fa
Feedback
Fanos Homes @Temer properties

Fanos Homes @Temer properties

رفتن به کانال در Telegram

For more information +251943052073 +251913213004 +251943119563                           

نمایش بیشتر
2 307
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-3330 روز
آرشیو پست ها
ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 0913574413 0912855314
ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ለተጨማሪ ማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ ።                                                          0913574413 0912855314

በየ 6 ወር ዕጣ ይወጣል!! ለማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ !!! 0913574413 0912855314
በየ 6 ወር ዕጣ ይወጣል!! ለማብራሪያ በስራ ሰዓት ይደውሉ !!! 0913574413 0912855314

በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ 2,000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ በቀላሉ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ። ለተጨማሪ መረጃ እና ማብራሪያ በ 0924904416 0913574413
+3
በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ 2,000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ በቀላሉ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ። ለተጨማሪ መረጃ እና ማብራሪያ በ 0924904416 0913574413

ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ማነው? አላማውስ ምንድነው? ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በቤት ልማት ፣ በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፣ በአይቲ እና ማርኬቲንግ መስኮች በአገር ውስጥ እና ከአገር ውጪ የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመ አገር በቀል ኩባንያ ነው፡፡   ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ የመግዛት አቅም ውስንነት ላይ መጠነ ሰፊ ጥናት በማድረግ የችግሮቹን መንስኤዎች በመለየት እና የመፍትሔ ሀሳቦችን በመቀመር ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሰረተ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ በቀጣይ 10 አመታት ውስጥ ለ 100,000 ቤት ፈላጊዎች በሞዴሉ መሰረት በአዲስ አበባ እና በክልል ዋና ዋና ከተሞች ላይ ግንባታቸው በወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂዎች የተጠናቀቁ ቤቶችን ከአልሚዎች ጋር በተደረገ ስምምነት መሰረት በመግዛት በአመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በዕጣ በመለየት የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው፡፡ የመኖሪያ ቤት ችግር መንስኤዎች በአገራችን ለአመታት የቆየ እና እየተባባሰ የመጣው የመኖሪያ ቤት ችግር ማህበራዊ፣ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መንስኤዎች ያሉት ሲሆን ዋናዎቹ ከዚህ ቀጥሎ ተዘርዝሯል፡፡    እጅግ የተጋነነ የመኖሪያ ቤት መሸጫ ዋጋ!   የመሬት እና የግንባታ ግብአቶች ዋጋ ንረት!   ማህበረሰብ ተኮር ፕሮጀክቶች በሚፈለገው ልክ መቀጠል አለመቻላቸው!   ዘርፉ ላልተገባ ትርፍ ፈላጊዎች የተጋለጠ መሆኑ!   መሬትን በአግባቡ የመጠቀም ልማድ አለመኖር!   የዘመነ እና ወጪ ቀናሽ የግንባታ ቴክኖሎጂን አለመጠቀም! ወ.ዘ.ተ በመሆኑም ያሉንን ማህበራዊ እሴቶች እና ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በማካተት በትብብር የምንሰራበት ወቅት ላይ እንገኛለን፡፡ በዚሁ መሰረት ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ላይ የተመሰረተ ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት የሚያደርግ “Key-CHF” የተሰኘ ሞዴል ቀርፆ ወደ ተግባር ገብቷል፡፡     1.  Key-CHF ሞዴል “Key-CHF”  (Key Common Housing Fund) ሞዴል ከ አነስተኛ እስከ መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በአነስተኛ የካፒታል እና የአገልግሎት ክፍያ እንዲሁም ለ 30 ዓመታት በሚቆይ መጠነኛ ወርሀዊ ቁጠባ በጠቅላላው ከወቅቱ የቤት ዋጋ ግምት አንፃር እስከ 65 % ድረስ ብቻ በሚያደርጉት የገንዘብ አስተዋፅዎ በዓመት ሁለት ጊዜ እድለኞችን በእጣ በመለየት በ 10 ዓመታት ውስጥ 100,000 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡         በምሳሌ ለማስረዳት የመጀመሪያ እጣ ላይ ባለ አንድ መኝታ ቤት እድለኛ የሆነ ቤት ፈላጊ የሚጠበቅበት ክፍያ፡- •  የካፒታል እና የአገልግሎት  ክፍያ (ሲመዘገብ) = 77,280 •  የአምስት አመት የኢንሹራንስ ክፍያ (ሲመዘገብ) = 2,672 •  ወርሃዊ ቁጠባ የአገልግሎት ክፍያን አካቶ = 2,230 •  እጣ ሲወጣ የሚፈፀም ክፍያ = 300,000 •  ዕጣ የወጣበት ቤት ለ አምስት አመት ገቢ እንዲፈጥር ዕጣ የደረሰው ግለሰብ በወቅቱ የኪራይ ዋጋ ወርሀዊ መዋጮ በማከል እየከፈለ እንዲኖርበት ቅድሚያ ይሰጠዋል፤ይህ ካልሆነ ሊያከራየው ወይም ኪ በአደራ እንዲያከራይለት ማድረግ ይችላል፡፡ •  ቤቱ ለ 5 ዓመት ተጨማሪ ገቢ ካስገኘ በኋላ የሚፈፀም ክፍያ = 300,000  •  ወርሀዊ ቁጠባ ለቀሪ 25 ዓመታት እጥፍ ሆኖ ይቀጥላል = 4,230 የካፒታል ክፍያ እና ወርሀዊ ቁጠባ አጋራችን በሆነው ዳሽን ባንክ በተከፈተው ዝግ የሒሳብ ቁጥር (1234) የሚፈፀም ሲሆን የአገልግሎት ክፍያ በተከፈተው ተንቀሳቃሽ የሒሳብ ቁጥር (1235) ይፈፀማል፡፡ በተጨማሪ ሁሉም ክፍያዎች በቡና ኢንሹራንስ ሙሉ የአፃፀም ዋስትና የተገባላቸው ናቸው፡፡ የሞዴሉ አስፈፃሚዎች ኪ ሀውሲንግ ሶሎሽን •  ብሉዞን ማርኬቲንግ ኩባንያ •  ትረስት-ቴክ አይቲ ሶሉሽን •  አቢጃታ ሻላ ትሬዲንግ አጋር እና ተባባሪ ተቋማት •  መንግስታዊ ተቋማት •  ዳሽን ባንክ አ.ማ •  ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ •  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ •  ሪልእስቴት አልሚዎች ይገኙበታል፡፡ 2. ብሉ ዞን ማርኬቲንግ ብሉ ዞን ማርኬቲንግ ኩባንያ እንደ Key-CHF አይነት የማህበረሰብ ችግር ፈቺ የሆኑ የፈጠራ ሃሳብ የታከለባቸውን ምርት እና አገልግሎቶች የማስተዋወቅ እና የመሸጥ ስራ እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ ብሉ ዞን ማርኬቲንግ በ ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን በጥልቅ የተዘጋጀውን የከተማችንን ብሎም የአገራችንን የመኖሪያ ቤት አቅርቦት እጥረት እንዲሁም በአብዛኛው ማህበረሰብ ዘንድ ለሚስተዋለው የመግዛት አቅም ውስንነት፤ መፍትሔ የሆነውን እና በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሐሳብ ላይ የተመሰረተውን Key-CHF ሞዴል በ ኪ አፊሊየት ፕሮግራም ለማህበረሰቡ በማስተዋወቅ እና ማህበረሰቡም የእድሉ ተጠቃሚ በመሆን የቤት ባለቤት የመሆን ህልሙን በፍጥነት እንዲያሳካ ያደርጋል፡፡

