fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)

Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::

نمایش بیشتر
1 382
مشترکین
+124 ساعت
+47 روز
+430 روز
آرشیو پست ها
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin

ንግድዎን ለማስፋፋት ወይም አዲስ ሥራ ለመጀመር ይፈልጋሉ? Follow Us Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
ንግድዎን ለማስፋፋት ወይም አዲስ ሥራ ለመጀመር ይፈልጋሉ?
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ፣ ለሕዝብ የቀረበውንና ተቋሙን ወደ ላቀ የዕድገት ደረጃ ለማሸጋገር የተዘጋጀውን የደንበኛ ሳቢ መግለጫ (Prospectus) አስመልክተው ማብራሪያ አቅርበዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ በማብራሪያቸው ወቅት እንደገለጹት፣ ተቋሙ ካፒታሉን ለማጠናከርና የብድር አገልግሎቱን ለማስፋፋት ያቀረበው የ200,000 አዳዲስ አክሲዮኖች ሽያጭ ቅድሚያ ለነባር ባለአክሲዮኖች የሚሰጥ መሆኑን ጠቁመዋል። አክለውም ከነባር ባለአክሲዮኖች የተረፉትን አክሲዮኖች አዳዲስ ባለአክሲዮኖች እንዲገዟቸው የሚደረግ መሆኑን በመግለጽ ሕብረተሰቡና አዳዲስ ኢንቨስተሮች ተቋሙን በመቀላቀል የዕድገቱ አካል እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል። በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር እና ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ተወካዮች የተገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር የዳሬይክተሮች ቦርድ ተወካይ ተፈራ ተስፋዬ ባደረጉት ንግግር፣ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እዚህ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ለሌሎች መሰል ተቋማት ትልቅ አርአያ የሚሆን ተግባር መሆኑን በመጥቀስ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።   በዚሁ ታሪካዊ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ማክሮፋይናንስ ተቋማት ማኅበር፣ የፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ፣ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ አባላትና ማኔጅመንት፣ ጥሪ የተደረገላቸው ተቋማት፣ በርካታ የክብር እንግዶች እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ታድመዋል።   ይህ ሁነት ተቋሙ ወደ አዲስ የዕድገት ምዕራፍ መሸጋገሩን ያረጋገጠ ከመሆኑም በላይ፣ በሀገሪቱ የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥና የካፒታል ገበያ ማዕቀፉን ለማጠናከር የሚጫወተውን ሚና ጎልቶ ያሳየ ሆኖ ተጠናቋል። መባዕ ማይከሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በካፒታል ገበያ መመዝገቡን አስመልክቶ አዳዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ ይፋ አደረገ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ሕጋዊ ምዝገባውን በስኬት ማጠናቀቁን
+6
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በካፒታል ገበያ መመዝገቡን አስመልክቶ አዳዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ ይፋ አደረገ   መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ሕጋዊ ምዝገባውን በስኬት ማጠናቀቁን አስመልክቶ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል የጋዜጣዊ መግለጫ እና የማስታወቂያ መርሐ ግብር አካሄደ። ይህም ተቋሙ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ማዕቀፍ ውስጥ ሕጋዊ ምዝገባ ያገኘ የመጀመሪያው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አድርጎታል።   በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው የካፒታል ገበያ እድገትና አዲስ የፋይናንስ ሥርዓት ምስረታ ሂደት ውስጥ ይህ ምዝገባ ትልቅ ታሪካዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። በዕለቱ በተካሄደው መርሐ ግብር ላይ የተቋሙ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኃይሌ እንደገለጹት፣ የተገኘው ሕጋዊ ምዝገባ ተቋሙ የፋይናንስ አቅሙን ለማሳደግ፣ አዳዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ ለማቅረብ እና በካፒታል ገበያው ውስጥ ንቁ ተሳታፊ ለመሆን ያስችለዋል።   አቶ ጌትነት አያይዘውም ተቋሙ በቀጣይ በካፒታል ገበያው የሚገኙትን እድሎች ሙሉ በሙሉ በመጠቀም የቅርንጫፍ ተደራሽነቱን ለማስፋፋት እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሠራ ተናግረዋል። "ለነባር ባለአክሲዮኖችና ለሌሎች አዳዲስ ኢንቨስተሮች አክሲዮኖችን በይፋ ያቀረብን ሲሆን፣ ሁሉም ባለሀብቶች እና አክሲዮን ማኅበሩን መቀላቀል የሚፈልጉ ወገኖች መባዕን በመቀላቀል የጋራ ተቋማችንን በጋራ እንድናሳድግና የበኩላችንን አሻራ እንድናስቀምጥ ጥሪያችንን እናቀርባለን" ሲሉ የቦርድ ሰብሳቢው ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

