መህዲ ኢስላሚክ ሬዲዮ
የሙስሊሞች የድል ብስራ ት ! https://t.me/mehdi_islamic_radio
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
164
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Watch "መገን ነቢ | ቢላል ፋሪስ (ጧሀ ነቢይ) || Megen Nebi | Bilal Faris @Menzuma_Store" on YouTube
https://youtu.be/o_d6-Q79_fY
#መገን_ነቢ | ቢላል ፋሪስ (ጧሀ ነቢይ) || MEGEN NEBI | BILAL FARIS @Menzuma_Store
አሚር ሁሴን || መርዶየ ነው ለኔማ
https://youtu.be/5RE6vtQvjzk
https://youtu.be/5RE6vtQvjzk
ማዲሕ አሚር ሁሴን || መርዶየ ነው ለኔማ || Madih Amir Hussen || Merdoye new lenema | @harima_tube
አሚር ሁሴን || መርዶየ ነው ለኔማ
https://youtu.be/5RE6vtQvjzk
https://youtu.be/5RE6vtQvjzk
ማዲሕ አሚር ሁሴን || መርዶየ ነው ለኔማ || Madih Amir Hussen || Merdoye new lenema | @harima_tube
በእለተ ሰኞ መጋቢት 13/07/2013 በኢትዮጵያ እስላማዊ አስተምህሮት ውስጥ መምህር እና በዳእዋ ዘርፍ ትልቅ ስራን ይሰሩ የነበሩት ሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ(ሸይኽ አሕመድ ጂም) የታላቁን ሸይኽ ሙሂዲን አል‐ገትይ ተዕዝያ ገታ ደርሰው በባጃጅ ሲመለሱ በተፈጠረ አደጋ ውድ ህይታቸውን አጥተው ወደ ማይቀረው አለም ተሰናብተዋል፡፡
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!
ሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ በተለያዩ የዒልም ዘርፎች በርካታ በዒልም የታነፁ ወጣቶች ከሚመረቁበት አለም አቀፉ ግሎባል ኢስላሚክ ዩኒቨርሲቲ የዒልም ድግሪያቸውን የወሰዱ ትንታግ ወጣት ዓሊም የነበሩ ሲሆን ከዚያም መልስ በማህበራችን በኢትዮጵያ ኢስላማዊ አስተምህሮት ማህበር ውስጥ በዳእዋ ዘርፍ በተለይም በአማራ ክልል እጅግ በርካታ የዳእዋ ስራዎችን ለብዙ አመታት ሲሰሩ እና ብዙ ፌሪያማ ተገባሮችን ሲያካሂዱ የነበሩ ገና ከልጅነት ጀምሮ በእስልምና እውቀት ታንጸው ዲኑን በመኻደም ላይ ልዩ አስተዋጾ ያደረጉ ሸይኽ ነበሩ፡፡
የኢትዮጵያ እስላማዊ አስተምህሮት ማህበርም በሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ(ሸይኽ አሕመድ ጂም) ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ ሸይኽ አሕመድንም አሏህ ይምራቸው ዘንድ ዱዓ ያደርጋል።
በአጠቃላይ ለሸይኽ አሕመድ ሙሐመድ ኢድሪስ(ሸይኽ አሕመድ ጂም) ወዳጅ ዘመዶቻቸው ሁሉ መፅናናቱን ይመኛል።
"إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رَاجِعُونَ."
" እኛ ለአሏህ ነን፤ እኛም ወደርሱ ተመላሾች ነን።"
ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ
በሐሪማ ቲዩብ ይጠብቁን !
⬇️SUBSCRIBE ⬇️
https://youtube.com/channel/UCt2XL-JsLQykI6Zp9o359RQ
Subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
https://youtu.be/2aHcbZi4_2M
https://youtu.be/2aHcbZi4_2M
Subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
https://youtu.be/2aHcbZi4_2M
https://youtu.be/2aHcbZi4_2M
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.