fa
Feedback
ፖሊ ግቢ ጉባኤ

ፖሊ ግቢ ጉባኤ

رفتن به کانال در Telegram

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።

نمایش بیشتر
3 587
مشترکین
-224 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1030 روز
آرشیو پست ها
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆                  ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆               Telegram|Instagram

7. ይህ ቅዱስ አባት ማን ነው?
+2
7. ይህ ቅዱስ አባት ማን ነው?

6. ይህ ቅዱስ ማን ነው?
+3
6. ይህ ቅዱስ ማን ነው?

5. ይች ቅድስት እናት ማን ነች?
+2
5. ይች ቅድስት እናት ማን ነች?

4. ይህ ቅዱስ ማን ነው?
+2
4. ይህ ቅዱስ ማን ነው?

3. ይህ ቅዱስ ማን ነው?
+2
3. ይህ ቅዱስ ማን ነው?

2. ይች ቅድስት እናት ማን ናት?
+3
2. ይች ቅድስት እናት ማን ናት?

1. ይህ ቅዱስ ማን ነው?
+2
1. ይህ ቅዱስ ማን ነው?

ዝግጁ ⁉️
5 ' ደቂቃዎች  ቀረው ?
ሰው እየታየኝ አደለም
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊
በምን መልስ እንላክ ...?
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇 @mkpolyPlayBot ⏰ ሰዓት :- 3:00     ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️ ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆                  ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆               Telegram|Instagram

ዝግጁ ⁉️
15 ' ደቂቃዎች  ቀረው ?
ሰው እየታየኝ አደለም
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊 ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።

25 ' ደቂቃዎች  ቀረው ?
✨✨✨መንፈሳዊ ጨዋታ ✨✨✨ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ...
ሰው እየታየኝ አደለም
እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊 ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።
በምን መልስ እንላክ ...?
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇 @mkpolyPlayBot ⏰ ሰዓት :- 3:00     ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️ ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆                  ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆               Telegram|Instagram

50' ደቂቃዎች ቀረው ? ✨✨✨መንፈሳዊ ጨዋታ ✨✨✨ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ... እነሆ ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም እንድንጫወት ተፈ
50' ደቂቃዎች ቀረው ?
✨✨✨መንፈሳዊ ጨዋታ ✨✨✨ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 24፥1--መጨረሻው፤ የኤማሁስ መንገደኞች ስለ ጌታችን እየተነጋገሩ ሲሄዱ... እነሆ ዛሬ ደግሞ በቴሌግራም እንድንጫወት ተፈቅዶልናል እርስዎስ ምን ያክል ፍላጎት አልዎት ለመጫዎት? እስኪ በreact/reply ይግለጹልን🕊 ሽልማት የሚሆነው ቀድሞ መልሱን በላከ ነው ።
በምን መልስ እንላክ ...?
መልስዎን በዚህች ቦት ይላኩ ::👇👇 @mkpolyPlayBot ⏰ ሰዓት :- 3:00    ተዘጋጅተው ይጠብቁን ‼️ ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆                  ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  ትውስታዎች 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆               Telegram|Instagram

