cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ተፈጣሪ

"እያንዳንዱ ነገር ምክኒያት አለው እያንዳንዱም ምክኒያት ፈጣሪ አለው፤ እያንዳንዱ ሰው ፈጣሪ ያለው ተፈጣሪ ሲሆን ተፈጣሪ ያለው ፈጣሪም ይሆናል"። #ለፈጠረህ_ተፈጣሪ_ለምትፈጥረው_ፈጣሪ_ነህ። . . #"በፈጣሪህ_ተፈጥረሀልና_ተፈጣሪህን_ልትፈጥር_ግድ_ይልሀል..." @Firatag @Firatag ለሃሳብ፣ለአስተያየት- @din_kolas2344

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለጥምቀቷ ንግስት ውዴ፣ ጧፍና ሻማዬን  በጊዜ ገዝቼ ከደጀ ሰላሙ  ልሳለም መጥቼ፣ አይኖቼን በሰው ላይ  ደርሶ ሳንከራትት ከፊትና ኋላ  ግራ ቀኝ ስዋትት፣ አይኖቼን ባይኖችሽ  ደርሶም እንዳየሁኝ ውዳሴ ረስቼ  እንዲህ ስል አሰብኩኝ፣ "ልባስሽ ያማረ ጠቢብ ያማከረ አንቺኑ ለማስዋብ  የተቀማመረ፣ ልዩ ሚስጥር ያለው ፈገግታሽ ቅኔ ኘው፣ በጥርሶችሽ መሀል   ደርሶ የሚታየኝ ሳቅሽን እየሰማው  እኔን ያሳመመኝ፣ አንዳች የማልቀው ፈገግታሽ የዋጠው  ልዩ ህመም አለሽ ስለዚህ እናቴ በእለተ ጥምቀቱ  መጣሁ ላናግርሽ። ዝም ብዬ ሳይሽ እንዲያው ስታዘብሽ ሀጢያትሽ ብዙ ነው  የማያልቅ ቢቆጠር ደዌሽም አልፍ ነው  ባንዲት እፍኝ ውሀ     የማይመነጠር እናልሽ መውደዴ  እናልሽ አለሜ የቀንተቀን ሀሳብ  የመኝታ ህልሜ፣ ባንቺ ሀጢያት አባ  ደርሶ ከሚቸገር ከኔ ቤት ነይና ከጓዳ ግቢና ትንሽ እረፊና ምሽቱን በሙሉ  ስረጭልሽ ልደር"።              11-05-13            4:55 ጠዋት          ከገብርኤል ፊት ለፊት
نمایش همه...
نمایش همه...

📚ርዕስ:- ጠበኛ እውነቶች 📝ደራሲ:- ሜሮን ፈለቀ 📜ዘውግ:- አጫጭር ልብወለድ 📅ዓ.ም:- 2012 📖ገፅ ብዛት:- 252 Part - 1 ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት! @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19
نمایش همه...
ምርጥ መጽሀፍ ነው።ብታነቡት እላለሁ🙏🙏
نمایش همه...
