cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

HOT BILLBOARD'S SONGS (daily)

በሀገራችን የመጀመሪያው ሸላሚ የTGቻናል የየየየየየየየ ♥ hip-hop ♥ rap, ♥ electronic ♥ county ..... ♥Latino rap ina ♥latino urban መገኛ ®በየቀኑ በየሠዓቱ አዳዲስ ነገሮች መገኛ @HOTBILLBOARDSONGS

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
273
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ለዲሽ ባለሙያዎች ጠቃሚ ምክሮችን ከዮናስ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 1- ማንኛውንም ሳተላይት ስትሠሩ አሪፍ የሆነ LNB ተጠቀሙ የራሳችሁ የሆነ ይህም ሠው ቤት ስትሠሩ የቆየ ወይም በከፊል የተበላሸ ስለሚያጋጥም የራሳችሁ የሆነ Strong lnb ያስፈልጋል። ♨️ VARZISH ለመስራት Spartacus/Lifestar 0.2 db የምትጠቀሙ በvertical ስሩት በጣም ጥሩ ኳሊቲ ታገኛላችሁ ። Satcom LNB 0.1Db Lifestar LNB 0.2 Db ምርጥ የሆኑ Lnb ዎች ናቸው። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 2- ናይል ሳት የምትሠሩ በተለይ በ Analoge Finder ከሆነ 11938 H 27500 ወይም 12226 H 27500 በነኚህ ሪሲቨር ላይ እስከ 55-60% መምጣት አለበት ሁሉም ቻናሎች በጥራት እንዲሠሩ ከፈለጋችሁ ። ነገር ግን 11512 v 27500 በዚ መስራት ጥቅም የለውም እሱ 78 መቶ ሌሎቹ 40 ሊሆን ስለሚችል ማለት ነው። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 3- Yahsat /VARZISH የምትሠሩ ከሆነ ደግሞ በ11766 V 27500 ወይም 11881 V 27500 ስሩ ከዛን በነኚ እስከ60- 70 ሲመጣ varzish ይከፍትላችዋል። ሌላው ደግም ።Dstv እየገባ ስለምትቸገሩ በ11881 ስታገኙ search አርጉ ከዛን GEM LIFE,GEM CULTURE የሚሉ ቻናሎች ሲገቡ ትክክለኛውን ያህ ሳት ነው የፈየሠራችሁት ማለት ነው። ነገር ግን በ11785 H የምሠሩ ከሆነ ይህ ቁጥር Eutelsat 36° (DSTV),ላይ ስላለ ትቸገራላችሁ። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 4- Varzish ለመስራት ጥሩ የሆነ ሠሀን ያልተጣመመ በተለይ ደግሞ LNB የምናስርበት ዘንግ ቀና ካለ ወይም ወደ ሠሀኑ ከተለጠጠ የፈለገ ቢሆን ከ40 ከፍ አይልላችሁም vARZISH ደግሞ አይታሠብም ስለዚህ ብዙ ከመልፋታችሁ በፊት ዘንጉን በደንብ ተመልከቱ። አጠገቡ ሌላ ሠሀን ካለይህ ነገር አዲስ ዲሽ ላይ ራሱ በብዛት ያጋጥማል። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 5- ከቅርብ ጊዜያት በተደጋጋሚ የሚከሠተው ነገር ደግሞ የዲሽ Coaxial (ገመድ) በጣም fake ሲሆን ይህም ኳሊቲ እየመረጠ ነው የሚገባብን ለምሳሌ 11512 እስከ 78 መቶ 12645 15-25 ሊመጣ ይችላል ስለዚህ ገመድ ስትገዙ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ። @YONASDISH የመረጃና የሶፍትዌር ቻናል @YONASDISH2 የመወያያ ግሩፕ www.youtube.com/YonsatTech
نمایش همه...
ስም ኑረዲን ሙስበሀ ቁመት 1.76 ክብደት 75 Like ለማድረግ join 👇 @beonaboutpicart @beonaboutpicart Lemewedader 👇 @MODELMTESNOT
نمایش همه...
نمایش همه...
How to speed up your computer 10 simple step