ወፏ ሹክ ብላናለች! 🕊️ ባለፉት ሁለት ቀናት በምክረ አበው ጉባኤያችን አዳዲስ እውቀት እንደተገኘበት ወፏ ሹክ ብላናለች። መምህራችንም በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያነሱዋቸው ነጥቦች፣ ለጥያቄዎች
ወፏ ሹክ ብላናለች! 🕊️ ባለፉት ሁለት ቀናት በምክረ አበው ጉባኤያችን አዳዲስ እውቀት እንደተገኘበት ወፏ ሹክ ብላናለች። መምህራችንም በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያነሱዋቸው ነጥቦች፣ ለጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያና ጥርት ያለ የቃላት አጠቃቀማቸው የብዙኃኑን ልብ የሳበ እንደነበር አስተያየቶች እዚህም እዚያም እየደረሱን ነው 🙏። አሁን የቀሩን 2 ቀናት ብቻ ናቸው! ምን አልባት በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያልነበራችሁ ፣ ዛሬ ተጀምሮ ነገ ፍጻሜው በሚሆነው የነገረ ማርያም ትምህርት በፍጹም እንዳያመልጣችሁ ምክራችን ነው። (ያለፉትን ትምህርቶች የወሰዳችሁ ደግሞ ጓደኞቻችሁ ብዙ ነገሮች እንዳያመልጧችሁ ስለ ትምህርቱ ሂደት በኮሜንት 💭  ታጋሩናላችሁ እንጂ መቅረት እንኳ አታስቡትም፤ ለእናንተ "ኑ" ማለት አይጠበቅብንም ብለን ነው ☺️)። በነዚህ ቀናት የሚጠብቁን በረከቶች፦
🔹የጥያቄና መልስ መድረክ፦ ግልጽ ያልሆኑልንን ነጥቦች የምናሳውቅበትና ማብራሪያ የምናገኝበት ክፍት መድረክ። 🔹ጥልቀት ያለው ትምህርት፦ ነገረ ማርያምን ከመምህራችን አንደበት በሰፊው የምንረዳበት ልዩ ዕድል። 🔹የመንፈስ ዕረፍት፦ በረጋ መንፈስና በታላቅ ቁምነገር ከቃለ እግዚአብሔር የሚገኝ ሰላም።
ዛሬ አርብ ምሽት በአቡየ አዳራሽ ተገናኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን  🕊️ 🗓 ቀን፦ ዛሬ አርብ (23/08/18) 🕙 ሰዓት፦ 11:00 (ምሽት) 🏛 ቦታ፦ አቡየ አዳራሽ ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰                  ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery   ማህደራችን 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰  Telegram | Instagram

ወፏ ሹክ ብላናለች! 🕊️ ባለፉት ሁለት ቀናት በምክር አበው ጉባኤያችን አዳዲስ እውቀት እንደተገኘበት ወፏ ሹክ ብላናለች። መምህራችንም በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያነሱዋቸው ነጥቦች፣ ለጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያና ጥርት ያለ የቃላት አጠቃቀማቸው የብዙኃኑን ልብ የሳበ እንደነበር አስተያየቶች እዚህም እዚያም እየደረሱን ነው 🙏። አሁን የቀሩን 2 ቀናት ብቻ ናቸው! ምን አልባት በነገረ ክርስቶስ ትምህርት ላይ ያልነበራችሁ ፣ ዛሬ ተጀምሮ ነገ ፍጻሜው በሚሆነው የነገረ ማርያም ትምህርት በፍጹም እንዳያመልጣችሁ ምክራችን ነው። (ያለፉትን ትምህርቶች የወሰዳችሁ ደግሞ ጓደኞቻችሁ ብዙ ነገሮች እንዳያመልጧችሁ ስለ ትምህርቱ ሂደት በኮሜንት 💭  ታጋሩናላችሁ እንጂ መቅረት እንኳ አታስቡትም፤ ለእናንተ "ኑ" ማለት አይጠበቅብንም ብለን ነው ☺️)። በነዚህ ቀናት የሚጠብቁን በረከቶች፦
🔹የጥያቄና መልስ መድረክ፦ ግልጽ ያልሆኑልንን ነጥቦች የምናሳውቅበትና ማብራሪያ የምናገኝበት ክፍት መድረክ። 🔹ጥልቀት ያለው ትምህርት፦ ነገረ ማርያምን ከመምህራችን አንደበት በሰፊው የምንረዳበት ልዩ ዕድል። 🔹የመንፈስ ዕረፍት፦ በረጋ መንፈስና በታላቅ ቁምነገር ከቃለ እግዚአብሔር የሚገኝ ሰላም።
ዛሬ አርብ ምሽት በአቡየ አዳራሽ ተገናኝተን የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን  🕊️ 🗓 ቀን፦ ዛሬ አርብ (23/08/18) 🕙 ሰዓት፦ 11:00 (ምሽት) 🏛 ቦታ፦ አቡየ አዳራሽ ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰                  ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery   ማህደራችን 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰     Telegram | Instagram

