cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

أهل القرآن የቁርአን ቤተሰቦች

ቁርዐንን በተለያዩ ምርጥ ምርጥ ቃሪዖች የተጅዊድ ትምህርት እንዲሁም የተመረጡ ሙሀደራዎችን የሚያገኙበት ኢስላማዊ ቻናል። ለማንኛውም ሀሳብ አና አስተያየት @Fammilybot ላይ ያድርሱን

نمایش بیشتر
أثيوبيا11 759زبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🔮🔮🔮🔮👑👑👑👑 https://telegram.me/abdurrehim_official
نمایش همه...
የወራት_ንጉስ_ዐብዱረሒም_ከማል_አዲስ_ነሺዳ_2013_1442_.mp36.36 MB
"የወራት ንጉስ" አዲስ ነሺዳ በሙንሺድ አብዱረሂም ከማል ሰባህ ሪከርድስ ስቱድዮ "King of the months" by munshid Abdurehim Kemal https://youtu.be/ZdS85VXrI_A
نمایش همه...
"የወራት ንጉስ" አዲስ ነሺዳ በሙንሺድ አብዱረሂም ከማል ሰባህ ሪከርድስ ስቱድዮ "King of the months" by munshid Abdurehim Kemal

"የወራት ንጉስ" አዲስ ነሺዳ በሙንሺድ አብዱረሂም ከማል ሰባህ ሪከርድስ ስቱድዮ "King of the months" by munshid Abdurehim Kemal Sebah Records Studio

በአማራ ክልል ለዳዕዋ የተንቀሳቀሱ 10 የተብሊግ ጀመዓ አባላትና የአከባቢው ሙስሊሞች ታሰሩ። ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★ ከአዲስ አበባ ከተማ ለዳዕዋ ወደ አማራ ክልል የተንቀሳቀሱ 10 የዳዕዋ መርከዝ ጀመዓ አባላት፣ የዘጌ መስጊድ አስተዳዳሪና የሀገር ሽማግሌን ጨምሮ የአከባቢው ሌሎች ሙስሊሞች በባህር ዳር ታስረዋል። የመርከዝ ዳዕዋ ጀመዓዎ አባላቱ ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር አከባቢ ለ4 ወራት ለዳእዋ የሄዱ ሲሆን የዳዕዋ ሂደታቸውን ሊያጠናቅቁ 3 ቀናት ሲቀራቸው ባህርዳር አቅራቢያ ዘጌ ወደምትባለው ደሴት ተንቀሳቀሱ። ወደ ደሴቷ ደርሰው በመስጊድ ለዳዕዋ ሲንቀሳቀሱ በአካባቢው የተደራጁ ወጣቶች ከበዋቸው በመደብደብ "ወደ ዘጌ የመጣችሁት ቤተክርስቲያናችንን ልታቃጥሉ ነው" በሚል የዳዕዋ ጀመዓ 10ሩን አባላትንና የዘጌ አከባቢ ሙስሊሞችን ጋር ወደ ባህርዳር በመውሰድ አሳስረዋል።ከታሰሩት የዘጌ ሙስሊሞች መካከል ሽኽ ሰዒድ የሚባሉ ሙስሊም የዘጌ የሀገር ሽማግሌና ሼኽ አሊ የተባሉ የዘጌ መስጅድ አስተዳደር ሀላፊ ይገኙበታል። ከአዲስ አበባ ለዳዕዋ ሲንቀሳቀሱ በአሁኑ ጊዜ ታስረው የሚገኙትም በባህርዳር ቀበሌ 13 ፖሊስ ጣቢያ ታስረው የሚገኙት ስም ዝርዝራቸው የሚከተሉት ናቸው። 