ፖሊ ግቢ ጉባኤ
رفتن به کانال در Telegram
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፤ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖሊ ግቢ ጉባኤ መርሃግብራትና፤ ወቅታዊ የግቢ ጉባኤው መረጃዎች የሚቀርቡበት ቻናል ነው። ለሃሳብና አስተያየቶቻችሁ ☝️👉 @mkpolybot ለመድሎተ አሚን ጥያቄዎቻችሁ ☝️👉 @NikiyamkBot መጻሕፍትን ለማንበብ ☝️👉 @polylibrary ላይ ያስቀምጡልን።
نمایش بیشتر3 581
مشترکین
+524 ساعت
+117 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
3 581
በረከቷን ይፈልጋሉን ❓
አወ ! እፈልጋለሁ ። እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።ዛሬ በግቢ ጉባያችን የእመቤታችንን የልደት ቀን በማስመልከት ጥሬ ይጣዳል ፣ ስለሆነም ግቢ ጉባኤ መጥታችሁ እንድታግዙ !
ቀን :- ዛሬ ግንቦት 1
ሰዓት:- ከ2:30 ጀምሮ
ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ (በአብነቱ በኩል )
ከስራው በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ እንሁን !────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram
3 581
ግንቦት ልደታ 🕯
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
ልደታ ለማርያምን እንዴት ልታከብሩ ነው❓
እኛስ የእናታችንን ልደት በዳግማዊት ግሸን እመቤታችን ቤተክርስቲያን በጋራ እናከብር ዘንድ ጠራናችሁ ።
እናንተ ደግሞ ጥሪያችንን አክብራችሁ ስትገኙ ፦
➺ የፀሎት
➺ የትምህርተ ወንጌል
➺ ልዩ የህብረት ዝማሬ
መርሐግብር ተካፋይ ትሆናላችሁ።
እናት ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው🥹 እያልናት
የእናታችንን ልደት በቤቷ እናክብር📅 ቀን:- 01/09/2018 ዓ.ም ⏰ ሰዓት :- 11:00 🏛 ቦታ :- ዳግማዊ ግሸን እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን ──────── ✦ ───────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ──────── ✦ ───────── Telegram | Instagram
3 581
እያጠቡ መታጠብ! ✨
ፖሊ ሆይ ታላቅ የበረከት ሥራ ቤትሽ ድረስ መጥቷል 🎉ይሄ ለየት ያለ ነው! የእኛን የዘወትር ልብሶች እንደማጠብ አይደለም። የእግዚአብሔር ስም የማይለየውን ፣ ከዓለም መዓዛ ሁሉ የሚልቀውን የእጣኑን ሽታ የተሸከመውንና ለባሹን ከመላእክት ወገን የሚያስመስለውን የተቀደሰ የበረከት ልብስ አብረን ልናጥብ ነው 🤗 የእኛ መገለጫ የሆኑትን ◆ ነጭ አልባሳት፣ ◆ ነጠላዎችን እና ◆ የጊቢ ጉባኤያችን አንሶላዎች እያጠብን፤ በእውኑ የእኛንም የኃጢአት ዕድፍ የምናስወግድበት የማይገኝ ዕድል፣ እያጠቡ መታጠብም ማለት ይሄ አይደል። 🧶 ጠዋት ቀናችንን በምስጋናና በሥራ ስንጀምር ደግሞ ቀኑ እንዴት እንደሚባረክ አስቡት። ከወንድም እህቶቻችን ጋር የምናሳልፈው የሳቅና የጨዋታ ጊዜ፣ በመጨረሻም ንጹህ ነጭ ልብስ ገመድ ላይ ስናይ የሚሰማን እርካታ... ይህንን ትዝታ በፍጹም እንዳናጣው ! 🗓 ቀን፦ ነገ ረቡዕ ⏰ ሰዓት፦ ማለዳ 12:30 🏛 ቦታ፦ አቡዬ ቤተክርስቲያን እኔ አጥባለሁ እናንተስ? የምትመጡ comment ላይ እኔም እመጣለሁ እያላችሁ ጻፉልን😊 ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram
3 581
እያጠቡ መታጠብ! ✨
የልዑል እግዚአብሔር ልጆች፣ መላ የፖሊ ግቢ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ታላቅ የበረከት ሥራ ይዘንላችሁ መጥተናል! 🎉የእግዚአብሔር ስም ዘወትር የሚደገምበትን፣ ከዓለም መዓዛ ሁሉ የሚልቀውን የእጣኑን ሽታ የተሸከመውንና ለባሹን ከመላእክት ወገን የሚያስመስለውን የተቀደሰ የበረከት ልብስ አብረን ልናጥብ ቀጠሮ ይዘናል 🤗።
የእኛ መገለጫ የሆኑትን ➤ ነጭ አልባሳት፣ ➤ ነጠላዎችን ➤ የግቢ ጉባኤው አንሶላዎችእያጠብን፤ በእውኑ የእኛንም የኃጢአት ዕድፍ የምናስወግድበት የማይገኝ ዕድል መጥቶልናል። እንኳን ደስ አለን! እመኑ... በቤተ መቅደሱ የኖረን አልባሳት በገዛ እጃችን አጽድተን ስናሰጣ የሚሰማው ሰላም በቃላት አይገለጽም። ውስን ተማሪዎች ያንን ደስታ የመቅመስ እድልን አግኝተዋል ። ጠዋት በጊዜ ተነስተን፣ ቀናችንን በምስጋናና በሥራ ስንጀምር ደግሞ ቀኑ እንዴት እንደሚባረክ አስቡት! ከወንድም እህቶቻችሁ ጋር የምታሳልፉት የሳቅና የጨዋታ ጊዜ፣ በመጨረሻም ያንን ንጹህ ነጭ ልብስ ስታዩ የሚሰማችሁ እርካታ... ይህንን ትዝታ በፍጹም እንዳታጡት!
