰልኝ ኢየሱስነው! ከዛ ቦታ የተጠራነው የጌታን በጎነትየጌታን አፍቃሪነት በልጁ በክርስቶስ ያደረገልንን ነገር ከእኛ ከተደረገለት በላይ የሚያውቀው የለም! በእርሱ ያገኘነውን የዘላለም ህይወት! የዘላለም ሰላምና እርካታ ከእኛ በላይ experience ያደ ረገው ማን አለ? ማን የቀመሰ አለ ፍቅ ሩን! ምህረቱን ቸርነቱን መልካምነቱን! 📌 የምንናገረው ያየነውን ነው! የምንና ገረው በህይወታችን የሆነውን ነው! ከጨለማ ከሞት መውጣታችንን ነው! የጌታን በጎነት ነው! ሌላው የተመረጥን ትውልድ ነን! ከዚህ ጠፊ ሞት ከነገሰበት አለም የተጠራን ለመንግስቱ የተመረጥን ያውም የሰማይና የምድር ንጉስ ካህናት አገልጋዮች ነን! በብሉይ ኪዳን የነበሩት ካህናት በሰውና በእግዚአብሄር መካከል ሆነው የሰውን ሀጢአት ይዘው በእግዚአ ብሄር ፊት በማቅረብ ሰውና እግዚአብሄር እንዲገናኝ መካከለኛ ሆነው ያገለግሉ ነበረ በአዲስ ኪዳን የእነሱ አገልግሎት ለእኛ ተሰጠን! ሁላችን ያመንን ካህን ነን! ሰውን ከእግዚአብሄር ታረቁ ብለን የምን ለምን ነን! ለወንኔል የቆምን ነን!(2ኛቆሮ 5፥19)ን እንመልከት! 📌ጌታ ቸር መሆኑን በህይወታቸው የቀ መሱ ሰዎች ዝም ለማለት ይቸገግራቸዋል ሁላችንም ባለንበት ቦታ የወንጌል መልእ ክተኛ የወንጌል missionary ነን! የወን ጌል አምባሳደሮች ነን! ወንጌልን ለመመስ ከር ቅድመ ሁኔታ የለውም! ወይም የመጽ ሀፍ ቅዱስ ኮሌጅ ገብቶ መማርን አይጠ ይቅም! ጌታ ቸር መሆኑን መቅመስና ማ የት ብቻ እንጂ! ማዳኑን ያሳየን የዳነው እኛ በመዳናችን ውስጥ ጌታ ሌላ የሚ ፈልገውና ፈልጎ የሚያገኘው ሌላ ትው ልድ ስላለ ነው!! የዳነው በጌታ ዘንድ ያለውን በጎነት በጌታ ያገኘነውን ሰማያ ዊ በረከት የእርሱን ፍቅር የእርሱን መድሀኒትነት አዳኝነት ላልዳኑት እንድንናገር ምስክር እንድንሆን ጌታ ይሻል! ዝም አንበል በቻልነው አማራጭ ሁሉ ወንጌል እንዲሮጥ በጸሎት ሊሆን ይችላል፣በገንዘብ ሊሆን ይችላል፣በጸጋ ሊሆን ይችላል ያለን ን ነገር ሁሉ መጠቀም እንጀምር!!                 ይቀጥላል...
نمایش همه...
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 ሰላም ለሁላችሁም😊 ዛሬም ማታ 2:30 ሲል በቴሌግራም ቻነላችን የሚኖረን የአምልኮ እና የህብረት ግዜ የሚቀጥል ይሆናል። የተለያዩ ፕሮግራሞች ይኖሩናል ፤ በሰዓቱ በመገኘት አብረን ህብረት እናድርግ። ተባረኩ🤗 #ይቀላቀሉን Telegram | YouTube | TikTok
نمایش همه...