1) ቶፊቅ ኸሊፋ 2) ሙሳ ሻፊ 3) ሙሐመድ ጀማል 4) አልሃምዱ ሱሩር 5) ሳዲቅ ኸድር 6) አብዱሽኩር ሙባረክ 7) ሙባረክ ሙሐመድ 8) አወል አማን 9) ባህረዲን ሰዒድ 10 ) ጠሃ ዩሱፍ ለዳዕዋ ተግባር ወደ አማራ ክልል የተንቀሳቀሱ የተብሊግ ጀመዓ አባላት የተሰማሩበት ህጋዊ የስምሪት ማስረጃና ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ጭምር ቢያሳዩም ተቀባይነት አላገኘም። የዘጌ መስጂድ አስተዳዳሪ ሼህ አሊና የዘጌ ሙስሊም የሀገር ሽማግሌ የሆኑት ሀጅ ሰዒድ እንግዶቹ ለዳዕዋ እንደመጡ፣ህጋዊ እንደሆኑና ከዳዕዋ እንቅስቃሴ ዉጭ አንዳች ነገር እንዳላደረጉ እነርሱም አብረዋቸው እንደነበሩ ቢያስረዱም "ለምን ወደ ዘጌ ጠራችኋቸው? ለምንስ ተቀበሏችኋቸው?" በሚል ታስረዋል። የአማራ ክልሉ መጅሊስ ፕሬዝዳንት ሀጅ ሰዒድ ዳዒዎቹ ለዳእዋ ስራ ከአዲስ አበባ መርከዝ እንደመጡ ማስረጃ ቢቀርብላቸውም አይመለከተኝም በሚል ፈቃደኛ አለመሆናቸውን እንደገለጹ የአከባቢው ሙስሊሞች ይገልጻሉ። @ahmedin99
نمایش همه...
በጅልባብ ምክንያት በጅማ ዞን ዛሬም ተማሪዎች በአድማ በታኝ ተደብድበው ታሰሩ።ትናንት የታሰሩትም ፍ/ቤት ቀረቡ። ★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★★ ከትናንቱ የሊሙ ገነት በተጨማሪ በጅማ ዞን በአሰንዳቦ ከተማ በአሰንዳቦ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ጅልባብ ለብሰው እንዳይማሩ ሲከለከሉ ለምን ብለው የተቃወሙ ተማሪዎችም በአድማ በታኝ ፖሊስ ተደብድበው 7 ተማሪዎች ታስረዋል። ከታሰሩት ተማሪዎች መካከል የሚከተሉት በአሁኑ ሰዓት በኦሞ ናዳ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ። 1) አህመዲን ሀጂ ሙሀመድ 2) ሳቢት ሲራጅ 3) ሙዓዝ አባተማም 4) ሙባረክ 5)ሙሀመድ 6) ሪያድ ሀፊዝ በአድማ በታኝ ፖሊስ ድብደባ የተፈጸመባቸው ተማሪዎች ከፊሎቹ አካላዊ ቁስለትና መቀጥቀጥ ደርሶባቸዋል። በአሁኑ ሰዓት በአሰንዳቦ ከተማ ዉስጥ አድማ በታኝ ፖሊስ ተበትኖ ሌሎች ተማሪዎችን ለማሰር እንደተሰማራ ተማሪዎች እና የአከባቢው ኢማሞች ይገልጸሉ። በተመሳሰይ መልኩ በትናንትናው እለት በጂልባብ/ሂጃብ ምክንያት የታሰሩት ተማሪዎችን ለመጠየቅ የሄዱ ጠያቂዎችን ጨምሮ ስድስት ሰዎች ታስረዋል። ትናንት የታሰሩት ተማሪዎች ሌሊት ሲደበደቡና ሲገረፉ እንዳደሩ ዛሬ ጠዋት ሲጠይቋቸው እንደነገሯቸው የሚጠቅሱ አሉ። ከአካቢው በደረሰኝ መረጃ የጅማ ዞን የብልፅግና ፓርቲ ቢሮ ሀላፊ አቶ አሸናፊ ትዕዛዝ አማካኝነት በሊሙ ከተማ ጂልባብ ለብሰው በትምህርት ቤቱ አቅራቢ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ሴቶች ጭምር