cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Christian voice🥰🙋‍♂

In this channel u can get a biblical teaching in audio as well as in soft copy or in hand writing and other motivational spiritual words 😍 2 ጢሞቴዎስ 2:15 የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
161
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
ያልተዘጋጀን_ማግባት_ይቻላልን_በወንድም_ዳዊት_ፋሲል_lite.mp32.31 MB
♦#የመስቀል_በዓል_እውን_መጽሐፍ #ቅዱሳዊ_ነውን???♦ ===================== ዮሐንስ 8 (John) 32፤ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው። 1 ቆሮንቶስ 2 (1 Corinthians) 15፤ መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል 📌የመስቀል ፍቺ:- ========== “ክሮስ” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተወሰደው ክሩክስ ከሚለው የላቲን ቃል ነው። በብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች “መስቀል” (“የመከራ እንጨት” ) ተብሎ የተተረጐመው የግሪክኛ ቃል ስታዉሮስ ነው። Greek: σταυρός Transliteration: staurós Pronunciation: stow-ros' በጥንቱ ገጽ የግሪክኛ ቋንቋ ይህ “መስቀል ተብሎ የተተረጐመው ቃል [ስታዉሮስ ] ማንኛውም ነገር የሚሰቀልበትን ወይም [ለአጥር የሚሆንን] እንጨት ወይም ቀጥ ያለ ምሰሶ ወይም ግንድ ያመለክታል። . . . በሮማውያንም ዘንድ ቢሆን ክሩክስ (ክሮስ የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተገኘበት ቃል) በመጀመሪያ ቀጥ ያለ ምሰሶ ማለት የነበረ ይመስላል።”—በፒ ፌርቤርን የተዘጋጀ (ለንደን፣ 1874)፣ ጥራዝ 1፣ ገጽ 376 📌ስለ መስቀል ታሪክ ምን ይለናል?? ================== “[ሁለት እንጨቶች የተጋጠሙበት] የመስቀል ቅርጽ የመጣው ከጥንትዋ ከላውዴዎን ሲሆን በዚያ አገርና እንደ ግብጽ በመሳሰሉት የአካባቢው አገሮች ተሙዝ ለተባለው የጣዖት አምላክ (ታው የተባለውን የምሥጢራዊ ስሙን የመጀመሪያ ፊደል ቅርጽ የያዘ ስለሆነ) እንደ ምልክት ሆኖ ያገለግል ነበር። በ3ኛው መቶ ዘመን (ዓ.ም.) አጋማሽ ላይ አብያተ ክርስቲያናት ከአንዳንዶቹ የክርስትና እምነት መሠረተ ትምህርቶች ርቀው ሄደው ወይም የሌሎችን እምነት መቅዳት ጀምረው ነበር። የከሃዲውን ሃይማኖታዊ ሥርዓት ክብር ለመጨመር አረማውያን ምንም የእምነት ለውጥ ሳያደርጉ የቀድሞ እምነቶቻቸውን ከነምልክቶቻቸው እንደያዙ የቤተ ክርስቲያን አባሎች እንዲሆኑ ተፈቀደላቸው። ”—አን ኤክስፖዚተሪ ዲክሽነሪ ኦቭ ኒው ቴስታሜንት ወርድስ (ለንደን፣ 1962)፣ ደብልዩ ኢ ቫይን፣ ገጽ 256 “የግብጽ የጣዖት ካህናትና የሃይማኖት መሪዎች ነን ይሉ የነበሩት ነገሥታት የፀሐይ አምላክ ካህናት ስለነበሩ የሥልጣናቸው ምልክት አድርገው . . . ገጽ 90‘በክሩክስ አንሳታ’ ቅርጽ የተሠራ መስቀል በእጃቸው ይዘው ይዞሩ ነበር። እርሱም ‘የሕይወት ምልክት’ ይባል ነበር።”—ዘ ወርሽፕ ኦቭ ዘ ዴድ (የሙታን አምልኮ)፣ (ለንደን፣ 1904) ኮሎኔል ጄ ጋርኒር፣ ገጽ 226 📌የመስቀል አይነቶች ፦ =============== 👉1) ክሩክስ ኢሚሳ (ተ) = (Crux immissa) የላቲኖች መስቀል 👉2) ክሩክስ ኳዳርታ (+) = (Crux quadrata) የግሪኮች መስቀል 👉3) ክሩክስ ኮሚሳ (Crux commissa) (T) =ወይንም በተለምዶ የቅዱስ አንቶኒ መስቀል (St. Anthony’s cross) ተብሎ ይጠራል፡፡ 👉4) ክሩክስ ዲኩሳታ (Crux decussate) (X)= ወይንም በተለምዶ የቅዱስ እንድርያስ መስቀል (St.Andrew’s cross) ተብሎ ይጠራል። 📌መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?? ================= 1 ቆሮንቶስ 1፡18 የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ኃይል የሚለው የመስቀሉን ቃል እንጂ የመስቀሉን እንጨት(ቅርጽ) እንዳልሆነ ልብ ልንል ይገባናል። መስቀል ሲነሳ መነሳት ያለበት እንጨቱ ሳይሆን የተሰቀለው ጌታና የመጣበት አላማ ነው። የተሰቀለበት እንጨት ላይ ትኩረት አድርገን የተሰቀለውን ጌታ አላማ ብንስት ሐይማኖታዊ ስርአትን ከመፈጸም ውጭ ደህንነትን ልንካፈል አንችልም። ለምሳሌ አንድ ሰው ሆዱን ቢታመም እና ሽሮፕ ቢታዘዝለት የሚያድነውን ሽሮፑን ደፍቶ ጠርሙሱን ያድናል ቢል እና ይዞት ቢዞር ከበሽታው ሊፈወስ አይችልም። እንዲሁ የተሰቀለው ጌታ እንጂ የተሰቀለበት እንጨት ሊያድነን አይችልም። 👉 መፅሐፍ ቅዱስ በ1ኛ ቆርንቶስ 1፣23 ላይ " እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን" ይለናል። -በተሰቀለው ነው ደህንነት የምናገኘው(የሐዋ 4፡12) ፣ -በተሰቀለው ነው የዘላለምን ህይወት የተካፈልነው(ዮሐ 3፡16) ፣ -በተሰቀለው ነው ከኩነኔ ያመለጥነው (ሮሜ 8:1) -በተሰቀለው ነው ከሐጢያትና ከሞት ሕግ ነጻ የወጣነው (ሮሜ 8፡2)። የተሰቀለውን ጌታ እንጂ የተሰቀለበትን አንሰብክም የተሰቀለበት እንጨት ከተሰቀለው ጌታ አላማ ውጭ ምንም ነው። ይሁዳ 1 (Jude) 17፤ እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤ ዮሐንስ 8 (John) 32፤ እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው። ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ እና ሰላም ለሁላችንም ይብዛ። @christreflection
نمایش همه...
Ewunetegna mekakelegnachin christos eyesus bicha nw... Listen it👆@christreflection
نمایش همه...
5.14 KB
9.35 KB
6.60 KB
0.96 KB
0.64 KB
5.41 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.