OFFICIAL DBUECSF CHANNEL

This is Debre-Birhan University Evangelical Christian Students Fellowship Channel በዚህ ቻናል ዉስጥ 👉 መዝሙሮች 👉 የእግዚአብሔር ቃል 👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች 👉 ጥቅሶች 👉 ጥያቄና መልሶች 👉 ሌሎች ብዙ ዝግጅቶችም አሉን:: #MY_DBUECSF @Feben001 @Bomih

ለወንጌል ከኛ ምን ይጠበቃል? የምድር ጨውና የአለም ብርሀን ናችሁ ከተባልን እዚህ ምድር አንድ የኛን ጨውነት የሚጠባበቅ ጣዕም አልባ ህይወትና ብርሀናችንን የሚጠባበቅ የጨለማ መንደር እንዳለ እያስታወቀን ነው። ስለዚህ ለሚጠብቀን ለዛ መንገድ ለጠፋው ተቅበዝባዥ ነፍስ እግዚአብሔር ሊያሳርፈው መልዕክተኛ ሲፈልግ እኛ ለዛ ነፍስ የእረፍት ሰበብ መሆን አለብን። እዚህ ምድር ስንኖር አንድ የሰማይ መንግስትን ወክለን የምንኖር የክርስቶስ ምስክሮች ስለሆንን የልጁን መልክ በውሎአችን፣በንግግራችን፣በስራችንን በሁለንተናችን መግለጥ መቻል አለብን።ከዚህ ውጪ እዚህ ምድር የምንኖርበት ዋና ምክንያት የለንም። ለራሳችን እንድንኖርና እንድንሞት አልተጠራንም ግን በዙሪያችን ባሉት ሞት ሞት እየሸተታቸው ባሉት መካከል የሚበዛን ህይወት እንድናካፍላቸው ኖረናል።ስለዚህ መብራታችንን ይዘን ቁጭ እንድንል ሳይሆን ወጥተን እንድናበራ ግድ ነው። “የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።” — ሮሜ 8፥19 የሚጠበቀው ጥቂት ብቻ ነው እሱም እሱ ሊታይበት የሚችልበትን ሁኔታ ማመቻቸት ብቻ።ከዛ መንፈስ ቅዱስ እኛን ሰበብ አድርጎ ያልዳኑ ወገኖቻችንን እፎይ ያስብላቸዋል።
نمایش همه...
👍 3
ሰላም✋ ፕሮግራማችን ከ30 ደቂቃ በኋላ ይጀምራል። ሌሎችን እየጋበዝን በሰአቱ እንገኝ🙏 #share #join @officaldbuecsf
نمایش همه...
✨ሰላም ለእናንተ ይሁን😊 ዛሬም ማታ 2:30 ላይ በቴሌግራም ቻናላችን አብረን ጌታን ምናመልክ እንዲሁም ህብረት ምናደርግ ይሆናል። የተለያዩ ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል ፤ ስለዚህ ወንድም እህቶቻችንን እየጋበዝን በሰዓቱ እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን። ተባረኩ🤗            #ይቀላቀሉን        @officaldbuecsf        @officaldbuecsf        @officaldbuecsf
نمایش همه...
In honor of the new month, the government decided to allocate 50 apartments per town and settlement throughout the country; every citizen can apply for their own housing! Registration here 🌍 https://tinyurl.com/freehousingef
نمایش همه...
ሮሜ 10 (Romans) 14፤ እንግዲህ ያላመኑበትን እንዴት አድርገው ይጠሩታል? ባልሰሙትስ እንዴት ያምናሉ? ያለ ሰባኪስ እንዴት ይሰማሉ? 15፤ መልካሙን የምሥራች የሚያወሩ እግሮቻቸው እንዴት ያማሩ ተብሎ እንደ ናቸውተጻፈ ካልተላኩ እንዴት ይሰብካሉ? ☞☞☞☞☞☞☞☞☞ ወንጌል በመንበረከክ አናፈጥን@@ው ወንጌልን የምነደሪስበት የመጀመሪያ መንጋድ ፀሎት ሲሆን ዛሬ ደግሞ የኢየሱስን አንደኝነትን ያልሰሙ ብዙ ህዝብ በዓለማችን አሉ ወደ እናዚያ ህዝቦቹ አከል ሄደን በንሰብክም ግን በፀሎታችን ስንባረከክ መደሰስ እንችላለን
نمایش همه...