Anwar Aliy || አንዋር አሊይ
661
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ
#ይምረጡ #ይዘዙ #ከወዲሁ_ወረፋ_ያስይዙ
🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉
በየዓመቱ የመውሊድ ቲሸርቶችን በጥራት በማዘጋጀት ስሙ የገነነው አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ እንኳን ለበዓለ መውሊዱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ እንደከዚህ ቀደሙ በተለያየ ዲዛይን ያሸበረቁ ቲሸርቶችን በኮተን እና በፖሊስተር ይዞላችሁ ሲቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል።
ቲሸርቶቹን ከፈለጉ
0975542020
0918399260
ይደውሉ። ያሉበት ቦታ ድረስ እንልካለን !
Telegram channel https://t.me/alif_advertising
Telegram group https://t.me/Alif_Tishirt
Inbox @alif_advert_and_print
Repost from አሊፍ ህትመት እና ማስታወቂያ
00:27
Video unavailableShow in Telegram

Inbox t.me/alif_advert_and_print
25.83 MB

አጅግ ያሳዝናል
ከዒደል አድሃ 2 ቀን ቀደም ብሎ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ በተደረገ ስብሰባ ከሱፊ ወሀቢው 25፣ 25 ሰው ይገኝ ተብሎ ተጠርቶ ከሱፊያው 22 ሰው ከወሃብያው ከ35 ሰው በላይ ተገኝተው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በተደረገው ስብሰባ በዕለቱ የነበሩ ጥቂት እውነታዎች
1) ሰለፊ/ወሃቢው ቡድን ከተፈቀደለት 25 ሰው በተጨማሪ ገለልተኛ በሚል ስም አቡበከር አህመድ፣ የሲን ኑሩ፣ በድሩ ሁሴን ፣ ነብዩ አያሌውን የመሳሰሉ ሰዎች ወደ ስብሰባው አዳራሽ አስገብቶ የነበረ መሆኑ
2) ስብሰባው ላይ ረጅም ሰአት እንዲናገሩ በብዛት እድል የተሰጣቸው የወሃቢያ ተወካዮች መሆናቸውና ከሱፊያው ተወካይ ለ3 ሰው ብቻ እድል መሰጠቱ
3) ስብሰባው መጀመሪያ ላይ ጠቅላዩ ከሁለቱ ወገን ጥሪ የተደረገላቹህ ሲሉ የወሃቢያ ተወካዮች ሁለት ወገን የለም ብለው ሲክዱ " ልዩነታሁን ዓለም ያውቀዋል፣ አንድ አይደላችሁም፣ ውስጣቹህ አንድ እንዳልሆነ ታውቃላቹህ" ማለታቸው
4) 26ቱ ዑለማ መፍትሄ ማምጣት ስላልቻለ ወደ 2011 የሸራተን ስብሰባ ተመለሱ ይህ ውሳኔ ነው መቃወም አትችሉም ብለው ጠቅላዩ ቀጭን ትዝዛዝ መስጠታቸው