ታስረዋል። ከነዚህ በተጨማሪም ከታሰሩት መካከል አንዋር ሙስጠፋ የተሰኘ መምህር ዛሬ የሚገኝ ሲሆን ከትናንት ጀምሮ እስከ አሁን በሊሙ ገነት ከተማ የታሰሩት 17 የደረሱ ሲሆን ዛሬ ከሰዓት ፍ/ቤት ቀርበው የሰባት ቀን ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል። በተመሳሳይ መልኩ ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በጅማ ዞን በጢሮ አፈታ ወረዳ በዲምቱ ከተማ ጥቂት የሌላ እምነት ተከታይ የሆኑና ከሌላ አከባቢ የመጡ መምህራን በተደራጀ መልኩ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ጅልባብ ለብሰው እንዲማሩ ከተፈቀደላቸው እነርሱ ማስተማር እንደሚያቆሙ ማሳሰባቸው ታውቋል። በተጨማሪም የጅማ ዞን አስተዳደር አቶ አብዱልሀኪም ሙሉ እንደሚሉት ከሌላ አከባቢ የመጡ መምህራን የሌላ እምነት ተከታይ ተማሪዎችን ለሙስሊም ሴት ተማሪዎች ጅልባብ እንዲለብሱ ከተፈቀደ እናንተም ነጠላና መስቀል ያለባቸው አልባሳት ለብሳችሁ ወደ ት/ቤት ኑ በሚል እየቀሰቀሱ እንዳሉ ሪፖርት እንደደረሳቸውና በዞኑ የፀጥታ መዋቅር ዉስጥም ችግር እንዳለ እንደተገነዘቡ ጠቅሰው በቅርብ ቀናት ዉስጥ አጣርተን እርምጃ እንወስዳለን ብለዋል። በተመሳሳይ መልኩ በኦሞናዳ ከተማ ማምሻዉን ጂልባብ የሚለብሱና ሙስሊም ተማሪዎችን ያስተባብራሉ በሚል በዛሬው እለት ቤት ለቤት ተማሪዎችን ፖሊስ እየለቀመ ለማሰር ባደረገው ሙከራ ወላጆች በመቃወመቸው በከተማ የተሰበሰቡ ወላጆችን ለመበተን አስለቃሽ ጭስ ተተኩሷል። ከጅማ ዞን የትምህርት ቢሮና የጸጥታ ዘርፍ በተገኘው መረጃ መሰረት ጫናውን በተማሪዎች ላይ በማጠናከርና ወላጆችን በማግባበት የጂልባብ ክልከላዉን ተግባራዊ እናደርጋለን የሚል አቅጣጫ እንዳለ ታውቋል። ከአከባቢው የደወሉልኝ አንድ የመጅሊስ አመራርና የአንዱ ወረደ አስተዳደር እንደሚገልጹት ችግሩ በአከባቢው ባለው የመንግስት የፀጥታና የትምህርት ቢሮዎች መዋቅር ዉስጥ እንደሆነና አመራሮቹ መካከል በሚል የነበረ ልዩነትና ሽኩቻ ምክንያት በአቋም ተለያይተው ችግሩ በተማሪዎች ላይ እየተፈጠረ እንደሆነ ይገልፃሉ። @ahmedin99
نمایش همه...
ዋ ኢስላማ!! 😢😢😢😡😡😡 እናንተ የኢስላም ጀግኖች የአለምን አንድ ሶስተኛ ያንበረከካችሁ ከዋክብት ሮምን ያንቀጠቀጥከው ጀግናው ኻሊድ ኢብኑ ወሊድ!! አቅሷን ከካፊሮች ጦር አፅድተህ ታሪክ የሰራሀው ሶለሀዲን አል-አዩቢ!! ዛሬ መስጂዶቻችን ከአሏህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል እንኳን በማይመዝኑ ተራና ወራዳ በሆኑ አሳማዎች ሲቃጠሉና ሲወድሙ ብታዩ ምን ትሉ ይሆን!! ሀስቡነሏሁ ወኒዕመል ወኪል!! 😢😢😢😢😢
نمایش همه...
