cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Belladonna (ቤላዶና) Catering & Food Delivery

Lunchbox Delivery & Catering Services

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 124
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ቤትዎ ወይንም አዳራሽ ሊያዘጋጁት ያሰቡት ፕሮግራም አለብዎት? ምግብ ለማብሰል በቂ ቦታ፣ ጊዜ ወይንም የሰው ኃይል አጥርዎታል? እንግዲያውስ ቤላዶና ኬተሪንግ ለዝግጅትዎ ከባህላዊ እስከ ዘመናዊ... ከንፍሮ እስከክትፎ... ከምስር ክክ እስከ ዶሮ ወጥ... ከጎመን እስከ ትሪፓ... ከሳምቡሳ እስከ ላዛኛ... ከሰላጣ እስከ ሮስት... ከውሃ እስከ ጠጅ... ከእንጀራ እስከ ሥጋ ቁርጥ... ከአነባበሮ እስከ ኬክ... ከሁለት እስከ ሃምሳ ዓይነታቸው በርካታ የሆኑ ጣፋጭ ምግቦችና መጠጦችን በብፌ፣ በአገልግልና በቴክአዌይ መልክ አዘጋጅቶ ከነሙሉ የመስተንግዶ አገልግሎት ጋር ለማቅረብ በተጠንቀቅ ይጠብቅዎታል። ቢሮዋችን ድረስ መምጣት ሳይጠበቅብዎት በስልክ የእንግዳ ብዛት፣ የዝግጅት ቦታና የሚፈልጉትን የምግብ ዓይነት አሳውቀውን ዋጋ መጠየቅ ይችላሉ። ዝግጅትዎን ለማሳመር አሁኑኑ ይደውሉ። 0968568656 | 0912675539 #ሠርግ #ኒካ #መልስ #ምርቃት #ስብሰባ #ልደት #ሻወር #ክርስትና #ሐዘን #ማሕበር #ለነዳያን #መታሰቢያ #ግብዣ https://t.me/BelladonnaFS http://tiktok.com/@Belladonna_Meals https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ== https://www.facebook.com/BelladonnaCFD
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የፍስክ አገልግል የፍስክ 2ኛ (ኖርማል) አገልግል (ቀይ ሥጋ ወጥ + አልጫ ሥጋ ወጥ + ጎመን በሥጋ + ዕንቁላል) ለ22 ሰው፦ ብር 3,800 ለ35 ሰው፦ ብር 5,800 የፍስክ 1ኛ (ስፔሻል) አገልግል (ቀይ ሥጋ ወጥ + አልጫ ሥጋ ወጥ + ጥብስ + ጎመን በሥጋ + የተጠበሰ ድንች + ሚኒ ሳምቡሳ + ድንች ሮስት + ጥብስ + ሚትቦል + ሩዝ በሥጋ + ዕንቁላል) ለ22 ሰው፦ ብር 5,000 ለ36 ሰው፦ ብር 7,000 የዶሮ አገልግል (2 የሐበሻ ዶሮ ወጥ [ቀይና አልጫ] + 1 ኪሎ አይብ + 30 ዕንቁላል) ለ30 ሰው - ብር 5,900 የፍየል/የበግ አገልግል (ቀይ ሥጋ ወጥ፣ አልጫ ሥጋ ወጥ፣ ጥብስ፣ ጎመን በሥጋ፣ ድንች ሮስትና ዕንቁላል) ለ22 ሰው፦ ብር 5,500 ለ35 ሰው፦ ብር 8,000 ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በሚገኘው አድራሻችን መጥተው ለሚወስዱ ደንበኞቻችን የብር 500 ቅናሽ እናደርጋለን። https://t.me/BelladonnaFS http://tiktok.com/@Belladonna_Meals https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ== https://www.facebook.com/BelladonnaCFD 0968568656 | 0912675539
نمایش همه...
ውድ ደንበኞቻችን --------------------- ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ ለፋሲካ የምናዘጋጃቸውን የዶሮ/የሥጋ ወጥ፣ የፍየል/የበግ/የበሬ ሥጋ፣ የታጠበ ዶሮ፣ ክትፎ፣ ብፌና አገልግል እንዲሁም ሌሎች ፓኬጆች ትዕዛዝ ስንቀበል የቆየን መሆኑ ይታወቃል። ለበዓል ትዕዛዝ እሰከ ዓርብ ማታ ድረስ ደንበኞቻችንን እናስተናግዳለን ብለን ብናስተዋውቅም ለዕለተ ፋሲካ ሙሉ አቅማችንን የሚጠይቁ የተለያዩ ትዕዛዞች ስለደረሱን ለእሑድ ተጨማሪ ደንበኞችን ማስተናገድ የማንችል መሆኑን ከይቅርታ ጋር ለማሳወቅ እንወዳለን። ለቅዳሜ (ዋዜማ) ዶሮ ወጥ ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ብቻ ክፍተት ሲኖረን አብረውን ለአምስት ዓመታት ለቆዩ ደንበኞቻችን ቅድሚያ እንሰጣለን። መልካም የፋሲካ በዓል! https://t.me/BelladonnaFS http://tiktok.com/@Belladonna_Meals https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ== https://www.facebook.com/BelladonnaCFD 0968568656 | 0912675539
نمایش همه...
ልዩ የ2016 ፋሲካ በዓል ፓኬጆች ----------------------------------------- > ዶሮ ወጥ፦ ብር 2,400 > ሙሉ ፍየል (ቄራ ታርዶ የተበለተ)፦ ከብር 8,500 ጀምሮ > ሙሉ በግ (ቄራ ታርዶ የተበለተ)፦ ከብር 7,500 ጀምሮ > ሙሉ ንቅል፦ ከብር 8,000 (10 ኪሎ ጀምሮ) > ሙሉ ወርች፦ ከብር 7,000 (10 ኪሎ ጀምሮ) > ሙሉ ሽንጥ፦ ከብር 17,550 (27 ኪሎ ጀምሮ) > ፓኬጅ (ዶሮ ወጥ፣ 1 ኪሎ አይብ፣ 10 እንጀራና ድፎ ዳቦ)፦ ብር 3,500 > እስከቤትዎ ለማድረስ (ዲሊቨሪ)፦ ብር 400 ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው ----------------------------------- > የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 650 > አይብ፦ ብር 400 ~~~ ትዕዛዝ እስከ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. (አርብ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን። ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የአገልግልና የቴክአዌይ ምግቦች እናቀርባለን። ~~~ መልካም ፋሲካ! https://t.me/BelladonnaFS http://tiktok.com/@Belladonna_Meals https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ== https://www.facebook.com/BelladonnaCFD 0968568656 | 0912675539
نمایش همه...
ልዩ የ2016 ፋሲካ በዓል ፓኬጆች ----------------------------------------- > ዶሮ ወጥ፦ ብር 2,400 > ሙሉ ፍየል (ቄራ ታርዶ የተበለተ)፦ ከብር 8,500 ጀምሮ > ሙሉ በግ (ቄራ ታርዶ የተበለተ)፦ ከብር 7,500 ጀምሮ > ሙሉ ንቅል፦ ከብር 8,000 (10 ኪሎ) ጀምሮ > ሙሉ ወርች፦ ከብር 7,000 (10 ኪሎ) ጀምሮ > ሙሉ ሽንጥ፦ ከብር 17,550 (27 ኪሎ) ጀምሮ > ፓኬጅ (ዶሮ ወጥ፣ 1 ኪሎ አይብ፣ 10 እንጀራና ድፎ ዳቦ)፦ ብር 3,500 > እስከቤትዎ ለማድረስ (ዲሊቨሪ)፦ ብር 400 ከሌላ ምግብ ጋር የሚታዘዙ / በአድራሻችን መጥተው መውሰድ የሚችሏቸው ----------------------------------- > የተበለተና የታጠበ የሐበሻ ዶሮ፦ ብር 650 > አይብ፦ ብር 400 ~~~ ትዕዛዝ እስከ ሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም. (አርብ) ከምሽቱ 12 ሰዓት ድረስ ብቻ እንቀበላለን። ለበዓሉ ዕለት አዛውንቶችን፣ ህሙማንንና ነዳያንን ለሚያበሉ ደንበኞቻችንም በተለመደው ቅናሽ የተደረገባቸው ዋጋዎቻችን የተለያዩ የአገልግልና የቴክአዌይ ምግቦች እናቀርባለን። ~~~ መልካም ፋሲካ! https://t.me/BelladonnaFS http://tiktok.com/@Belladonna_Meals https://instagram.com/belladonna.catering?igshid=ZDc4ODBmNjlmNQ== https://www.facebook.com/BelladonnaCFD 0968568656 | 0912675539
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የጾም ብፌ ------------- ምስር ክክ (ቀይ) አተር ክክ (አልጫ) የሽንብራ ዓሣ (ቀይ) ድፍን ምስር (አልጫ) ሱፍ ፍትፍት ፎሶሊያ በካሮት ቀይ ሥር ጎመን ስንግ ቃሪያ ሩዝ በአትክልት ሳምቡሳ ደረቅ ኬክ እንጀራ ዳቦ (ስላይስ) +++ መስተንግዶ የእንግዳ ብዛት - ዋጋ (በሳህን) ከ30-40፦ ብር 475 ከ41-100፦ ብር 450 ከ101-150፦ ብር 430 ከ151-300፦ ብር 410 ከ301-500፦ ብር 390 ከ501 በላይ፦ ብር 370 https://t.me/BelladonnaFS https://www.facebook.com/BelladonnaCFD አድራሻችን፦ ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በስልኮቻችን 0968568656 ወይንም 0912675539 ላይ ደውለው ይዘዙ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የፍስክና የጾም አገልግል የጾም 2ኛ (ኖርማል) አገልግል (5 ዓይነት ያለው) ለ22 ሰው፦ ብር 2,500 ለ35 ሰው፦ ብር 3,800 የጾም 1ኛ (ስፔሻል) አገልግል (10 ዓይነት ያለው) ለ22 ሰው፦ ብር 3,500 ለ35 ሰው፦ ብር 5,200 ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በሚገኘው አድራሻችን መጥተው ለሚወስዱ ደንበኞቻችን የብር 500 ቅናሽ እናደርጋለን። https://t.me/BelladonnaFS https://www.facebook.com/BelladonnaCFD በስልኮቻችን 0968568656 ወይንም 0912675539 ላይ ደውለው ይዘዙ።
نمایش همه...
01:17
Video unavailableShow in Telegram
https://t.me/BelladonnaFS https://www.facebook.com/BelladonnaCFD አድራሻችን፦ ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በስልኮቻችን 0968568656 ወይንም 0912675539 ላይ ደውለው ይዘዙ።
نمایش همه...
29.91 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የፍስክና የጾም አገልግል የፍስክ 2ኛ (ኖርማል) አገልግል (ቀይ ሥጋ ወጥ + አልጫ ሥጋ ወጥ + ጎመን በሥጋ + ዕንቁላል) ለ22 ሰው፦ ብር 3,800 ለ35 ሰው፦ ብር 5,800 የፍስክ 1ኛ (ስፔሻል) አገልግል (ቀይ ሥጋ ወጥ + አልጫ ሥጋ ወጥ + ጎመን በሥጋ + ሚኒ ሳምቡሳ + ድንች ሮስት + ጥብስ + ሚትቦል + ሩዝ በሥጋ + ዕንቁላል) ለ22 ሰው፦ ብር 5,000 ለ35 ሰው፦ ብር 7,000 የዶሮ አገልግል (2 የሐበሻ ዶሮ ወጥ [ቀይና አልጫ] + 1 ኪሎ አይብ + 30 ዕንቁላል) ለ30 ሰው - ብር 5,900 የበግ አገልግል (ቀይ ሥጋ ወጥ፣ አልጫ ሥጋ ወጥ፣ ጥብስ፣ ጎመን በሥጋ፣ ድንች ሮስትና ዕንቁላል) ለ22 ሰው፦ ብር 5,500 ለ35 ሰው፦ ብር 8,000 የጾም 2ኛ (ኖርማል) አገልግል (5 ዓይነት ያለው) ለ22 ሰው፦ ብር 2,500 ለ35 ሰው፦ ብር 3,800 የጾም 1ኛ (ስፔሻል) አገልግል (10 ዓይነት ያለው) ለ22 ሰው፦ ብር 3,500 ለ35 ሰው፦ ብር 5,200 ቶታል፥ አዲሱ ገበያ ከጽዮን ካፌ ፊት ለፊት ገባ ብሎ በሚገኘው አድራሻችን መጥተው ለሚወስዱ ደንበኞቻችን የብር 500 ቅናሽ እናደርጋለን። https://t.me/BelladonnaFS https://www.facebook.com/BelladonnaCFD በስልኮቻችን 0968568656 ወይንም 0912675539 ላይ ደውለው ይዘዙ።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.