@አኩፓንቸር-Acupunture in Addis
رفتن به کانال در Telegram
502
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '24
ژوئیه '24
+2
در 0 کانالها
ژوئن '240
در 0 کانالها
Get PRO
مه '240
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+9
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+12
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+160
در 3 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+199
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانالها
Get PRO
مه '230
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+1
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+1
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+211
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 05 ژوئیه | +2 | |||
| 04 ژوئیه | 0 | |||
| 03 ژوئیه | 0 | |||
| 02 ژوئیه | 0 | |||
| 01 ژوئیه | 0 |
پستهای کانال
#HerbalMedicineMom'skitchen#homeremedy#Colds#Flu
በጉንፋን( common cold ) /ኢንፉሌዛ ( Flu)
ግዜ የሚወሰድ ፈሳሽ ( decoction )
1. 25 gm የደረቀ የምግብ የሾርባ ቅጠል/ሴጅ
2. 3 ኩባያ ውሃ(750ml)
3. እንድ ፈሳሽ ያለው ሎሚ
4. የበርበሬ ዱቄት
5.ማር
አዘገጃጀት
1.ውሃው በግማሽ እስከሚቀንስ ድረስ የሾርባ ቅጠሉን በ3 ኩባያ ውሃ ያፍሉት ::
2. ውሃውን በደንብ ከቅጠሉ ጭምቅ አድርገው ያጥልሉት እና ያውጡት ::
3. ውሃውን ያሙቁትና( ሳይግል) የተፈጥሮ ማር ለአመል ይጨምሩ::
4. ውህዱን ያቀዝቅዙት ከዛ ቆንጠር አድርገው በርበሬ ለአመል እና አንድ የሎሚ ጭማቂ ይጨምሩበት ::
ፍሪጅ ውስጥ ያስቀምጡት :: ለሶስት ቀናት መጠቀም ይችላሉ::
ልክ የላይኛው የመተፈሻ አካሎት ላይ ስሜት ሲኖር ውህዱን ያሙቁትና አንድ ኩባያ (250 ml) ፋሳሹን ደጋግመው ይጠጡ ::
| 2 | በኢትዩጽያ የጤና ሚኒስትር
ፀረ -ባክቴሪያ መድሀኒቶች ( antibiotics) ሰውነታችንን እየለመዱ መምጣታቸውን አስከትሎ አስፈላጊ ብቻ ሲሆን የዶ/ርን ትህዛዝን አክብሮ መውሰድ እና መድሀኒቱን ወስዶ መጨረስ ስኖርብን ነገር ግን አስፈላጊ ካልሆነ በራሳችን ኢሚዮን ሲስተም ኢንፌክሽኖችን እንድንቋቋም በቅርብ በላከው የስልክ መልህክት አንብቢያለው::
አማራጭ የኽርባልና ምግብ መጠቀምም ሌላኛው አማራጭ ነው::
ኢሚዮን ሲስተማችን እንዳይቀንስ
፩. በቂ እረፍት ማድረግ
፪. እንቅልፍ ማግኘት
፫.የተመጣጠነ ምግብ ማግኘት
፬. በቂ የፀሀይ ብርሃን ማግኘት
፭. በቂ እንቅስቃሴ ማድረግ የዘወትር ልምምድ ማድረግ አለብን።
ኢሚዩስ ሲስተማችንን የሚያጠነክሩ ኽርባሎች መውሰድ
፮. ቀይ እንጉዳይ
፪. ግዛዋ ( በእርግዝና ግዜ አይፈቀድም) ፣ በውጥረት ውስጥ ላሉ ሰዎች ይመከራል:: የተፈጨ ዱቄቱን 1-6 capsules መውሰድ::
፫.ነጭ ሽንኩርት
፬. ዝንጅብል
፭ vitamin C (1000-2000 mg ) once or twice a day.
በብዙ በጥቂቱ ሲሆን ..
ጉሮሮ ሲከረክር ወይንም ለላይኛው የመተፈንሻ አካል ኢንፌክሽን ተጋላጭ ከሆኑ
፩.ለብ ያለ ውሃ ውስጥ
፪.ግማሽ የሻይ ማንኪያ እርድ
፫. ግማሽ የሻይ ማንኪያ ማር
፬. የድንብላል ቅጠል በመጨመር
በቀን ፪-፭ ግዜ መጠጣት | 146 |
| 3 | Mental and physical wellness go together !
3ኛው የስኳር አይነት አልዛይመር ይሉታል ::
የአንጎል ኒውሮኖች በቂ አየር ፣ ምግብ ማግኘት አለባቸው :: አንጎል ለነገ የሚያስቀምጠው የሀይል ክምችት የለም::
ጥራት ያለው በፕሮቲን እና በቅባት የበለፀግ ምግብ መመገብ ፣ በቂ እንቅስቃሴ ማድረግ እና ከመጠን የበዣ ውጥረት መራቅ ለእንጎል ጤና ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ::
እንጓል ጤና ( brain neuron's health )
ሲጓደል ኒውሮኖች በፍጥነት ይሞታሉ :: የአንጎል መጠንም ይቀንሳል ::
የአልዛይመር ችግር ሂደቱ የሚጀምረው ጤናማ ያልሆነ የህይወት ዘይቤ ለረጅም ግዜ ስንኖር ነው ::
#MentalWellness
#PhysicalWellness | 167 |
| 4 | Mental and physical wellness go together !
3ኛው የስኳር አይነት አልዛይመር ይሉታል ::
የአንጎል ኒውሮኖች በቂ አየር ፣ ምግብ ማግኘት አለባቸው :: አንጎል ለነገ የሚያስቀምጠው የሀይል ክምችት የለም::
ጥራት ያለው በፕሮቲን እና በቅባት የበለፀግ ምግብ መመገብ ፣ በቂ እንቅስቃሴ ማድረግ እና ከመጠን የበዣ ውጥረት መራቅ ለእንጎል ጤና ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ::
እንጓል ጤና ( brain neurons )
ሲጓደል ኒውሮኖች በፍጥነት ይሞታሉ :: የአንጎል መጠንም ይቀንሳል ::
የአልዛይመር ችግር ሂደቱ የሚጀምረው ጤናማ ያልሆነ የህይወት ዘይቤ ለረጅም ግዜ ስንኖር ነው ::
#MentalWellness
#PhysicalWellness | 2 |
| 5 | የስኳር መጠን መዋዥቅ የሚያስከትሉት ችግሮች
ከበላን በኃላ ድካም
አጥርቶ ማሰብ ይሳል( brain fog)
ቁጣ ቁጣ ማለት (irritability)
የእንቅልፍ ችግር
የመርሳት ችግር( ሲብስ አልዛይመር)
ማይግሬን
እና ሎሎችም ያስከትላል:: | 151 |
| 6 | ስለ ወቅታዊ ጉንፋን
የተከሰተው ጉንፋን መሰል በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ የመሰራጨት ባህሪ ስላለው በመከላከያ መንገዶች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል ሲል የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ አሳስቧል።
ቢሮው ምን አለ ?
