cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Emerald✨batch

Seniors 2014 Bahirdar academy school

نمایش بیشتر
أثيوبيا11 538زبان مشخص نشده استآموزش77 133
پست‌های تبلیغاتی
244
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Ngie ymchersha nw tblachwale ena for natural only nw dgamie form emtemolute
نمایش همه...
# ማስታወቂያ‼️ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች‼️ በ 2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ተቋማት ገብታችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን  በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ የካቲት 02/2015 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ:- በ 2015 የትምህርት ዘመን በልዩ ሁኔታ በአዳማ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዪኒቨርሲቲዎች መማር የምትፈልጉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ መርጣችሁ መመደብ የምትችሉ  መሆኑን እንገልጻለን። በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የምትሹ (ተመሳሳይ ጾታ ያላችሁ መንትያዎች፣ እመጫቶች(በቅርቡ የወለዳችሁ እናቶች) ፣ ነፍሰጡር ተማሪዎች፣ በመንግስት ሆስፒታሎች ህክምና ቦርድ የተረጋገጠ ልዩ ክትትል የሚሻ ህመም ታማሚዎች … ወዘተ)  ተማሪዎች ማመልከቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን  በቀጣዩ ሊንክ  https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ እየገለጽን ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል የማንቀበል መሆኑን እናሳውቃለን። ትምህርት ሚኒስቴር! ጥር 29/2015 ዓ.ም
نمایش همه...
Ngr gn blo telatbne eko 💀
نمایش همه...
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ትምህርት ሚኒስቴር ከ50 በመቶ በታች ያመጡ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደማይቀላቀሉ የገለፀ ሲሆን ነገር ግን የዩኒቨርሲቲዎችን የመቀበል አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት በውጤታቸው መሰረት ተጨማሪ ተማሪዎችን በመቀበል ለቀጣይ ዓመት ዩኒቨርሲቲ መግባት የሚያስችላቸውን ውጤት እንዲያገኙ ይሰራል መባሉን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዘግባል። @tikvahethiopia
نمایش همه...
Ke leleite 5 seat jemro mayet ychalale zare 😭
نمایش همه...
Tmrw or Saturday tebluale ayzone engdh
نمایش همه...
Repost from Hahu Vip Team📑
ተቀይሯል ‼️ #Results የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት የሚያዩበት Website ተቀይሯል። አምና የነበሩት አራት ውጤት የምታዩበት አማራጮች ተቀይሯል። በዚህ አመት የተማሪዎች ብዛት በእጥፍ ስለጨመረ አማራጮችን ወደ ስድስት አሳድገዋል። የተማሪዎች ውጤት ወደ System እያገባ መሆኑን እና የተማሪዎች ቁጥር ብዛት ስላለው ለመዘግየት አንዱ ምክንያት መሆኑን ተጠቅሟል። አሁንም ውጤት መቼ ይፋ እንደሚሆን ማወቅ አልቻልንም። ለማንኛውም ውጤት ልክ እንደወጣ ውጠታቹን የሚታዩበት websites እነዚህ ናቸው። 1. eaes.edu.et 2. eaes.gov.et 3. eaes.et 4. result.neaea.gov.et 5. Telegram 👉 @EAESbot 6. SMS 8046 🧣የተማሪዎች ውጤት ይፋ ስሆን በፈጣን ኔትወርክ ውጤታችሁን ለማየት እንሞክራለን። https://t.me/+oT45JdXaN1ZlZTM0
نمایش همه...
Watch "Kibrom Shiferaw (KEVA) - Eseyew | እሰየው - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)" on YouTube https://youtu.be/3xB1twzYu1A
نمایش همه...
Kibrom Shiferaw (KEVA) - Eseyew | እሰየው - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)

Ethiopian Music : Kibrom Shiferaw (KEVA) | ክብሮም ሽፈራው - Eseyew | እሰየው - New Ethiopian Music 2023 (Official Video) Subscribe: http://goo.gl/vdthqb Facebook :

https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/

Instagram :

https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/

Twitter :

https://twitter.com/HopeMusicEnt

Google+ :

https://plus.google.com/+hoplessable

Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: http://goo.gl/vdthqb #hopemusicethiopia #ethiopianmusic #hopeentertainment unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Hope Entertainment

Repost from JOHN TRAVELS (EGC)
የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ አልሆነም‼️‼️ በተለያዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾችና ግሩፖች ላይ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እንደተለቀቀ ተደርጎ እየተነገረ ሲሆን ነገር ግን ይህ መረጃ ከእውነታው የራቀ ነው። የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በአጭር ቀናት ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ት/ሚ ያሳወቀ ሲሆን እኛም መረጃውን ተከታትለን ይፋ ሲሆን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ሲለቀቅ ቀድማችሁ የምታዩበት ቻናል ሊንክ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘ @Academic_learn @Academic_learn
نمایش همه...
በቅርቡ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለወሰዳችሁ የባህርዳር አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ ምርጫ ፎርሙን በአግባቡ በመሙላት በ19/03/2015 ዓ.ም ት/ቤት በመምጣት እንድታስረክቡ በአክብሮት እየጠየቅን የተሻሻለዉ የዩኒቨርሲቲ የመምረጫ ፎርምም በዚህ ቴሌግራም ቻናል የተላከ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.