⛪️#የስም #ትርጉም 1መልከጼዴቅ =#የፅድቅ ንጉስ 2ኑሀሚን =#ደስታ 3ምናሴ =#ማስረሻ 4ዮሴፍ =ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ 5ሰሎሞን =#ሰላማዊ 6መክብብ =#ሰባኪ 7ኢሳይያስ =እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 8ኤርሚያስ =እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 9ሕዝቅኤል =ብርታትን ይሰጣል 10ዳንኤል =#ዳኛ ነው 11ሚክያስ =የሚመስለው ማን ነው 12ሶፎንያስ =#ከለላ ነው 13ኢዩኤል =#አምላክ ነው 14ዘካርያስ =(ያስታውሳል 15ሚልክያስ =#መልዕተኛ 16ዮናስ =#ርግብ 17ናሆም =#መፅናናት 18እንባቆም =#ማቀፍ 19ሀጌ =#የኔ ደስታ 20ማቴዎስ =#ስጦታ 21ማርቆስ =ካህን ,ልዑክ 22ሉቃስ =#ብርሀን 23ዮሐንስ =#ፍስሀወሀሴት 24ያሬድ =ርደት, መውረድ 25በርተሎሜዎስ =አትክልተኛ 26ሕርያቆስ =ረቂቅ ብርሀን 27እስጢፋኖስ =#ፋኖስ 28ባስልዮስ =#መዕቶት 29ማትያስ =#ምትክ 30ዳዊት =#ብላቴና 31ጴጥሮስ =#ዐለት 32 ያዕቆብ =ተረከዝ ያዥ 33 ኢያሱ =#መድሀኒት 34ይሁዳ =#ታማኝ 35አርዮስ =#ፀሀይ 36ሙሴ =#የዋህ 37አብርሀም =የብዙዎች አባት 38ሳሙኤል =ፀሎቴን ሰማኝ 39ኢዮብ =#አበባ 40ሲራክ =#ፀሀፊ 41ጳውሎስ =ምርጥ ዕቃ 42ኢየሱስ =(መድሀኒት 43 ክርስቶስ =#ንጉስ 44 ኤልሻዳይ =ሁሉን ቻይ 45. ዮሐንስ = የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ) 45. ዳንኤል = እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 46. ኤልሳዕ =እግዚአብሔር ደህንነት 47. አሞን =#የወገኔ ልጅ 48. እስራኤል =የእግዚአብሔር ህዝቦች 49 ማርያም = የእግዚአብሔር ስጦታ 50. ሀና =#ፀጋ 51. ሩሀማ =ምህረት የሚገባት 52. ኢ ያሱ =እግዚአብሔር አዳኝ ነው፣ መድሃኒት 53. ጌርሳም=ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ 54. እዮሳፍጥ=እግዚአብሔር ፈርዷል 55. እዮአም =#አዳኝ 56. ኢዮሲያስ= ከፍ ከፍ አለ 57. ኤልሳቤጥ= እግዚአብሔር መሀላዬ ነው 58. አብርሃም = የብዙሃን አባት 59. ኢሊዲያ ( ይድድያ ) = በእግዚአብሔር የተወደደ 60. ኤዶንያስ =እግዚአብሔር ጌታዬ ነው 61. ኦዶኒራም= ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ 62. ሆሴዕ= እግዚአብሔር መድኃኒት ነው 62. ሕ ዝቅያዝ = እግዚአብሔር ሀይሌ ነው 63. ጴጥሮስ=# መሰረት 64. ሴት =#ምትክ 65. ሳሙኤል =እግዚአብሔርን ለምኜዋለው 66. አቤል =የህይወት እስትንፋስ 67. ጎዶሊያስ =እግዚአብሔር ታላቅ ነው 68. ስጥና =# ተዘጋ 69. ማቴዎስ =#ሞገስ 70. ፌቨን=# የእግዚአብሔር አገልጋይ 71. ሚኪያስ =እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ 72 ይሁዳ= አማኝ ( የአማኝ ልጅ) 73. ወንጌል = የምስራች 74. ኤርሚያስ=እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል 75. ህዝቅኤል = እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል 76. ማራናታ= እግዚአብሔር ቶሎ ና 77.ሆሴዕ =እግዚአብሔር ያድናል 78. አሞፅ =#ሀይል 79. ኤሴቅ =#የተጣላሁብሽ 80. ሚኪያስ =እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው 81. ኢ ዮኤል=እግዚአብሔር አምላክነው 82. አብድዩ=የእግዚአብሔር አገልጋይ 83. ዮናስ =#ርግብ ( የዋህ፣እሩሩህ ) 84.እምባቆም = እቅፍ 85. ሶፎኒያስ =እግዚአብሔር ጠብቋል 86.ሀጌ=በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ 87. ዘካርያስ =እግዚአብሔር ያስታውሳል 88. ሚልክያስ ፡- መልክተኛዬ 89. ናታኔም ፡ - የእግዚአብሔር ጠራጊ 90. አቤኔዘር ፡ - እግዚአብሔር እረድቶኛል 1. ~ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል 2. ~ሐና - ጸጋ 3. ~ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት 4. ~ሕዝቅኤል- እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል 5. ~ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው 6. ~መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ 7. ~ሚልክያስ - መልእክተኛየ 8. ~ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው 9. ~ምናሴ - ማስረሻ 10. ~ሣራ - ልዕልት 11. ~ሩሐማ - ምህረት 12. ~ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ 13. ~ሰሎሞን - ሰላማዊ 14. ~ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም) 15. ~ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ 16. ~ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ 17. ~ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል 18. ~ቃዴስ - ቅዱስ 19. ~በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ 20. ~በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ 21. ~ባሮክ - ቡሩክ 22.~ ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት 23. ~ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት 24. ~ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ) 25. ~ቶማስ - መንታ 26. ~ናሆም - መጽናናት 27. ~ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል 28. ~ንፍታሌም - የሚታገል 29. ~አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል 30. ~አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር 31. ~አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ 32. ~አሴር - ደስተኛ 33. ~አስቴር - ኮኮብ 34. ~አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት) 35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው 36. ~አቡ - አባት 37. ~አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ 38.~ አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው 39. ~ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው 40. ~አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል 41.~ ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው 42. ~ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው 43. ~ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል 44.~ ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል 45. ~ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ 46. ~ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ 47. ~ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል 48.~ ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል 49.~ ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ 50. ~ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው 51.~ ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው 52. ~ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል 53. ~ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው 54.~ ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው 55.~ ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል 56. ~ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 57. ~እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል 58. ~ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው 59. ~ኤድን - ደስታ 60. ~ኬብሮን - ኅብረት 61.~ ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል 62. ~ይሳኮር - ዋጋየ 63. ~ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ 64. ~ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው 65. ~ዮናስ - ርግብ (የዋህ) 66. ~ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል 67. ~ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል 68.~ የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው 69. ~ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል 70. ~ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል 71. ~ጋድ - መልካም ዕድል 72.~ ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው @Firatag @Firatag @Firatag
نمایش همه...
⛪️#የስም #ትርጉም 1መልከጼዴቅ =#የፅድቅ ንጉስ 2ኑሀሚን =#ደስታ 3ምናሴ =#ማስረሻ 4ዮሴፍ =ይጨመርልኝ ,ይደገመኝ 5ሰሎሞን =#ሰላማዊ 6መክብብ =#ሰባኪ 7ኢሳይያስ =እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 8ኤርሚያስ =እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 9ሕዝቅኤል =ብርታትን ይሰጣል 10ዳንኤል =#ዳኛ ነው 11ሚክያስ =የሚመስለው ማን ነው 12ሶፎንያስ =#ከለላ ነው 13ኢዩኤል =#አምላክ ነው 14ዘካርያስ =(ያስታውሳል 15ሚልክያስ =#መልዕተኛ 16ዮናስ =#ርግብ 17ናሆም =#መፅናናት 18እንባቆም =#ማቀፍ 19ሀጌ =#የኔ ደስታ 20ማቴዎስ =#ስጦታ 21ማርቆስ =ካህን ,ልዑክ 22ሉቃስ =#ብርሀን 23ዮሐንስ =#ፍስሀወሀሴት 24ያሬድ =ርደት, መውረድ 25በርተሎሜዎስ =አትክልተኛ 26ሕርያቆስ =ረቂቅ ብርሀን 27እስጢፋኖስ =#ፋኖስ 28ባስልዮስ =#መዕቶት 29ማትያስ =#ምትክ 30ዳዊት =#ብላቴና 31ጴጥሮስ =#ዐለት 32 ያዕቆብ =ተረከዝ ያዥ 33 ኢያሱ =#መድሀኒት 34ይሁዳ =#ታማኝ 35አርዮስ =#ፀሀይ 36ሙሴ =#የዋህ 37አብርሀም =የብዙዎች አባት 38ሳሙኤል =ፀሎቴን ሰማኝ 39ኢዮብ =#አበባ 40ሲራክ =#ፀሀፊ 41ጳውሎስ =ምርጥ ዕቃ 42ኢየሱስ =(መድሀኒት 43 ክርስቶስ =#ንጉስ 44 ኤልሻዳይ =ሁሉን ቻይ 45. ዮሐንስ = የእግዚአብሔር ፀጋ (ሀሴት፣ ፍስሀ) 45. ዳንኤል = እግዚአብሔር ፈራጅ ነው 46. ኤልሳዕ =እግዚአብሔር ደህንነት 47. አሞን =#የወገኔ ልጅ 48. እስራኤል =የእግዚአብሔር ህዝቦች 49 ማርያም = የእግዚአብሔር ስጦታ 50. ሀና =#ፀጋ 51. ሩሀማ =ምህረት የሚገባት 52. ኢ ያሱ =እግዚአብሔር አዳኝ ነው፣ መድሃኒት 53. ጌርሳም=ከሌላ ምድር ስደተኛ ነኝ 54. እዮሳፍጥ=እግዚአብሔር ፈርዷል 55. እዮአም =#አዳኝ 56. ኢዮሲያስ= ከፍ ከፍ አለ 57. ኤልሳቤጥ= እግዚአብሔር መሀላዬ ነው 58. አብርሃም = የብዙሃን አባት 59. ኢሊዲያ ( ይድድያ ) = በእግዚአብሔር የተወደደ 60. ኤዶንያስ =እግዚአብሔር ጌታዬ ነው 61. ኦዶኒራም= ጌታየ ከፍ ያለ ነው አለ 62. ሆሴዕ= እግዚአብሔር መድኃኒት ነው 62. ሕ ዝቅያዝ = እግዚአብሔር ሀይሌ ነው 63. ጴጥሮስ=# መሰረት 64. ሴት =#ምትክ 65. ሳሙኤል =እግዚአብሔርን ለምኜዋለው 66. አቤል =የህይወት እስትንፋስ 67. ጎዶሊያስ =እግዚአብሔር ታላቅ ነው 68. ስጥና =# ተዘጋ 69. ማቴዎስ =#ሞገስ 70. ፌቨን=# የእግዚአብሔር አገልጋይ 71. ሚኪያስ =እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ 72 ይሁዳ= አማኝ ( የአማኝ ልጅ) 73. ወንጌል = የምስራች 74. ኤርሚያስ=እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋል 75. ህዝቅኤል = እግዚአብሔር ብርታት ይሰጣል 76. ማራናታ= እግዚአብሔር ቶሎ ና 77.