5) ዳግም ሸራተን ስብሰባ ሲካሄድ 150፣ 150 ከሁለቱም ወገን እንዲገኝ ፣ የ2011 ዶክመንቶች ቀርበው ውይይት እንዲደረግባቸው ብለው ጠቅላዩ ማዘዛቸው ። ሐምሌ 11/2014 ተደረገ የሚባለው ስብሰባ ግን የሱፊያው ተወካይ 150 ሰው ያልተገኘበት እና ሰነዶቹ ቀርበው ምንም ውይይት ያልተደረገበት መሆኑ ይታወቃል።
6) ዳግም ሸራተን ስብሰባ በምርጫ በድምፅ ብልጫ ሳይሆን በስምምነት እንዲጠናቀቅ ጠቅላዩ አቅጣጫ ሰጥተው የነበረ ቢሆንም የሐምሌ 11 ስብሰባ የሱፊያው ተወካይ ሙሉ ለሙሉ ባልተገኘት መካሄዱ ከተሰጠው አቅጣጫ ውጭ መሆኑ የተረጋገጠ ነው።
7) ስብሰባው ሲጀመር ካሜራ ማኖች ሊቀርፁ ካሜራቸውን መደቀን ሲጀምሩ ጠቅላዩ አትቅረፁን በነፃነት እናውራ ብለው ያለ ቀረፃ የተካሄደ ስብሰባን በሴኩሪቲ ካሜራ የተቀረፀ ቪድዮ ዛሬ ላይ በህዝባዊ ቴሌቪዥን መለቀቁ እጅግ ያሳዝናል።
8) ዳግም ሸራተን ጉባኤ እንደ 2011 ስብሰባ ማጭበርበር የበዛበት እንዳይሆን ከሁለቱም ወገን ኮሚቴ ተዋቅሮ የስብሰባውን ሂደት ያሳልጡ ተብሎ ከሱፊያው ወገን ለቀረበው ጥያቄ ጠቅላዩ ባልሰማ አልፈውት ሙፍቲ እና ሀጂ ኢብራም ከአቶ አደም ፋራህ ጋር ሆነው ለስብሰባው ሰዎችን እንዲጠሩ የስብሰባውን ሂደት እንዲያቀናጁ ትዝዛዝ ቢሰጡም፣ የተፈፀመው ግን ሙፍቲ ከስብሰባው ሂደት ገለልተኛ ተደርገው ስብሰበው አንድ ቀን ሲቀረው አቶ አደም ፋራህና ሌሎች 3 የመንግስት ባለስልጣናት ወስነው ያመጡትን የስብሰባ ሂደት እንዲቀበሉ ሙፍቲን የማስገደድ ሥራ መሰራቱ ሐምሌ 11/2014 በሸራተን የተፈፀመው ብልፅግና መር ወሃቢያዊ መጅሊስ ምስረታ ቀድሞውንም ታቅዶበት የተሰራ ለመሆኑ ማረጋገጫ ነው።
9) 300 ሰው ካልተስማማ ወደ ቀድሞ መጅሊስ ይመለሳል ወይም ወደ ህዝብ ይርድና ህዝብ ይወስናል ብለው ጠቅላዩ ቢናገሩም እንኳ 300 ሊስማማ 150 የሱፊያው ተወካይ ሙሉ ለሙሉ ባልተገኘበት ተጨባጭ ሐምሌ 11/2014 ስብሰባው ተካሂዶ መጅሊሱ ለወሃብያ ተላልፎ ተሰጥቷል።
ይህ በወያኔ ዘመን የነበረው አይነት የማጠልሸት ፕሮፓጋንዳ ዛሬም አቅጣጫውን ለውጦ መቀጠሉን ማስጃ ነው። አላህ የጊዜም የሹመትም ባለቤት ነው። ሿሚ ሻሪ ከፍ ዝቅ አድራጊ አላህ ነው። አላህ ያላቀው ማንም አያሳንሰውም፣ አላህ ያዋረደውም ማንም ከፍ አያደርገውም። ፍትህን ከአላህ ብቻ ነው የምንጠብቀው።
በየቴሌቪዥን ጣብያው የቀረበው ፕሮግራም ሆን ተብለው ሱፍያውን ማህበረሰብ ለማጠልሸት ታልሞበት ተቀናብሮ የተለቀቀና አጀንዳ ለማስጣል የቀረበ በመሆኑ መንግስት በሃይማኖታችን ጣልቃ ገብቶ ወሃቢያን በተቋማችን ላይ የሾመብን መሆኑን ለዓለም ህዝብ የማሳወቁ ሥራ አጠናክረን እንቀጥል። ድል የመስመራችን ነው!!
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ሰይዲ አሏህ ይጠብቅዎት 💚
https://t.me/anwarul_habeshiy
2.92 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.