cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Fanos Tech

በቻናላችን👇😇 🦿አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች 👨‍💻የኮምፒውተር ስልጠናዎች 📱ምርጥ አፕሊኬሽኖች 💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች 🎮ተወዳጅ ጌሞች ☠የሀኪንግ ትምህርቶች 🔥ሁሉን በአንድ የሆነ አዲስ የቴክ ቻናል በማራኪ አቀራረብ 📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካላቹ @Fanosinboxbot ላይ ማድረስ እንዳትረሱ

نمایش بیشتر
أثيوبيا6 810امهری6 537دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
728
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
👋🏻🤗ሰላም እንዴት ናችሁልኝ ውድ የ አፍሮ ፒክስል ቤተሰቦች ከብዙ ጊዜ መጠፋፋት ቡሀላ ተገናኝተናል🤙 አናም ለጠፋሁበት ለ 5 ሰዎች Logo በነጻ እሰራለሁ🥳 ሼር አድርጉና 3 ሰአት ላይ Post ሳረግ ቀድመው ኮመንት ላደረጉ 5 ሰዎች ሎጎውን እሰራላቸዋለው። መልካም እድል🔥 👀🔥Subscribe our channel👇🏼 🦾 | @afropixel 📌 | YouTube.com/@afro_pixel 🔎 | tiktok.com/@afro_pixel
نمایش همه...
" ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር ነው " - ፖሊስ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ወግ እና ባህል ያፈነገጡ ድርጊቶችን አስመልክተው መግለጫ አውጥተዋል። " ሀገራችን በህብረ ብሄራዊነቷ የምትታወቅና የተለያዩ ባህሎችና ወጎች ያሏት  ሀገር ነች፡ " ያሉ ሲሆን ፤ " ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ያፈነገጡ ድርጊቶች እያጋጠሙ ነው " ብለዋል። በከተማው አንዳንድ ሆቴሎች እና ሬስቶራንቶች የሀገሪቷን ህግ በሚጥስና ከማህበረሰቡ ወግ ተቃራኒ በሆነ መልኩ የግብረሰዶም እንቅስቃሴ መኖሩን መረጃዎች እያመለከቱ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መረጃ በመስጠት ተባባሪ እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል። ፖሊስ ፤ ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር መሆኑን ገልጾ በሚደርሰው መረጃ በመመስረት በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወስድ እያስታውቋል። በዚህ ህገ-ወጥ ተግባር የሚጠረጠሩ ሆቴል ቤቶች እና ሬስቶራንቶች የሀገርቷን ህግ አክብረው የመስራት ግዴታ እንዳለባቸው አሳስቧል። ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ  መረጃ እና ጥቆማ ያለው ማንኛውም ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በግንባር በመቅረብ በተጨማሪም  በነፃ የስልክ መስመር 991 እና 987 እንዲሁም በ011-1- 11-01-11 እና 011-5-52-63-02 በመጠቀም መረጃና ጥቆማ መስጠት እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
📌ፌብሩዋሪ 16 (ሮይተርስ) - ትዊተር ኢንክ በህንድ ውስጥ ካሉት ሶስት ቢሮዎች ሁለቱን ዘግቷል ሲል ብሉምበርግ ኒውስ አርብ ዕለት ጉዳዩን የሚያውቁ ሰዎችን በመጥቀስ ዘግቧል ። የማህበራዊ ሚዲያ ኩባንያው በኒው ዴሊ እና ሙምባይ ቢሮዎችን ዘግቷል ነገር ግን በቤንጋሉሩ ደቡባዊ የቴክኖሎጂ ማዕከል ውስጥ ቢሮውን መስራቱን እንደቀጠለ ሲሆን ይህም በአብዛኛው መሐንዲሶችን ይይዛል ሲል ዘገባው አክሎ ገልጿል። ትዊተር በአዲሱ ባለቤት ኢሎን ማስክ ባለፈው አመት በህንድ ውስጥ ከ200 በላይ ሰራተኞቹን ከ90% በላይ ማባረሩን ብሉምበርግ ዘግቧል። ባለፈው ወር ኩባንያው በህዳር ወር መጀመሪያ ላይ ወደ 3,700 የሚጠጉ ሰራተኞች ከስራ እንዲቀነሱ የተደረገው በትዊተር ላይ ሰፊ የወጪ ቅነሳ እርምጃዎች አካል በመሆን በደብሊን እና በሲንጋፖር ቢሮዎች ቢያንስ አስር ተጨማሪ የስራ ቅነሳዎችን አዝዟል። 😐ትዊተር ለሮይተርስ አስተያየት ወዲያውኑ ምላሽ አልሰጠም። 🧣Forward | Like | Comment 🔗@FanosTechOfficial

እነዚህን 2 አፖች አውርዳቹ መጠቀም ትችላላችሁ👻🔥
نمایش همه...
YTVPlayer @FanosTechOfficial .apk6.80 MB
YacineTV @FanosTechOfficial .apk7.34 MB
Photo unavailableShow in Telegram
😳🔥UEFA Champions League PSG VS Bayern ⚽ Milan Vs Tottenham ⚽ 🔥የሚያደርጉትን ጨዋታ በስልካችሁ ማየት ለምትፈልጉ አፑን ከታች upload አረግላቹሀለው!! 👻ፋኖስ ቴክ | 2015 | Stay tuned!! 🔗 | @FanosTechOfficial

😐ሰሞኑን የ telegram ቻናሎች እና tiktok ላይ የተወራው ስለ ቴሌግራም አና እንዳየሁት ሌሎች Unofficial የ ቴሌግራም አፕልኬሽኖችን ካልደለታቹ  አካውንታቹ ይደለታል ምናምን የሚል ነበር?🤔 🤗እና ትክክለኛው የቴሌግራም ያለው third-party app ወይንም Unofficial አፖችን ማለትም ከ official የቴሌግራም አፕ ውጪ እንደነ plus ninjagram ሌሎችም ላይ ከFeb 13 ጀምሮ የ verfcation cod እንደማይልክ እና የሚልከውም በ telegram official app ብቻ እንደሆነ ነው የተናገረው! እና ሌሎች የ telegram አፖችን መደለት አይጠበቅባችሁም አናም አካውንታቹ አይደለትም መልካም ቀን🤌🏿!! ✍🏼SEBRI 👻ፋኖስ ቴክ | 2015 | Stay tuned!! 🔗 | @FanosTechOfficial
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.