ሆሴዕ =እግዚአብሔር ያድናል 78. አሞፅ =#ሀይል 79. ኤሴቅ =#የተጣላሁብሽ 80. ሚኪያስ =እግዚአብሔር የሚመስል ማን ነው 81. ኢ ዮኤል=እግዚአብሔር አምላክነው 82. አብድዩ=የእግዚአብሔር አገልጋይ 83. ዮናስ =#ርግብ ( የዋህ፣እሩሩህ ) 84.እምባቆም = እቅፍ 85. ሶፎኒያስ =እግዚአብሔር ጠብቋል 86.ሀጌ=በሀላዊ ወይም በበዓል የተወለደ 87. ዘካርያስ =እግዚአብሔር ያስታውሳል 88. ሚልክያስ ፡- መልክተኛዬ 89. ናታኔም ፡ - የእግዚአብሔር ጠራጊ 90. አቤኔዘር ፡ - እግዚአብሔር እረድቶኛል 1. ~ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል 2. ~ሐና - ጸጋ 3. ~ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት 4. ~ሕዝቅኤል- እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል 5. ~ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው 6. ~መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ 7. ~ሚልክያስ - መልእክተኛየ 8. ~ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው 9. ~ምናሴ - ማስረሻ 10. ~ሣራ - ልዕልት 11. ~ሩሐማ - ምህረት 12. ~ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ 13. ~ሰሎሞን - ሰላማዊ 14. ~ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም) 15. ~ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ 16. ~ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ 17. ~ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል 18. ~ቃዴስ - ቅዱስ 19. ~በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ 20. ~በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ 21. ~ባሮክ - ቡሩክ 22.~ ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት 23. ~ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት 24. ~ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ) 25. ~ቶማስ - መንታ 26. ~ናሆም - መጽናናት 27. ~ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል 28. ~ንፍታሌም - የሚታገል 29. ~አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል 30. ~አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር 31. ~አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ 32. ~አሴር - ደስተኛ 33. ~አስቴር - ኮኮብ 34. ~አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት) 35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው 36. ~አቡ - አባት 37. ~አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ 38.~ አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው 39. ~ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው 40. ~አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል 41.~ ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው 42. ~ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው 43. ~ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል 44.~ ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል 45. ~ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ 46. ~ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ 47. ~ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል 48.~ ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል 49.~ ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ 50. ~ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው 51.~ ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው 52. ~ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል 53. ~ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው 54.~ ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው 55.~ ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል 56. ~ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል 57. ~እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል 58. ~ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው 59. ~ኤድን - ደስታ 60. ~ኬብሮን - ኅብረት 61.~ ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል 62. ~ይሳኮር - ዋጋየ 63. ~ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ 64. ~ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው 65. ~ዮናስ - ርግብ (የዋህ) 66. ~ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል 67. ~ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል 68.~ የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው 69. ~ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል 70. ~ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል 71. ~ጋድ - መልካም ዕድል 72.~ ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው @gbw_dan
نمایش همه...