10 ወሳኝ Settingዎች ኮምፒውተራችንን ፈጣን ለማድረግ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ በዚህ ቪዲዮ ላይ የኮምፒውተርዎን Performance ለመጨመር በጣም Effective የሆኑ አስር መንገዶችን ከቪዲዮ ጋር ለመግለፅ ሞክረናል። ስለሆነም እናንተም ኮምፒውተራቹ በቫይረስ የተጠቃ እንዲሁም ፍጥነቱ የቀነስ ሲሆን በዚህ መንገዶች በመጠቀም ፈጣን ማድረግ እንችላለን። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ከዚህ በፊት የለቀቅናቸው ቪዲዮዎችን ከታች በሚገኙት ሊንኮች ይመልከቱ ♨️ መብራት ሲጠፋ ስልካችንን ቻርጅ ለማድረግ ቲቪያችንን ለመጠቀም የሚያስችለን ከ 6v ባትሪ የምንሠራው INVERTER

https://youtu.be/WGsTuULo6SY

♨️ ከዚህ በዋላ ሪሞት ተበላሸ ብለው ሌላ ወጪ አያወጡም ።በቤታችን እንዴት ሪሞቶችን ማስተካከል እንችላለን ♨️ጠቅላላ ወጪ 20 ብር ብቻ አውጥተን ሚሞሪ ፍላሽ ብሉቱዝ የሚሠራ አምፕሊፋየር ከተበላሸ ቴፕና የሞባይል ቻርጀር በመጠቀም እንዴት መስራት እንችላለን

https://youtu.be/2CI-dMrYvBs

♨️ አሮጌ ቴፖችን ስፒከት ብቻ በመጠቀም እንዴት ሚሞሪ ብሉቱዝ ፍላሽ የሚያጫውት MP3 PLAYER መስራት እንችላለን።

https://youtu.be/GBTiwC-MiIA

♨️ ዲጅታል ፋይንደር ላይ እንዴት SOFTWARE UPDATE ማድረግ እንችላለን ሙሉ አጫጫኑን ይመልከቱ

https://youtu.be/PLsbsdt8ljk

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የተለያዩ የዲሽ ኤሌክትሮኒስ ስማርት ስልኮችና የኮምፒውተር መረጃዎችን ጥገና ቪዲዮዎችን ያገኛሉ። ♨️ ተጨማሪ መረጃዎችን ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ t.me/YONASDISH t.me/YONASDISH2 ♨️ በሳምንት ሁለት ቀናት የምንለቃቸውን የጥገና እንዲሁም አስተማሪ ቪዲዮዎችን Subscribe በማድረግ ይመልከቱ ።ለቻናላችን ማደግ የናንተ…

ልጆች ፣ ወጣቶች፣ ተማሪዎች ዛሬ መልካም ተግባር ስሩ እናቶች እና አባቶች #በውሸት_ዜና ሲጨናነቁ ማየት ከጀመርን ሰነባብተናል ይህ እንዳይሆን እውነተኛ ገፆችን እንዲቀላቀሉ እርዷቸው። ለምሳሌ :- የናንተን ቻናል ወደ ሆነው @Yenetube አስገቧቸው እና ከውሸት ዜና እንዲርቁ አድርጓቸው። በሚቀጥለ ሳምንት እውነተኛ ዜና የሚለቁ ቻናሎችን ለናንተ የምናስተዋውቅ ይሆናል።
نمایش همه...
የሪሲቨር ሎጎ ማሠራት የምትፈልጉ በሙሉ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♨️ አንድ ሪሲቨር እና ሎጎ ከናንተ ከሆነ ካርድ ባለ 25 ♨️ አንድ ሪሲቨር እና ሎጎ ከሌላችሁ ሎጎ በራሳችን ሠርተን በናንተ ምርጫ ወደ ሶፍትዌሩ Attach አድርግን እንልክላችዋለን። ዋጋው 50 ብር የሞባይል ካርድ ብቻ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ለማረጋገጥ የተለያዩ ፔጆችን ይመልከቱ። ዋጋችን በእጥፍ የቀነሠ መሆኑን ይመለከታሉ። @LIJYON ያናግሩን ONLY የምታሠሩ ብቻ
نمایش همه...
نمایش همه...
ልጆች ፣ ወጣቶች፣ ተማሪዎች ዛሬ መልካም ተግባር ስሩ እናቶች እና አባቶች #በውሸት_ዜና ሲጨናነቁ ማየት ከጀመርን ሰነባብተናል ይህ እንዳይሆን እውነተኛ ገፆችን እንዲቀላቀሉ እርዷቸው። ለምሳሌ :- የናንተን ቻናል ወደ ሆነው @Yenetube አስገቧቸው እና ከውሸት ዜና እንዲርቁ አድርጓቸው። በሚቀጥለ ሳምንት እውነተኛ ዜና የሚለቁ ቻናሎችን ለናንተ የምናስተዋውቅ ይሆናል።
نمایش همه...
نمایش همه...