cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Change/ ለውጥ 🏃

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ Join And share Love💞 And Respect 🙏🙏

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
982
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
በምርቃቴ ቀን ጉድ ሆኜ ነበር | Binistar | Ale Tube | donkey tube | Seifu on ebs

በምርቃቴ ቀን ጉድ ሆኜ ነበር | Binistar | Ale Tube | donkey tube | Seifu on ebs #binistar #ethiopiatiktok #ethiopia

نمایش همه...
Inspire Ethiopia

የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️

አስተውል ! ✊ ስለትላንቱ ስላለፈው ሁሉ ነገር ተመስገን ትልቅ ትምህርት ቤት ነበር አዎ ዛሬን በዚህ ማንነት እንድንቀበለው የረዳን ትላንታችን ነው ዛሬ ደግሞ ነገአችንን ውብ አድርጎ ለመስራት የምንጠቀምበት መሳሪያ ነው አሁንም ተመስገን 🙏 የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏 @BSEEAT
نمایش همه...
ተማር ! ከስህተትህ ተማር ፣ ከመንገድህ ተማር ፣ ከድልህም ተማር እያንዳንዱ የህይወት መንገድ የራሱ የሆነ ስጦታ አለው ሁላችንም ገና ከእናታችን ሆድ ስንወጣ ሁሉን ጠንቅቀን አላወቅንም ይልቁንስ በጊዜ ሂደት እያደግን ሄድን እንጂ በየቀኑ አዲስ ነገርን ለማወቅ ትጋ! ቆንጆ ቀን ተመኘን 🙏 @BSEEAT የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
نمایش همه...
00:21
Video unavailableShow in Telegram
ሳታልፍ በፊት ኑር! በዚህ አለም የሚያረጋጋ ቃል ቢኖር አንዱ "ሁሉም ያልፋል" የሚለው ነው፤ ሀዘኑም ያልፋል፣ደስታውም ያልፋል፣ ንዴቱም ያልፋል፣ እርካታውም ያልፋል፤ ሌላውን ተወው አንተም እኔም እናልፋለን! በፍጥረት አለም ፀንቶ የሚኖር ነገር ቢኖር አምላክ ብቻ ነው። ታዲያ ለሚያልፍ ችግር ለምን አብዝተህ ትጨነቃለህ? ለሚያልፍ ቀን ለምን ራስህን ትጎዳለህ? ህይወትህን ነብስ ዝራበት፤ የምትወደውን ስራ፣ የምትወዳትን የራስህ ለማድረግ ተዘጋጅ፣ መንፈሳዊነትህን ሳትለቅ የምድርን በረከት ሁሉ አጣጥም፤ ሳታልፍ በፊት ኑር ወዳጄ! @BSEEAT
نمایش همه...
ዛሬን ስራ ! አልበርት አንስታይን 'ከትላንት ተማር፤ ዛሬን በደንብ ኑር፤ ነገን ደግሞ ተስፋ አርግ' ይለናል። ብዙዎቻችን ትላንትናችን ውስጥ እየኖርን ነው፤ ከአመታት በፊት የሰራነውን ስህተት አሁንም እየተፀፀትንበት እየተቆጨንበት ምናለ እንዲህ ባደርግ እያልን ነው። አንዳንዶቻችን ደግሞ ነገ ውስጥ ገብተን እየዋኘን ነው፤ ስለነገ ማሰባችን አሪፍ የሚሆነው የዛሬ ድርጊታችንን የማይሻማን ከሆነ ነው። በህይወታችን ወሳኙ ግን ዛሬ ነው! ቢያንስ እጃችን ውስጥ ነው። ውብ ቀን ተመኘን🙏 @BSEEAT 😊
نمایش همه...
نمایش همه...
Inspire Ethiopia

ዛሬን ስራ ! አልበርት አንስታይን 'ከትላንት ተማር፤ ዛሬን በደንብ ኑር፤ ነገን ደግሞ ተስፋ አርግ' ይለናል። ብዙዎቻችን ትላንትናችን ውስጥ እየኖርን ነው፤ ከአመታት በፊት የሰራነውን ስህተት አሁንም እየተፀፀትንበት እየተቆጨንበት ምናለ እንዲህ ባደርግ እያልን ነው። አንዳንዶቻችን ደግሞ ነገ ውስጥ ገብተን እየዋኘን ነው፤ ስለነገ ማሰባችን አሪፍ የሚሆነው የዛሬ ድርጊታችንን የማይሻማን ከሆነ ነው። በህይወታችን ወሳኙ ግን ዛሬ ነው! ቢያንስ እጃችን ውስጥ ነው። ውብ ቀን ተመኘን🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊

እድል አለ ! እድል በየትኛዉ ቀዳዳ በኩል እንደሚመጣ አታዉቅም ስለዚህ አትዘናጋ ባገኘኸው አጋጣሚ ሁሉ ተጠቀም ወደኃላ አትበል ! ወደ ፊት ሂድ ! መልካም ምሽት ተመኘን 🙏🏽 @BSEEAT የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
نمایش همه...
ለስኬታማ ሳምንት ! ዛሬ የእረፍት ቀን ነው ከድካም ከሳምንቱ ግርግር ከነበረው ሩጫ ሁሉ እርፍ ብለህ ራስህን የምታዳምጥበት ቀን ነው ! እናም ይህችን ቀን ሳታንጠባጥብ በደንብ አድርገህ ተጠቀምባት ከዛም ሳምንትህ ውጤታማና ስኬታማ ሲሆን ታየዋለህ ! ቆንጆ ሰንበት ተመኘን 🙏
نمایش همه...