- በከተማው በተለይ ከጥቅምት ወር መጀመሪያ ጀምሮ በብዙ ሰዎች ላይ ጉንፋን መሰል በሽታ ተከስቷል።
- ይህ ወቅታዊና በየዓመቱ ከቅዝቃዜ ጋር ተያይዞ የሚከሰት ሲሆን፤ በወረርሽኝ መልክ የሚገለጽ አይደለም።
- የተከሰተውን የቫይረስ አይነት ለመለየት ከትምህርት ቤቶች፣ ጤና ተቋማት እንዲሁም ከፍተኛ መተላለፊያ በሆኑ ቦታዎች ላይ ከሚገኙ ከ178 ሰዎች ናሙና ተወስዶ ምርመራ ተደርጓል። በዚህም 17 በመቶ በላይ የኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ እና 3 በመቶ የሚሆነው ከኮቪድ-19 ቫይረስ ጋር የተገናኘ መሆኑ ተረጋግጧል።
- ይህ ህመም በተለይም እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ላይ የሚከሰት ሲሆን፤ ከመቶ ሰዎች መካከል ሃያ የሚሆኑት ላይ ይስተዋላል።
ምልክቶቹ ፦
° ከፍተኛ ራስ ምታት፣
° ሳል፣
° ከአፍንጫ ብዙ ፈሳሽ መውጣት፣
° ጉሮሮን የማቃጠል ስሜት፣
° ጡንቻ አካባቢ ህመም፣
° የድካም እና የምግብ ፍላጎት መቀነስ የመሳሰሉት ናቸው።
- ምልክቶቹ ሲታዩ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ እራስን ከከባድ ህመም መከላከል ያስፈልጋል።
- በበሽታው የተያዙ ሰዎች አፋቸውን እና አፍንጫቸውን ሳይሸፍኑ ሲያስሉ ወይም ሲያስነጥሱ እንዲሁም ቫይረሱ ያረፈባቸውን ነገሮች ከነኩ በኋላ አፍን፣ አፍንጫ ወይም ዓይንን መንካት ቫይረሱ እንዲሰራጭ የሚያደርጉ መንገዶች ናቸው።
የመከለከያ መንገዶች ምንድናቸው ?
▫️ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ሰው በተሰበሰበበት ቦታዎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ማድረግ፣
▫️በሕዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ውስጥ መስኮቶችን መክፈት፣
▫️የእጅን ንፅህና በአግባቡ መጠበቅ
▫️በንክኪ ወቅት እጅን በመታጠብ በሽታውን በቀላሉ መከላከል ይቻላል።
* በሽታው በከፍተኛ ሁኔታ የመሰራጨት ባህሪ ስላለው በመከላከያ መንገዶች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል።
በበሽታው የተያዙ ሰዎች ማድረግ ያለባቸው ምንድነው ?
በበሽታው የተያዙ ሰዎች ህክምናው ከቤት የሚጀምር ሲሆን ህመሙን ለመከላከል እና ለማስታገስ ፦
☑️ በቂ እረፍት መውሰድ፣
☑️ ፈሳሽና ትኩስ ነገሮች መጠቀም
☑️ በአካባቢው በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር ማድረግ ከዚህ በተጨማሪ ተገቢውን ህክምና በማግኘት ስርጭቱ እንዳይስፋፋ ማድረግ ይገባል።
#ማሳሰቢያ ፦ በሽታው ከአንድ ሳምንት በላይ የሚቆይ ከሆነ በአቅራቢያው ወደሚገኝ የህክናምና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን አገልግሎትና የጤና ባለሙያዎች ምክረ ሃሳቦች ማግኘት ይገባል።
To book an appointment or receive quick confirmations feel free to contact us.