ታላቅ የምስራች! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮኖቹን በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በማስመዝገብ የመጀመሪያው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሆነ! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. አክሲዮኖቹን
ታላቅ የምስራች! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮኖቹን በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በማስመዝገብ የመጀመሪያው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሆነ! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. አክሲዮኖቹን በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን (ECMA) በይፋ ማስመዝገቡን ገለጸ። ይህም ተቋሙ በሀገሪቱ መደበኛ የሰነደ ሙአለነዋይ (securities) ምዝገባ ማዕቀፍ ውስጥ በመካተት የመጀመሪያው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የሚያደርገው ሲሆን የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ተሳትፎ ከንግድ ባንኮችና ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባሻገር ያሰፋዋል ተብሏል።ሙሉ መግለጫውን እና ዝርዝር መረጃዎችን እዚህ ያንብ፦https://mebamfi.com.et/NewsA.php
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

Great News! Meba Microfinance Becomes the First Microfinance Institution to Register with the Ethiopian Capital Market Author
Great News! Meba Microfinance Becomes the First Microfinance Institution to Register with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA)! Meba Microfinance Institution S.C. is proud to announce that it has officially registered its shares with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), making it the first microfinance institution in the country to enter the formal securities-registration framework. This landmark achievement extends Ethiopia’s emerging capital market beyond commercial banks and state-owned enterprises. Read the full announcement and details here:https://mebamfi.com.et/News.php
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የበጀት ዓመቱን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ፤ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የ2025/26 የበጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ በጀት ዓመት ስል
+7
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የበጀት ዓመቱን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ፤   መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የ2025/26 የበጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ በጀት ዓመት ስልታዊ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል።   በዚህ የምክክር እና የግምገማ መድረክ ላይ የተቋሙ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የሁሉም ቅርንጫፎች ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል። በውይይቱ ወቅት የዓመቱ አጠቃላይ የፋይናንስ እና የኦፕሬሽን አፈጻጸም በዝርዝር የቀረበ ሲሆን የተገኙ ስኬቶችን በማጠናከር እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመተንተን ለቀጣዩ በጀት ዓመት ስልታዊ የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።   በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ በተመዘገቡ የሥራ ውጤቶች፣ በብድር ስርጭትና አሰባሰብ፣ በቁጠባ አሰባሰብ እና በደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ጥሩ እና አርአያነት ያለው አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እና ሠራተኞች የዕውቅና እና የምስጋና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለፋይናንስ ተደራሽነት፣ ለላቀ የደንበኞች አገልግሎትና ለዘላቂ እድገት ባለው ቁርጠኝነት መሠረት፣ በምክክር መድረኩ የተቀመጡትን አቅጣጫዎች በመተግበር በቀጣዩ በጀት ዓመትም የተሻሉ ስኬቶችን ለማስመዝገብ በጋራ እንደሚሠራ ገልጿል። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

የሴቶች ጥንካሬ የቤተሰብ እና የኅብረተሰብ መሠረት ነው! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለሴቶች ቁጠባ የተዘጋጀ ልዩ እና አበረታች የወለድ መጠን ይዞ መጥቷል። ለግል ሕልም፣ ለቤተሰብዎ ዋስትና ወይም ለንግድ
የሴቶች ጥንካሬ የቤተሰብ እና የኅብረተሰብ መሠረት ነው! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለሴቶች ቁጠባ የተዘጋጀ ልዩ እና አበረታች የወለድ መጠን ይዞ መጥቷል። ለግል ሕልም፣ ለቤተሰብዎ ዋስትና ወይም ለንግድዎ ማስፋፊያ የሚሆን የፋይናንስ መሠረት አኑሪ! አንቺ ዛሬውኑ ቆጥቢ፤ እኛ ሕልምሽን እናሳካለን! የፋይናንስ ዕቅድሽን በልዩ ወለድ እውን አድርጊ!
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel