cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🍂 ረውደቱል ኢስላም የቁርአን እና የተርቢያ ማዕከል 🌿

#ረውደቱል_ኢስላም_የቁርአን_እና_የተርቢያ_ማዕከል ሲሆን በደሴ በአሁን ሰአት ትውልዱን በዲን በማነፅ ላይ ይገኛል። ይሁንና ተደራሽነቱን ለማስፋት በሶሻል ሚዲያው ብቅ በማለት ኡማውን ማገልገል ይፈልጋል። #አላማችን ● በማዕከሉ የሚሰጡ ትምህርቶች እንዲሁም ተሰምተው ታይተው የማይታወቁ አዳዲስ ፕሮግራሞችን በዩቲዩብ በማዘጋጀት ለሙስሊሙ ኡማ ማድረስ https://youtube.com/@farzanmedia

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 373
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-1330 عوز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Watch "(ቀብር) በምድር ላይ የምታሳልፉት የመጨረሻ ቀን (አማረኛ ትርጉም) ክፍል 1" on YouTube https://youtu.be/wudxwXwpoGc
نمایش همه...
(ቀብር) በምድር ላይ የምታሳልፉት የመጨረሻ ቀን (አማረኛ ትርጉም) ክፍል 1

➣ ታማኝነትን እና ታታሪነትን ከጥበብ ጋር ከፈርዛን ሚዲያ በማገኝት ሚዲያው ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ መረጃዎች፣ያልተዳሰሱ አስገራሚ እውነታዎች፣የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች፣የተከበረውን ቁርአንን በተለያዩ ቃሪኦች ምን ይሄ ብቻ አስገራሚ አስቂኝ የተለያዩ ለሙስሊሙ የሚሆኑ ቁም አዘል አዳዲስ ፕሮግራሞችን በመስራት ኡማውን ለማገልገል ዝግጅቱን አጠናቆል። ➣ ይሁንና ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም በማስደረግ የሚለቀቁ አስተማሪ ትምህርቶችን በመከታተል በጋራ በአንድነት ወደ ስኬት ከፈርዛን ሚዲያ ጋር ✔ አላማችን ● ኢስላማዊ እውቀትን ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ● ሙስሊሙን ከተኛበት በማንቃት በሙስሊሙ የተጋረጠውን ፈተና ማለፍ ● የሙስሊሙን ማህበረሰብ ከሚያገለግሉ ሚዲያዎች መመደብ ✔ ተልእኳችን ● ጥራት ያለው አስተማሪ መልዕክቶችን በሙስሊሙ ማህበረሰብ በማዳረስ በዲንና በማህበረሰብ አገልግሎት ቀዳሚ ሁኖ መገኝት። ✔ እቅዳችን ● አዳዲስ መረጃዋች እንዲሁም የተለያዩ ሚዲያው የሚያዘጋጃቸው ፕሮግራሞችን በአስገራሚና በአዝናኝ ነገሮች በማዋዛት በማቅረብ ኡማውን ማገልገል።

Watch "ሰኔ 30 (ክፍል አንድ) አማረኛ ትርጉም "በፈርዛን ሚዲያ"" on YouTube https://youtu.be/T3mPP8_Z0dY
نمایش همه...

ሰብስክራይብ አድርጉ በቅርቡ አዳዲስ አስተማሪ የትርጉም ስራዎች ይለቀቃሉ።
نمایش همه...
Watch "ሰኔ 30 (ክፍል ሁለት) አማረኛ ትርጉም " በፈርዛን ሚዲያ "" on YouTube https://youtu.be/UblziHvLnIQ
نمایش همه...