Telephone: 0966072770
Email – gizachewbalemi@gmail.com | 170 |
| 7 | ድካም
እንዛይቲ ( anxiety )
ጥርት ብሎ ማሰብ መቸገር ( brain fog)
ድብርት
አለርጂ
ለብዙ ምግቦች ሴንሴቲቭ መሆን
የሆድ ችግር ( መነፋት፣ ማስቀመጥ/ የሰገራ አለመውጣት ( skip days )
በቀላሉ ለኢንፌክሽን መጋለጥ መካከል ለችግሩ መንስሄ ወይንም በሂደት የሚከሰቱ ችግሮች ሊሆኑ ይችላሉ:: | 269 |
| 8 | ድካም
እንዛይቲ ( anxiety )
ጥርት ብሎ ማሰብ መቸገር ( brain fog)
ድብርት
አለርጂ
ለብዙ ምግቦች ሴንሴቲቭ መሆን
የሆድ ችግር ( መነፋት፣ ማስቀመጥ/ የሰገራ አለመውጣት ( skip days )
በቀላሉ ለኢንፌክሽን መጋለጥ መካከል ለችግሩ መንስሄ ወይንም በሂደት የሚከሰቱ ችግሮች ሊሆኑ ይችላሉ::
#BodyMIndMedicine | 1 |
| 9 | #MentalWellness
#BodyMindMedicine #HolisticMedicine | 188 |
| 10 | If you want to add your friends
Please share this link
https://t.me/AddisAcupuncture | 168 |
| 11 | ለስድስት ወር leave of absence ሞልቼ ህይወቴን እያጠነጠንኩ መረመርኩት :: ፈውስን ፈልጌ ራሴ ላይ በጥልቅ መስራት ጀመርኩ:: ስሜት የሌለው የእኔ እና የአባቴ ግንኙት ክፉኛ ውስጤን እንደሰበረው ተረዳው :: ለጨቅላው ልጄ ግዜ እና ፍቅር ለመስጠት ቃል ለራሴ ገባው :: ስራ እና የግል ህይወቴን እያመጣጠንኩ ልኖር ወሰንኩ::"
#TheSickMind #RelationshiptoSelf #RelationshiptoOthers #PersonalGrowth
#MentalWellness
Taken from the page I opened awhile ago( the sick mind )... with fictional characters and setting. Oct ,2022 | 159 |
| 12 | አባቴ እቤት ካለ አትበጥብጡት ነው የምንባለው :: የጥናት ክፍሉ እያነበበ ነው:: ከልጆቹ ጋር ግዜ ያለው እራት ላይ ነው ::
አባት :- እሺ መሰረት ትምህርት እንዴት ነው ?
መሰረት :- ጥሩ ነው አባ :: ብታይ ዛሬ የትምህርት ቤት ጉዞ ሄደን ፣ ……….. , ት/ት ቤት ልትመጣ ትችላለህ?
አባት :- ጥሩ ጥሩ :: እናትሽ ጠይቂያት :: እኔ አይመቸኝም::
መሰረት :- " የአባቴ አባትነት በውክልና ለእማዬ ተሰጥቷል :: ስኬቱን ልክ እንደ ውጪ ሰው በTV እናያለን :: ሰዎች ሲያደንቁት እንሰማለን :: እኔ ግን አባትነቱን ይናፍቀኛል:: እያደኩ ስመጣ አባቴን መፈለግ አቆምኩ:: እኔም እንደርሱ ሀኪም ሆንኩ:: የኩላሊት ስፔሻሊስት :: ግዜ የሌላት ሀኪም ፣ ውስጤ ግን ባዶ :: ከባሌ ጋር በሁለተኛው አመት ላይ ተፋታን:: ጨቅላው ልጄን የማሳደግ ሸክም በእኔ ሆነ:: ባሌ በእኔ እቤት አለመኖር ሰለቸው ፣ እናቴ አባቴን እንደቻለችው እርሱ እኔን አልቻለም :: የስኬት ሱስ ውስጥ ነበርኩ የማፈቅረው ባሌን እስከማጣ ድረስ ::
ግን…..ወደ ራሴ መለሰኝ :: ትንሿን መሰረትን እንደፈልጋት ፣ እንዳዋራት የማንቂያ ደውል ነበር::
ለስድስት ወር leave of absence ሞልቼ ህይወቴን እያጠነጠንኩ መረመርኩት :: ፈውስን ፈልጌ ራሴ ላይ በጥልቅ መስራት ጀመርኩ:: ስሜት የሌለው የእኔ እና የአባቴ ግንኙት ክፉኛ ውስጤን እንደሰበረው ተረዳው :: ለጨቅላው ልጄ ግዜ እና ፍቅር ለመስጠት ቃል ለራሴ ገባው :: ስራ እና የግል ህይወቴን እያመጣጠንኩ ልኖር ወሰንኩ::" | 137 |
| 13 | 🙏 icmc hospital for the opportunity.