የትምህርት ዘመናችንን በንጽሕና እንጨርሰው! ኑ፣ ከመሰሎቻችን ጋር የማይረሳ ትውስታን እያሳለፍን ቀናችንን እናሳምር።📅 ቀን፦ ነገ ረቡዕ ⏰ ሰዓት፦ ማለዳ 12:30 🏛 ቦታ፦ ከግቢ ጉባኤው አዳራሽ ፊት ለፊት "ንጹሕ ልብስ፣ ንጹሕ ሕሊና፣ የተባረከ ቀን!" 🕊🧼 ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram
3 581
መቅረቱንስ ይቅሩ😊... እናት ግቢ ጉባኤዎን ግን በምን ያስታውሷታል ❓
ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።” መዝሙር 133፥1ሰላም ለ እናንተ ይሁን👋 ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንሆ እናት ግቢ ግባኤአችን በአይነቱ ልዩ የሆነ መርሃግብር አዘጋጅታ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች :: በዕለቱም አጋፔን ጨምሮ ከግቢ በሗላ ስለሚኖረን ህይወት ❶ ትምህርት ፣ ❷ የልምድ ልውውጥ፣ ❸ መዝሙሮች፣ ❹ አዝናኝ እና ፈታኝ ጨዋታዎች፣ ❺ የቡና ሴሪሞኒ፤ ❻ Camfireም አለ። ብሎም ልዩ ልዩ አስተማሪ፣አዝናኝ እንዲሁም በግቢ ቆይታችን መቼም ልንረሳው የማንችለውን ልዩ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል። ትኬቶቹን በ
0993817650 Fikir
0908011840 Neway
በመደወል ትኬቱን ይቁረጡ ከፕሮግራሙ ይሳተፉ!!!
እርስዎ ሲመጡ ተመራቂ ጓደኛዎን አይርሱ🤔📆ቀን :- ሚያዝያ 30 2018 ዓ.ም ⏰ ሰዓት :- ከምሽቱ 2:00 ⛪️ቦታ :- አቡየ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram
3 581
ጠቅላላ ጉባዔው ሊካሄድ ሰዓታት ቀርተውታል ።⏰
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ከሰዓታት በሗላ ይካሄዳል! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
ሌላም አዲስ ነገር አለ !!!በዚሁ መርሐ ግብር የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊዎች የማበረታቻ ሽልማት ይሰጣቸዋል ። ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል
ኑ አብረን አመቱን እንጨርሰው⏰ ሰዓት :- 10:40 📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ 🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም ────────── ✦ ────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ────────── Telegram | Instagram
3 581
ጠቅላላ ጉባዔው ሊካሄድ ሰዓታት ቀርተውታል ።⏰
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ከሰዓታት በሗላ ይካሄዳል! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
ሌላም አዲስ ነገር አለ !!!በዚሁ መርሐ ግብር የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊዎች የማበረታቻ ሽልማት ይሰጣቸዋል ። ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል
ኑ አብረን አመቱን እንጨርሰው⏰ ሰዓት :- 10:40 📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ 🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም ─────────── ✦ ─────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ─────────── ✦ ─────────── Telegram | Instagram
3 581
በማህበረ ቅዱሳን ማህደር ውስጥ የእርስዎ ፎቶ የለም? 📸🎓ያሳለፉት አራት እና አምስት ዓመት ድካም ፍሬ አፍርቶ ለምረቃ ሲበቁ፣ ያ የደስታ ቀን በታላቁ የማህበረ ቅዱሳን ማህደር (Digital Magazine) ላይ እንዲሰፍር አላደረጉም? ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ምዝገባው ሊዘጋ 3 ቀናት ብቻ ቀርተዋል። 👉ነገ እሁድ የፎቶ ማንሳት ፕሮግራም በጠቅላላ ጉባኤው ምክንያት ቀረጻ አይኖርም። እንዳያመልጥዎት! አሁኑኑ @walie_21 ላይ በመልዕክት ያነጋግሩን።
"ታሪክዎን ዛሬ ያስቀምጡ፤ ነገ በትውልድ መዝገብ ውስጥ ያገኙታል!"─────────────── ✦ ─────────────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ─────────────── ✦ ─────────────── Telegram | Instagram
3 581
ነገ ነው? 😳 አዎ ነገ ነው።
በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚካሄደው በዚህ አመት ውስጥ በግቢ ጉባኤያችን
የተከናወኑ ተግባራትን የምንገመግምበት ጠቅላላ ጉባኤ ነገ ነው! 🎉
በዚህ ዕለትም ፦
➴ የፅህፈት ቤት ሪፖርት
➴ የሂሳብ ሪፖርት
➴ የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል።
እንዲሁም በዚህ አመት ያገለገሉንን ስራ አስፈፃሚዎች አመስግነን እየሸኘን 🥺