ሁሌም ባመት ባመት አዲስ ነው ድግሷ ይኸው በየጊዜው ቫላንታይን እንጅ ባል አታይም እሷ Mahi Mahisho    በእንግሊዝኛ "ቫላንታይን ደይ" ይሰኛል። በአማርኛ "የፍቅረኞች ቀን" ወንደማለት ነው።   ከ1700 አመታት በፊት በሶስተኛው ክፈለ ዘመን በሀገረ ሮም በከላውዲዎስ ሁለተኛ የንግስና ዘመን ሮማዊያን ቅድስት ናት በሚል የሚያመልኳት "ሊሲየስ" ብለው የሰየሟት ጣዖት ነበረቻቸው። የሮማ ከተማ መስራች የነበሩትን ሰዎች በህፃንነታቸው አጥብታቸው ነበር በሚል አመታዊ ቀንና ቦታ ወስነውላታል። ጣዖታውያኑ የበላይ በነበሩበት ዘመን "ቫለንታይን" የተሰኘ አንድ ግለሰብ ፍቅር ሰጥታናለች በሚል ይህቺን ጣዖት ይቀድሳታል።   ግና በዚህ እምነቱ አልገፋበትም ከጣዖት አምላኪነት ተላቆ ክርስትናን ተቀበለ። በዚህ ድርጊቱ ሮማዊያኑ በእጅጉ ተበሳጩ። ከዓመታት በኋላ በዘመኑ የነበረው የሀገሪቱ መሪ ንጉስ ገላውዲዮስ ወንዶችን ለጦርነት ለማሰማራት ቢፈልግም እንዳሰበው ሠራዊትን መመልመል ስለተሳነው መፍትሄ ፍለጋ ያላገቡ ወጣት ወንዶች ሚስት እና ቤተሰብ ካላቸው ወንዶች ይልቅ ጥሩ ወታደሮች መሆን ስለሚችሉ የጋብቻ ጥምረትን እንዳያከናውኑ አወጀ።   በወቅቱ ሰዎች የሚጋቡት በኃይማኖታዊ ስርዓት በቀሳውስቱ እጅ በቤተክርስቲያናቱ ነበርና ለቀሳውስቱም ከማጋባት እንዲታቀቡ ትእዛዝ ተላለፈ። ይህ የንጉሱ ፍትሃዊ ያልሆነ ውሳኔ ያልተዋጠለት ቄስ ቫለንታይን ፍትሃዊ አይደለም ብሎ ያሰበውን የንጉሱን ውሳኔ ባለመቀበል በድብቅ ወጣት ፍቅረኞችን ማጋባቱን ተያያዘው። ለጋብቻ ወደ ቤተክህነቱ የመጡትን ያጋባ ጀመር። ንጉስ ገላውዲዮስ ይህን ድርጊቱን ደረሰበት ፌብሪዋሪ 14 እንዲገደል ትዕዛዝ አስተላለፈ ውሳኔው ተተግብሮ ተገደለ። ከጊዜ በኋላ አብዛኞቹ ሮማውያን ክርስትናን ሲቀበሉ "በቫለንታይን" ላይ በተፈፀመው ግድያ ተፀፀቱ። ለኛ ፍቅር ሲል ስለሞተ ክብር ይገባዋልና አመታዊ መዘከሪያ ቀን እናብጅለት ብለው የ"ፍቅር በዓል" ፈጠሩ። ዕለቱንም የ"ፍቅር ቀን" ብለው ሰየሙት። ከረዥም አመታት በኋላ ቤተክርስቲያኗ የ"ፍቅር ቀን" የሚባለውን በዓሏን "ሊሲየስ" ከምትሰኘው ጣዖት ጋር የሚያይዘውን ታሪክ ትቻለሁ አለችና "ቅዱስ" በሚሉት "ቫለንታይን" ላይ ብቻ በማንጠልጠል የ"ቫለንታይንን" ምስሎችና ቅርፃ ቅርፆች በመላው አውሮጳ እና አሜሪካ ከማሰራጨት ጋር በዓሉን አስፋፋች። ሆኖም ለሁለተኛ ጊዜ በቅርቡ እንደ አውሮጳውያን የዘመን ቀመር በ1969 የ"ቫለንታይን ቀን" ብላ ታከብር የነበረውንም ትቻለሁ አለችና ከቤተክርስቲያን በዓልነት ገሸሽ አደረገችው። ክስተቱ ከነስሙ ኃይማኖታዊ ቅርፅ ያለው መሆኑን እናስታውስ ላመኑት ይጠቅማልና ማስታወስ https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC https://t.me/LAILAHA_ILELLAH_ISLAMIC
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
https://youtu.be/eN-Ts4S6fw8 https://youtu.be/eN-Ts4S6fw8 https://youtu.be/eN-Ts4S6fw8 subscribe 🔔 Subscribe 🔔 Subscribe 🔔 Like 👍 Like 👍 Like 👍 Share Share Share ቅንነት እና ታማኝነትን ከጥበብ ጋር በፈርዛን ሚዲያ
نمایش همه...
ይህ የዩቲዩብ ሚዲያችን ነው አስተማሪ አዳዲስ ተሰምተው ታይተው የማይታወቁ ቪዲዩዋችን ያገኛሉ። ይሄንን ቪዲዩ ሳያዳምጡት እንዳያልፉ አደራ አላማዋቻችንን በማንበብ ሰብስክራይብ በማድረግ እኛም በደስታ ያስተምራሉ ብለን የምናስባቸውን ፕሮግራሞች ለሙስሊሙ ኡማ እናደርሳለን። አደራ ሙስሊም ከሆን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳንረሳ ካፊሮች በሀራም ቪዲዩዋች ብዙ ሰብስክራይብ እየሰበሰቡ እኛም በዚህ ዙሪያ አንድነታችንን በማሳየት ቻናሉን እናሳድገው። እንደማታሳፍሩን ተስፋ እናደርጋለን
نمایش همه...
نمایش همه...
(ሱብሀነሏህ) 😭 ያረብ ከቀብር ቅጣት አንተ ጠብቀኝ😭አስለቃሽ እና አስተማሪ ታሪክ

➣ ታማኝነትን እና ታታሪነትን ከጥበብ ጋር ከፈርዛን ሚዲያ በማገኝት ሚዲያው ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ መረጃዎች፣ያልተዳሰሱ አስገራሚ እውነታዎች፣የተለያዩ አስተማሪ ታሪኮች፣የተከበረውን ቁርአንን በተለያዩ ቃሪኦች ምን ይሄ ብቻ አስገራሚ አስቂኝ የተለያዩ ለሙስሊሙ የሚሆኑ ቁም አዘል አዳዲስ ፕሮግራሞችን በመስራት ኡማውን ለማገልገል ዝግጅቱን አጠናቆል። ➣ ይሁንና ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም በማስደረግ የሚለቀቁ አስተማሪ ትምህርቶችን በመከታተል በጋራ በአንድነት ወደ ስኬት ከፈርዛን ሚዲያ ጋር ✔ አላማችን ● ኢስላማዊ እውቀትን ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ● ሙስሊሙን ከተኛበት በማንቃት በሙስሊሙ የተጋረጠውን ፈተና ማለፍ ● የሙስሊሙን ማህበረሰብ ከሚያገለግሉ ሚዲያዎች መመደብ ✔ ተልእኳችን ● ጥራት ያለው አስተማሪ መልዕክቶችን በሙስሊሙ ማህበረሰብ በማዳረስ በዲንና በማህበረሰብ አገልግሎት ቀዳሚ ሁኖ መገኝት። ✔ እቅዳችን ● አዳዲስ መረጃዋች እንዲሁም የተለያዩ ሚዲያው የሚያዘጋጃቸው ፕሮግራሞችን በአስገራሚና በአዝናኝ ነገሮች በማዋዛት በማቅረብ ኡማውን ማገልገል።

🌼ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል🌼 🍂ክፍል ሁለት🍂 📝ቀኑ ጁሙአ ከአስር ሰላት በኋላ ነበር አንዲት እናት ከቤተሰቧ ጋር ሆና የልጇን ጀናዛ ይዛ ወደ ማጠቢያው ስፍራ መጣች። ጀናዛዋን እንዳጥብላት ጠየቀችኝ በማጠቢያ አልጋ ላይ ቀስ ብለን አስተኛናት። ልብሷን አውልቄ አውራዋን ሸፍኜ ማጠብ ጀመርኩ ውዱእ አደረኩላትና ትጥበት ለመጀመር ውሀ አቀረብኩ። ✍በፍጥነት የጀናዛዋ የሰውነት ቅርፅ መቀያየር ጀመረ አካሏ ተገለባበጠ። በድንጋጤ ውስጤ ተረበሸ ወደ እናቷ ሄጄ ከመሞቷ በፊት ምን ስትሰራ እንደነበር ጠየኳት 🍁⁽ከሰአታት በፊት ሙዚቃ እየሰማች በመደነስ ላይ እንደነበረች ነገረችኝ⁾🍁 "አላህም ስትደንስ በነበረበት ሁኔታ ሰውነቷን ገለበጠው።" 🍂{°ከሞት የበለጠ ምን መካሪ አለ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን°}🍂 🌹<<ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ>>🌹 🍂ክፍል ሶስት🍂 ይ▶ቀ▶ጥ▶ላ▶ል 🌼ኢ🌼ን🌼ሸ🌼አ🌼ሏ🌼ህ🌼
نمایش همه...
♻️ማንም ሳያነበው እንዳያልፍ♻️ ✅ይማሩበታል ይፀፀቱበታል✅ 🛌ከጀናዛ ማጠቢያ ክፍል🛌 🎀ክፍል አንድ🎀 📝ከለሊቱ ስምንት ሰአት አካባቢ የቤቴ በር በሀይል ተንኳኳ ። ከእንቅልፌ ባንኜ ተነሳሁ ። በቀስታ ወደ በሩ ተጠጋሁና ከፈትኩ ። በር ላይ አንድ ወጣት ቆሟል አጎቱ ነበር የሞቱት። ቶሎ መቀበር እንዳለበት ሀኪም ስለነገራቸው ተያይዘን ወደ ቤት አመራን። ✍ ........ጀናዛውን ማጠብ ጀመርኩ በመሀል ግን የሚያስደነግጥ ሁኔታ ተፈጠረ የሰውነት ከለሩ መቀያየር ጀመረ። ፊቱ ጠቆረ አካሉ ከሰለ ። እንደምንም አጥበን ጨረስን። ወደመቃብር ስፍራም ይዘነው ሄድን ። የተቆፈረው ቀብር ውስጥ ገባሁ መሬቱን ጠራረኩና አፀዳሁት የለህዱንም ስፋት ሞከርኩት። ወደ ውስጥ ጀናዛውን አስገባነው ምድር ሰውነቱን እንደነካው ከመሬት ስር ትልቅ ትል ወጣና ሰውነቱ ላይ ተለጠፈ አስወገድኩት ሆኖም ግን ሌላ ከመጀመርያው የተለቀ እባብ የመሰለ ትል ሰውነቱ ላይ ተጠመጠመ ። ነገሩ ከአቅማችን በላይ ሆነና ትተነው ከቀብር ወጣን ። ⁽⁽🍃ሰላትን ወቅቱን ጠብቆ እንደማይሰግድ ከአንድ ዘመዱ ተነገረኝ🍃 🍂ክፍል ሁለት🍂 ይ▶ቀ▶ጥ▶ላ▶ል 🍂{{ሙሰልሰል ስትመለከቱ ሰላት የሚያመልጣችሁ፣}}🍂 ⚽️ኳስ እየተጫወታችሁ ሰላት የሚያልፋችሁ ሰዎች ሆይ !!!⚽️ 🌸<<ስሙ>>🌸 ይህን አይነት አሟሟት ነው የምትሹት? {በአላህ እምላለሁ ባጠፋሀቸው ጊዜያት የምትቆጭበት ቀን ይመጣል ።} 🍃<<ዱንያን ለቀህ ከመውጣትህ በፊት ለኸይር ነገር ተቻኮል>>🍃 🌼<<ለወዳጅ ዘመድዎ ሼርና ፎርዋርድ በማድረግ ያዳርሱ>>🌼
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.