Presented a continuing education class on acupuncture for pain. | 113 |
| 14 | ነርስ ለይላ :- ንዴት በተቀላቀለበት ድምፅ “ ዕቃ ልቆጣጠር አይደለም የተቀጥርኩት :: ዕቃው የተሰበረው በሰንበት ቀን ነው ፣ ስራ ላይ አልነበርኩም:: ሰኞ ስመጣ ዕቃው ከመሰበሩ ውጪ ማን እና እንዴት እንደተሰበረው የተነገረኝ ነገር የለም::”
ለይላ ቆፍጠን ያለች ማንንም የማትፈራ መብቷን ለማስከበር ጥግ የምትሄድ በራሷ የምትማመን ሰራተኛ ነች:: የለይላ ስብህና ለመሰረት ንቀት ፣ መደፈር ፣ ያለመከበር፣ የዝቅኝነት እና የማልረባ ቁስሏን ይቀሰቅስባታል::
ስልጣኗን ተጠቅማ ለይላን መቅጣት ትፈልጋለች :: ስለዚህ ለይላ የጠየቀየችውን የደሞዝ ጭማሪ ትኩረት አጥቷል::
መሰረትን የሚያስደስታት ትኩረት፣ አክብሮት ከለይላ ተነስቷታል::
በልቧ ደስታ ለይላን ትፈራታለች ::
ስራ ላይ የመሰረት ስብህና መታመሙ ግንኙነታቸውን አክሮታል::
መሰረት በራስ የመተማመን መንፈሷ ላይ እስከአልሰራችበት ሁሌም የሰራተኞች ምስጋናን እና ትኩረት እየሻች ትኖራለች :; ላልሰጣት ደግሞ ቅጣት በመስጠት ሆስፒታሉን ትመራለች::
ስራውም፣ ሆስፒታሉም፣ ግንኙነቱም ይበድላል::
#TheSickMind #RelationshiptoSelf #RelationshiptoOthers #PersonalGrowth
#MentalWellness | 116 |
| 15 | PCOS
የወንድ ሆርሞን ለመቀነስ
በቂ antioxidant የበለፀጉ ምግቦች ይውሰዱ::
እንዳስፈላጊነቱ your holistic doctor may prescribe you a good quality antioxidant such as NAC .
This helps to remove unwanted hair growth and improves insulin sensitivity.
#PCOSchallenges #Testosterone | 124 |
| 16 | #MentalWellness
#Mentalgymnastic | 131 |
| 17 | ምልክቶች ( symptoms )
የምግብ ፍጨት ስርዕት መዳከም( Poor digestion )
አይን መድረቅ ( dry eyes )
ሽንት/ሰገራ መቆጣጠር አለመቻል ( incontinence )
የደም ብዛት መጨመር ( high blood pressure ) ናቸው:: | 136 |
| 18 | Sick industry is expensive financially & emotionally ! Be smart
#MentalWellness
#PhysicalWellness
#Mentalgymnastic | 188 |
| 19 | ኑሮም ተጫጫነ አማራጭ ዘይቶች እንዳንጠቀም
የቂቤ ዘር እንዳይነካን የሚዲያ የማያቆርጥ በኮልስትሮል ላይ የሚደረግ ዛቻ ፊታችንን አብዝተን በኢንዱስትሪ የተቀነባበረ እና በOmega -6 የበለፀገ ፣ ብግነት የመፍጠር ሀይል ያለውን Sunflower processed oil እንድንጠቀም ምክንያት ሆነ::
በOmega 6:3 መካከል መውሰድ ያለብን ቢያንስ 1:1 ቢቻል 1:3 ነው ::
በኢንዱስትሪ የተቀነባበሩ ዘይቶች ( Refined oils ) አወሳሰድ :-