እግዚያብሄር ቢፈቅድ እና ለከርሞ ቢያደርሰን ብለን
➴ ተተኪ ስራ አስፈፃሚዎችን እንመርጣለን።
ተጋባዥ እንግዶችም ይኖሩናል
ኑ አብረን አመቱን እንጨርሰው⏰ ሰዓት :- 10:40 -11:50 📍 ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ 🗓️ ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም ───────── ✦ ───────── ፖሊ ግቢ ጉባኤ @mkpolybot ለአስተያየትዎ @NikiyamkBot ለጥያቄዎ @polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ @polytmhirt ለኮርስ @mkpoly_gallery የፎቶ እና ቪዲዮ ማኅደር ────────── ✦ ──────── Telegram | Instagram
3 581
📢 እንሆ ቀኑ እኮ ደረሰ 📢<<ወለኩሉሰ በሥርዓት ወበተዓቅቦ ይኩን ።>> (1ኛ ቆሮንቶስ ፲፬ ÷ ፵ ) ሰላም ውድ የፖሊ ግቢ ጉባዔ አባላት እንዴት ናችሁ 👋 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፖሊ ግቢ ጉባዔ ጠቅላላ ጉባዔ በነገው ዕለት ይካሄዳል ። ስለሆነም በዕለቱም ➊ የጽህፈት ቤት ሪፖርት ➋ የሂሳብ ሪፖርት ➌ የኦዲት ሪፖርት ❹ የቀጣይ ዓመት ስራ አስፈፃሚዎችን የምናስመርጥበት ዕለት ነው። እርስዎም በዕለቱ በመገኘት እናት ግቢ ጉባኤያችን በምን ሁኔታዎች ላይ እንዳለ ጠለቅ ያለ ዕውቅና ይኖርዎታል ። ⏰ ሰዓት :- 10:40 -11:50 ⛪️ ቦታ :- አቡዬ ግቢ ጉባዔ አዳራሽ 📅 ቀን :- 25/08/2018 ዓ.ም
እናት ግቢ ጉባኤያችንን በአንድነት ተባብረን እናስቀጥል ❕❕❕◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ 📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች 📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን! ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ Telegram|Instagram
3 581
ሚያዚያ 23/2018 ዓ.ም
በፖሊ ግቢ ጉባኤ ቴሌግራም ቻናል
የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ ትክክለኛ መልስ ቀድመው የመለሡ 4 ተማሪወች:-
የኤማሁስ መንገደኞች ጨዋታ አሸናፊወች🏅🥇 Mahder /Software/096518982_ 🥈 Melak Asmamaw /IT BED/092727509_ 🥉 G/kidan /IT bed/094998456_ ▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰ ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ 📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ 📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን! ▰▰▰▰▰▰◈▰▰▰▰▰▰▰▰ Telegram|Instagram ✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል
🕊 ሰናይ ሌሊት 🕊
3 581
መልስ
1. ሊቀ ሃዋርያት ቅ/ጴጥሮስ 2. ቅ/ መቅደላዊት ማርያም 3. ቅ/ ባህራን 4. ፍያታዊ ዘይማን/ጥጦስ 5. ቅ/ ክርስቶስ ሰምራ 6. ቅ/ኡራኤል 7. አባ ዮሃንስ ሃጺርመንፈሳዊ ጥያቄወቹን የተሳተፋችሁ እህት እና ወንድሞቻችን በእግዚያብሔር ስም ከልብ እናመሠግናለን🙏 ያልተሳተፋችሁ ደግሞ ለቀጣይ ሳምንት እንድትሳተፉ ስንል በፍቅር ቃል እንጠይቃለን።
የሳምንት ሰው ይበለን🙏ሰላመ እግዚያብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን!!🕊🙏
አሸናፊወችን ከተወሰኑ ደቂቃዎች በኋላ እናሳውቃለን 🕊✍️ ፖሊ ግቢ ጉባኤ ባች እና መርሃ-ግብራት ማስተባበሪያ ክፍል🔥 ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ ፖሊ ግቢ ጉባኤ 📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ ❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ 📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ 📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች 📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን! ◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆ Telegram|Instagram
🕊 የያዕቆብ ሌሊት ያድርግልን 🕊
3 581
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
ፖሊ ግቢ ጉባኤ
📥@mkpolybot ለአስተያየትዎ
❓@NikiyamkBot ለጥያቄዎ
📖@polylibrary መፅሐፍትን ለማንበብ
📷@mkpoly_gallery የፎቶ ማህደር እና ቪዲዮ ትውስታዎች
📚@polytmhirt ለኮርስ ይከታተሉን!
◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆◆
Telegram|Instagram
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