ዛሬስ ዕድሉ የማን ይሆን? ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም በፖሊ ግቢ ጉባኤ ቴሌግራም ቻናል የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ትክክለኛ መልስ ቀድመው የመለሡ 4 ተማሪወች:- የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊወች
ዛሬስ ዕድሉ የማን ይሆን?
ሚያዚያ 16/2018 ዓ.ም በፖሊ ግቢ ጉባኤ ቴሌግራም ቻናል  የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ትክክለኛ መልስ ቀድመው የመለሡ 4 ተማሪወች:-
የኤማሁስ መንገደኞች  ጨዋታ አሸናፊወች🏅
🥇  mulualem bilew/3rd_ITBed+2594781203_ 🥈 surafel endale/ 🥉  sahle maryam/3rd_SW ማሳሰቢያ❕❕
ዛሬ አርብ  በ አይነቱ ለየት ያለ እና  ሁሉን አካታች የሆነ የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ይኖረናል!!
ሁላችንም ከጓደኞቻችን ጋ በመሆን የእለት ስንቅ እንያዝ ።
ምሽት 3፡00 ቴሌግራም ላይ ቴሌግራም  ላይ ይጠብቁን❗️
▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰                  ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery  የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ  📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰               Telegram|Instagram ✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል

በማህበረ ቅዱሳን ማህደር ውስጥ የእርስዎ ፎቶ የለም? 📸🎓 ያሳለፉት አራት እና አምስት ዓመት ድካም ፍሬ አፍርቶ ለምረቃ ሲበቁ፣ ያ የደስታ ቀን በታላቁ የማህበረ ቅዱሳን ማህደር (Digital Ma
በማህበረ ቅዱሳን ማህደር ውስጥ የእርስዎ ፎቶ የለም? 📸🎓
ያሳለፉት አራት እና አምስት ዓመት ድካም ፍሬ አፍርቶ ለምረቃ ሲበቁ፣ ያ የደስታ ቀን በታላቁ የማህበረ ቅዱሳን ማህደር (Digital Magazine) ላይ እንዲሰፍር አላደረጉም? ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ምዝገባው ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። እሁድ፦ የፎቶ ማንሳት መርሃ ግብሩ ይቀጥላል። እንዳያመልጥዎት! አሁኑኑ @walie_21 ላይ በመልዕክት ያነጋግሩን።
"ታሪክዎን ዛሬ ያስቀምጡ፤ ነገ በትውልድ መዝገብ ውስጥ ያገኙታል!"
ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን🙏

ረዕቡ ደረሰ ! እናንተ ወዴት ናችሁ? 🚶‍♂🚶‍♂‍➡️ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምክረ አበው የተሰኘው ኘሮግራም ❶ ነገረ ክርስቶስ ስለ ክርስቶስ ፋ
ረዕቡ ደረሰ ! እናንተ ወዴት ናችሁ? 🚶‍♂🚶‍♂‍➡️
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ ? በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ምክረ አበው የተሰኘው ኘሮግራም ❶ ነገረ ክርስቶስ
ስለ ክርስቶስ  ፋፁም አምላክ ፍፁም ሰውነት ፣ የባህሪ አምላክነት ፣ የፍጥረት ሁሉ በኩር ፣ፈራጅነት እና ሌሎችም
ነገረ ማርያም
ስለ እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና  ፣ ክብር እና አማላጅነት ፣ ወላዲተ አምላክ  ፣ በህሊና አምላክ እና ሌሎችም
ዛሬ ይጀምራል ።። 📆   ሚያዚያ (21-24) 🕰   11:00 🏛    ግቢ ጉባኤ አዳራሽ      የእግዚአብሔር ቃል ከማያልቅበት ከተቀደሰው ቦታ እንገናኝ ‼️ ▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰          ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery  ለማስታዎሻዎ 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰            Telegram|Instagram