ጉዳት እንዳይደርስ መጠቀም ያለብን ለአመል ያህል ሲሆን ጥናት እንደሚመክረን በOmega 6: 3 ያለውን ratio ለማግኘት
Omega 3 የበለፀጉ 👇
አቮካዶ፣ የቺያ ዘር ( chia seed )፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ፣ እንቾሎኒ፣ አሳ ዘይት
Or
ጥራት ያለው የአሳ ዘይት
መውሰድ አለብን ማለት ነው ::
አሳ ዘይት ( fish oil)/በቀላሉ oxidized የመሆን አቅም አለው ስለዚህ
ጥራት ማለት
ወደ ሀገር ውስጥ ሲገባ የነበረው ሂደት እና የውስጥ ያለው ይዘት ነው::
** ጥራት ያለው ሰፕልመንት ማለት Made in USA ማለት አይደለም :: በሺህ የሚቆጠሩ ሰፕልመንቶች ያለምንም ሶስተኛ ወገን ማጣረት በየቀኑ over the counter : አማዞን .: ኢቤይ ...ድረገፆች ላይ ይሸጣሉ::
አረጋግጦ የመግዛት አላፊነት 100% ተጠቃሚው ላይ ነው::
የሚወስዱት ሰፕልመንት በገለልተኛ ተቋም መረጋገጡን ማወቅ የእርሶ አላፊነት ነው ::
#Foodismedicine | 144 |
| 20 | ማይግሬን ራስ ምታት
የማይግሬን ራስ ምታት ታካሚዎቻችን ወደ አኩፖንቸር ሲመጡ በተደጋጋሚ የሚነግሩን ታሪኮች
" ህመሜ የሚቆይበት ቀን እየረዘመ ሄደ"
" የምወስደው መድሀኒት መስራቱ አቆመ"
" ህመሜን ለማስታግስ የምወስድው መድሀኒት መጠን እየጨመረ መጣ "
ለችግሩ መንስሄ ይረዳዎት ዘንድ ራስዎትን ይህንን 👇ይጠይቁ ?
👉የቱጋ ነው ህመሙ የሚሰማዎት ?
👉የተለየ ፓተርን ያያሉ ( ሲናደዱ፣ሲራቡ ?)
👉የወር አበባ ጠብቆ ይመጣል ?
👉ጠዋት ሲነቁ ታመው ይነሳሉ ? ( ለምሳሌ መንጋጋ የመፍጨት ልምድ አሎት....?)
👉የሚያስነሳብዎት ነገር ልብ ብለው ያቃሉ ( ምግብ ?)
👉ምን ሲያደርጉ ነው ሁሌም የሚቆመው?
👉የተወሰነ ቦታ ሲሄዱ የመነሳት ባህሪ
አለው ? ለምሳሌ እርጥበት እና ሙቀት ያለው ቦታ ( ሞልድ?)
👉ከውጥረት በኃላ እረፍት ሲወጡ ይነሳል ?
👉ወቅትን ጠብቆ ይመጣል ( ወራትን ተገን ያደረገ አለርጂ ?)
የማይግሬን ህክምና :-
መነሻው ብዙ እንደመሆኑ ሁለት ነገር ላይ ማተኮር የተገባ ነው::
👉ህመምዎን ያለምንም የጎንዮሽ ጉዳት ማከም
👉 የችግሩ መንስሄ ላይ መስራት ይህ የሀኪዎ እና የእርስዎ ትብብር ይጠይቃል::
የቻይና ህክምና የሚያክማቸው 👇
ለነርቭ፣ አጥንትና ጡንቻ ችግሮች
👉 ለፊት መጣመም በእርግዝናም ግዜም ለሚከሰት
ለወገብ( ዲስክ መንሸራተት) ፣ ለአንገት፣ ትከሻ ፣ ለጉልበት
ለሆርሞን ችግሮች
👉 ለወር አበባ መዛባት
👉 የማህንነት IVF ድጋፍ እና 👉ለማህንነት ችግር ( ሴትም/ወንድም )
ሌሎችም የጤና እክሎች ለማከም ይረዳል
ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት የፌስቡክ ገፃችንን ይጎብኙ
☎ :- 09-88-17-66-96
FB page :- https://www.facebook.com/AcupunctureinAddis
Telegram group :-https://t.me/AddisAcupuncture | 127 |