(በእርሳስ..) ========== በስተመጨረሻ ሲጻፍ የያዘውን አልለቅም እያለ ት'ግል እንዳያፋፍም ሰው ልቤ ሲገባ... በእርሳስ ካልሆን በቀር በቀለም አልጽፍም  ! #kiyorna     (መነሻ ሀሳብ ...  red-8) @getem @getem @getem
نمایش همه...
አረፍተ ነገር (በላይ በቀለ ወያ) . . አበበ ምንለው ፣ በሶ የሚበላ ጩቤ እንደጨበጠ ፣ ለምናውቀው ጫላ ጣሳ እያጠበ ፣ ለሚኖር ጨቡዴ ሀገርሽ ሀገሬ... አረፍተ ነገርን ፣ ትመስላለች ውዴ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ስልኬ አበበ ነው ... በሶ ደሞ ካርዴ ፣ ስትገባኝ ሀገሬ ቴሌ ካርድ በላ፡፡ የሚል ትርጉም አለው ፣ አረፍተ ነገሬ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ጫላ ባለ ስልጣን ፣ ስልጣን ደሞ ጩቤ የጨበጡት ሁሉ... ሲያቆስሉት የኖሩ ፣ ስጋዬን ከልቤ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ ጨቡዴ ሙስና ፣ ጣሳ ደሞ ህዝቡ እርቃን የሚያስቀሩት ... በየ መስሪያ ቤቱ ፣ ኪሱን እያጠቡ፡፡
نمایش همه...
" መርሳት ፀጋ ነው፣ ሁላችንም ያላበድነው መርሳት ስለምንችል ነው ። " መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ እየረሳን ማለፍ ካቃተን በትላንት እናረጃለን     ወገን ኧረ እየረሳን🙋‍♀ ✍ቱሪስት @gbw_dan
نمایش همه...
የጸሎት ለውጥ(ልዑል ሀይሌ) °°° ለፍተህ ጥረህ ብላ የሚል ትዕዛዝህን ህግህ ተከትዬ፤ እጠባበቃለሁ የማጥመጃ መረብ ከባህሩ ጥዬ፤ እንግዲያው ፈጣሪ የኔ አቅም ይህቺ ነች፤ ገመድ አጠላልፎ ባህር ላይ ከመጣል በላይ ያልዘለለች፤ በል ጸሎቴን ስማ... በጣልኩት መረብ ላይ የዓሳ ዘር ይሙላ፤ ወገኔ ይደሰት እስኪጠግብ ይብላ፤ .. ብዬህ ነበር .. አሁን ግን... የጣልኩትን መረብ መልሼ ሰበሰብኩ፤ ጠግቤ ለማደር ሌላ መንገድ አሰብኩ፤ ምክንያቱም.. እኔ መረብ ጥዬ ዓሣ ስጠኝ እያልኩ እየተማፀንኩኝ፤ ከመረብ ጠብቀኝ ብሎ የፀለየውን ዓሣውን አሰብኩኝ፤ ... የባህሩ ዓሣ እንዲህ ሲለምንህ እኔ እሱን ባጠምደው፤ ያንተን ጠባቂነት ነውና ማወርደው፤ ስለዚህ አምላኬ… አዲሱን ልመና ፀሎቴን አድምጠኝ፤ የነፍሳትን ፀሎት ማይጋፋ እንጀራ ምረጥና ስጠኝ፤ @getem @getem @getem
نمایش همه...