አንድ ቀን ብቻ ቀረው ⏳ በነገረ ማርያም እና በነገረ ክርስቶስ ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የተዘጋጀበት ምክረ አበው 1 ቀን ቀረው "የሀይማኖት ምስጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በስጋ የተገለጠ ...
አንድ ቀን ብቻ ቀረው
በነገረ ማርያም እና በነገረ ክርስቶስ ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የተዘጋጀበት ምክረ አበው 1 ቀን ቀረው
"የሀይማኖት ምስጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤ በስጋ የተገለጠ ... በክብር ያረገ" ጢሞ 3፤16
ትምህርቱ ለ አራት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፦
በነገረ ክርስቶስ
● ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰው ● የባህሪ አምላክነት ● የፍጥረት ሁሉ በኩር ● ፈራጅነት እና ሌሎችም
በነገረ ማርያም
● ዘላለማዊ ድንግልና ● ክብር እና አማላጅነት ● ወላዲተ አምላክ ● በህሊና አምላክ እና ሌሎችም ርዕሶች ላይ እንማማራለን ። ተጋባዥ መምህራን ◇ መ/ር ነብዩ የቅኔ እና የሐዲሳት መምህር ◇መምህር በትረ ወንጌል ካሳ በእነዚህ ታላላቅ መምህራን የቤተክርስትያንን ትክክለኛ አስተምህሮ እንማር ✨ ⛪️ቦታ፦ ከትልቁ አዳራሽ 🕰ሰዓት ፦ 11:00 📆 ቀን :- ሚያዝያ (21--24) መቅረት አይታሰብም ! ▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰     ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❔@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery ለማስታዎሻዎ 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተን ▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰      Telegram|Instagram

🔴 አንዳትገኙ! አዎ ... በትክክል አንብበኸዋል! እንዳትገኙ! ◉ነፍስህ በቃለ እግዚአብሔር እንድትረካ ካልፈለግህ... ◉ስለ ነገረ ክርስቶስ ምስጢር ማወቅ ካልፈለግህ... ◉ስለ እመቤታችን ነገረ ማ
🔴 አንዳትገኙ! አዎ ... በትክክል አንብበኸዋል! እንዳትገኙ! ◉ነፍስህ በቃለ እግዚአብሔር እንድትረካ ካልፈለግህ... ◉ስለ ነገረ ክርስቶስ ምስጢር ማወቅ ካልፈለግህ... ◉ስለ እመቤታችን ነገረ ማርያም ክብር እና አማላጅነት ለመስማት ፍላጎት ከሌለህ... ◉"በረከት ይለፈኝ" ካልክ......እንዳትገኝ! ነገር ግን፤ "ነፍሴ የእግዚአብሔርን ቃል ተጠምታለች" የምትል ከሆነና በእነዚህ አራት የስልጠና ቀናት መንፈሳዊ ሂሳብን ማወራረድ ካማረህ፤ በእነዚህ ተከታታይ ቀናት በሁለት ታላላቅ አዕማድ ላይ ተመስርተን እንማራለን ✨ ❶ ነገረ ክርስቶስ
ስለ ክርስቶስ  ፋፁም አምላክ ፍፁም ሰውነት ፣ የባህሪ አምላክነት ፣ የፍጥረት ሁሉ በኩር ፣ፈራጅነት እና ሌሎችም
ነገረ ማርያም
ስለ እመቤታችን ዘላለማዊ ድንግልና  ፣ ክብር እና አማላጅነት ፣ ወላዲተ አምላክ  ፣ በህሊና አምላክ እና ሌሎችም
"እንዳትኙ "ያልነው ፈልገነው ሳይሆን ፣መጥታችሁ የሚፈሰውን በረከት ከተጎነጫችሁ በኋላ መቀረት ስለማትችሉ ነው ። ተጋባዥ መምህራን 👨‍⚕️ ●መ/ር ነብዩ የቅኔ እና የሐዲሳት መምህር ●መ/ር በትረ ወንጌል ካሳ 📆   ሚያዚያ (21-24) 🕰   11:00 🏛    ግቢ ጉባኤ አዳራሽ       እርስዎ ሲሄዱ ጓደኛወን አይርሱ!👬 ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰          ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot   ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot  ለጥያቄዎ 📖@polylibrary   መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery  ለማስታዎሻዎ 📚@polytmhirt   ለኮርስ ይከታተሉን! ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰           Telegram|Instagram