cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☦ኦርቶዶክስ:የዘላለም:ቤቴ☦

☦️እመን:እንጂ፡አትፍራ ምስጉነው:በክፉዎች:ምክር:ያልሄደ:በዋዘኞችም:ወንበር:ያልተቀመጠ። ኦርቶዶክስ:የዘላለም:ቤቴ:በመንፈሳዊ:ሕይወታችን:እንድንበረታ:የሚያግዙ:ትምህርቶች፣መዝሙሮች፣ጸሎቶች:እንዲሁም:የተለያዩ:መንፈሳዊ:ጉባኤዎች:ሲዘጋጁ:የሚነገርበትና:የሚለቀቅበት:መንፈሳዊ:channel:ነው። @orthodox30 @orthodox30 @orthodox30

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
289
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-530 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
የሰንበት ት/ቤታችን አባል በሆነው በወንድማችን በዲ/ን ዮሴፍ እምሻው እንዲሁም በቀበና ምዕራፈ ፃዲቃን አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባል ወጣት ፍቃዱ ዲባባ ከፃድቃኔ ማርያም ንግስ በዓል ሲመለሱ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ የወንድሞቻችንን ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶቻችን ከአብርሐም፣ ከይስሓቅ፣ ከያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን። ከቅዱሳኑ ይደምርልን፤ ረፍተ ነፍስን ይስጥልን። ሰንበት ትምህርት ቤታችን ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለአብሮ አደግ ጓደኞቻቸው ፣ ለሰንበት ት/ቤቶቹ አባላት እና ለደብራችን አገልጋዮች በሙሉ መፅናናትን እየተመኘን የቀብር ሥነ-ስርዓቱ የሚፈፀምበትን ቀን እና ሰዓት የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን። አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ነፍሳችሁን ያሳርፍልን፤የቅዱሳን ዕረፍት ያድርግልን! ነፍስ ይማርልን።
1722Loading...
02
ከሀና ማህጸን የአዳም ተስፋ ታየች በኀጢአት የደረቀው የሰው ህይወት በድንግል መወለድ በተስፋ ለመለመ ጨለማው ዓለም በድንግል መወለድ ብርሃን ሆነ የሊባኖስ ተራራ በብርሃን ተከበበ ሊባኖስ የብርሃን መቀነት ታጠቀች ሊባኖስ በብርሃን አጥር ታጠረች ኢያቄም የደስታ ካባ ደረበ ሀና የደስታ አክሊል ደፋች የብርሃን እናት ድንግል ተወልዳለታለችናችና የዓለም ሞት በህይወት ተቀየረ ሰማይ ከሀና ማኅፀን ተወለደች የሐና ማሕጸን የሰማዯ መውጫ ሆነ የውርስ ኀጢአት ከድንግል ራቀ ሰወች ሁሉ በውርስ ኀጢአት በሚወለዱበትን ያለውርስ ኀጢአት ንጹህ ሁና ወላዲተ አምላክ ተወለደች ከኢያቄም አብራክ ነጭ እንቁ አበራች ከሀና ማኅጸን ጸአዳ ርግብ ወጣች የሀና ታሪክ ተቀየረ ሀና የእግዚአብሔር ወልድ አያቱ ተባለች ሰማያት ሰለሰማዯ መወለድ ዝማሬ ዘመሩ ምድር ሰማይን በመሸከሟ እልል አለች ሰማዯ በምድር ታየች የአበው ተስፋ መሰረት ተጣለ አይሁድ አፈሩ ቤተ ክረርስቲያን የድንግልን መወለድ አበሰረች በ5485 ዓመተ ዓለም ድንግል ተወለደች ፀሐይ ሊወጣ ሰማይ ተገኘች ሰማዯ ከሰው ተወልዳ ፀሐይን ወለደች እመቤቴ በመወለድሽ የአበው ተስፋ እውን ሆነ። የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ🙏🙏
3153Loading...
03
Media files
570Loading...
04
🙏እንዴት አደራቹ ቤተሰቦች 🙏ዛሬ ላወጋቹ የምፈልገው እኔ በጣም አዝኛለሁ ስለቤተክርስቲያን ስለ ሀገር ጠባቂዋ ጥሩ ነገር እየተሰማኝ አደለም ወዴት እያመራን ነው ሁላችንም ዝም ብለናል ብዙ አድባራት አባቶቻችን እየተገደሉ ነው እየተዘረፍን ነው እኛ አሁንም ተኝተናል እኔ እያስፈራኝ ነው ያለው በውጪው ሀገር እግዚአብሔር የፈቀደለት መንግስት እንደዚህ ከላይ በምስሉ👆👆👆👆👆እንደምታዩት ውብ ቤተክርስቲያን ይገነባል ባህር ዳር ላይ የኛ አልን የምንለው ያው እሱም ይቃጠልብናል እና ዝም ባንል ባይ ነኝ በጸሎት እንበርታ ምንድነው የያዘን አንዲት ሀገር አንዲት ቤተክርስቲያን አንድ ሲኖዶስ ነው ያለን ብቻ ያለንበት ሁኔታ በጣም የሚያሳዝን ነው እህት ወንድሞቼ ልላቹ ያሰብኩት ነገር የገባቹ ይመስለኛል🙏 🙏 ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ 🫶
2761Loading...
05
@orthodox30                ☦ውድ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላቹህ ስለምትከታተሉን በጣም እናመሰግናለን🙏አስተያየት መስጠት  የመትፈልጉ ይስተካከል የምትሉት ነገርም ካለ ከስር ባለው ሊንክ አስተያየቶን መስጠት ይችላሉ👇👇👇            👍@Jo1267 0978317215 ኦርቶዶክስ የዘላለም ቤቴ
1121Loading...
የሰንበት ት/ቤታችን አባል በሆነው በወንድማችን በዲ/ን ዮሴፍ እምሻው እንዲሁም በቀበና ምዕራፈ ፃዲቃን አቡነ ተክለሃይማኖት እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ከሳቴ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባል ወጣት ፍቃዱ ዲባባ ከፃድቃኔ ማርያም ንግስ በዓል ሲመለሱ በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን፤ የወንድሞቻችንን ነፍስ ከደጋጎቹ አባቶቻችን ከአብርሐም፣ ከይስሓቅ፣ ከያዕቆብ አጠገብ ያሳርፍልን። ከቅዱሳኑ ይደምርልን፤ ረፍተ ነፍስን ይስጥልን። ሰንበት ትምህርት ቤታችን ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለአብሮ አደግ ጓደኞቻቸው ፣ ለሰንበት ት/ቤቶቹ አባላት እና ለደብራችን አገልጋዮች በሙሉ መፅናናትን እየተመኘን የቀብር ሥነ-ስርዓቱ የሚፈፀምበትን ቀን እና ሰዓት የምናሳውቅ መሆኑን እየገለፅን። አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ነፍሳችሁን ያሳርፍልን፤የቅዱሳን ዕረፍት ያድርግልን! ነፍስ ይማርልን።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram

آرشیو پست ها