በ77,280 ብር ቅድመ ክፍያ እና ከ 2,000 ብር በሚጀምር ወርሃዊ ቁጠባ በቀላሉ የመኖሪያ ቤት ባለቤት ይሁኑ። ለተጨማሪ መረጃ እና ማብራሪያ በ 0913574413 0924904416

በአነስተኛ ቁጠባ ፣ የቤት ባለቤት መሆን ተጀምሯል። keychf.com ብሎ በመግባት ድህረ ገፁን ይጎብኙ .
በአነስተኛ ቁጠባ ፣ የቤት ባለቤት መሆን ተጀምሯል። keychf.com ብሎ በመግባት ድህረ ገፁን ይጎብኙ .

New Microsoft Office Excel Worksheet (2).xlsx1.07 KB

New Microsoft Office Excel Worksheet (4).xlsx0.13 KB

STOP and LISTEN to YOURSELF! (Motivational speech) @MindsetCinema

You can't be sleeping 8 hours a day. No no no! Speaker: Steve Harvey @MindsetCinema #share

Rich Dad, Poor Dad CD2of3.mp310.46 MB

Rich Dad, Poor Dad CD1of3.mp310.31 MB

Rich dad poor dad INTRODUCTION Rich Dad Poor Dad is about Robert Kiyosaki and his two dads—his real father (poor dad) and the
Rich dad poor dad INTRODUCTION Rich Dad Poor Dad is about Robert Kiyosaki and his two dads—his real father (poor dad) and the father of his best friend (rich dad)—and the ways in which both men shaped his thoughts about money and investing. You don’t need to earn a high income to be rich. Rich people make money work for them. The rich father in this book teaches two small boys some invaluable lessons about money through their own experiences. The most important one is undoubtedly to understand on how to best use your mind and your time to create your own wealth through business and investments. Get out of the rat race. Learn how to seize opportunities, find solutions, take care of your business and investments and most especially, learn how to make money work for you and not be its

Rich Dad, Poor Dad CD3of3.mp37.50 MB

Rich Dad, Poor Dad CD2of3.mp310.46 MB