#EthioMuslims #EthioMuslimCommittee የፒያሳ ኑር መስጊድ የተቃውሞ መርሃ ግብር (በፍጥነት ያሠራጩ!) አርብ ታህሳስ 17/2012 || አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ ©ድምፃችን ይሰማ 1/ ሁሉም ሰላቱን በሰገደበት ቦታ ላይ በመቆም ተቃውሞውን ያሰማል፤ 2/ ተቃውሞውና ድምጽ ማሰማቱ ለ10 ደቂቃ ብቻ የሚቆይ ይሆናል፤ 3/ በድምጽ የሚባሉት መፈክሮች የሚከተሉት ይሆናሉ፦ ★ መስጊድ አቃጥለው የጨፈሩ ነውረኞች ለፍርድ ይቅረቡ! ★ ጉዳት ለደረሰባቸው ሁሉ ይቅርታ እና ካሳ እንሻለን! ★ የክልሉ መንግስት የተቃጠሉ መስጊዶችን በአፋጣኝ ሊያስገነባ ይገባል! ★ የክልሉን ሙስሊሞች ችግር የሚፈታ ኮሚቴ ይቋቋም! ★ የአማራ ክልል ለአጣሪ ኮሚቴው እገዛ ሊያደርግ ይገባል! ★ መስጊዶቻችንን መጠበቅ የህልውናችን ጉዳይ ነው! ★ ስንከፋፈል ሳይለዩ መስጊዶቻችንን ያቃጥላሉ! ★ ዛሬ መስጊዱን ያላስከበረ ነገ አገሩን አያስከብርም! ★ ዳሩ ካልተከበረ መሐሉ ዳር ይሆናል! ★ እኛ ሙስሊሞች ነን! ሱፊ ሰለፊ ይብቃ! ★ የሙስሊሙን መከፋፈል የሚመኙ የኢስላም ጠላቶች ናቸው! ★ የክልል ሶስት መጅሊስ በፍጥነት ይደራጅ! ★ ለሙያቸው የማይታመኑ ለአገርም አይታመኑም! ★ አግላይ ሚዲያ የዲሞክራሲና የፍትህ ፀር ነው! ★ መስጊድ አቃጥሎ መጨፈር የኢ-ሰብኣዊነት ጥግ ነው! ★ ለሰላምና ለፍትህ ሁሌም ዘቦች ነን! ★ አገራችንን ወደ ብልፅግና ማሻገር ቃል ኪዳናችን ነው! ለእውነት የሚወግንና ለፍትህ የሚተጋ ዜጋን በመፍጠር አገራችንን ወደ ስልጣኔ እናሻግራለን! አላሁ አክበር! Like ☑ Comment ☑ Share ☑
نمایش همه...
አህመዲን ጀበል ሰልፉ ገና ሰዓትና ቦታ አልተወሰነም ነገ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል በተጠንቀቅ ሁላችንም እንጠብቅ @guzooo
نمایش همه...
አምና በቢቸና መስጂድ ላይ ቦንብ ተወርዉሮ የሰው ህይወት ጠፋ፡፡ የክልሉ መንግስት ወይም ከቤተክርስቲያ አንደም ዉግዙት ሳይደረግ፣ ሚዲያዉም ተስማምቶ እንዳላየ አለፈ፡፡ በወቅቱ የቢቸና አከባቢ ሙስሊሞች በዚህ መልኩ የሞተባቸውን ለመቅበር ወጥተው ነበር፡፡ ይህ ቪዲዩ በዚሁ ገጽ ተለቆ ነበር፡፡ መጅሊሱም፣ ሚዲያውም በዝምታ የታለፈበት ክስተት ነበር፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ ለሀገር ሰላም ብሎ በትዕግስት አሳለፈ፡፡ ጉዳዩ ግን ገፍቶ የተቃጠሉና የፈረሱ መስጊዶች ቁጥር በትናንቱ የሞጣ መስጊድ ቃጠሎ ከ31 ወደ 34 ደረሰ፡፡ @guzooo
نمایش همه...
4.57 MB
ቁርአንን የሀፈዘች የ80 አመት የዕድሜ ባለፀጋ እኛ ምን ላይ ነዉ ያለነዉ መሀፈዙ ቀርቶ ቁርአን ጋ ከተገናኘን ስንትና ሰንት ጊዚያቶች ተቆጥረዉ ይሆን በቴሌ ግራም ለመከታተል👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEqprv3TO30-JAn7eg
نمایش همه...
❤️ 6
🙊 4