9 713
مشترکین
-124 ساعت
-187 روز
+5930 روز
آرشیو پست ها
9 713
አሁንም የፖፖውን ቀልድ እንሰልሰዋለን!
ስሙን የዘነጋነው አንድ ንጉስ ክፉኛ ብር ፈለገ፤ ሕዝቡ በመዋጮ ብዛት ስለተሰላቸ አላዋጣም አለ፤ገገመ! እና ንጉሱ ሐሳብ መጣለት ...የራሱ የንጉሱ ምስል የታተመበት የሽንት መሽኛ ፖፖ በብዛት አስመረተና እያንዳንዱ ዜጋ በግዴታ እንዲገዛ አዘዘ። ያልገዛ ወዮለት ! ሕዝቡ ገዛ ! አሁን ነገሩ ጀመረ... ወታደሮች ቤት ለቤት እየዞሩ ፖፖውን "ቸክ" ያደርጋሉ። ከተሸናበት ንጉስ ፎቶ ላይ በመሽናት ቅጣት፣ ካልተሸናበት ላይሸናበት ለምን ገዛ ቅጣት፣ አውጥቶ ከጣለ ንጉሱን በመጣል ቅጣት፣ ፖፖውን ይዞ ከአገር ሊወጣ ከሞከረ ንጉሱን በማንከራተት ቅጣት...
ኤጭ አሁንስ በዛ ካለ
ንጉሱ ላይ ኤጭ አሁንስ በዛ በማለቱ ቅጣት...😁
9 713
አዉቶብስ🚌 ዉስጥ ነኝ፡፡ ለበአል ወደ ቤተሰብ እየሔድኩኝ ነው የሆነ ወጣት አጠገቤ ተቀምጧል፡፡ ለቁርስ ወረድን፡፡ ወጣቱ ዱለት አዘዘ፡፡ እኔ ሚሪንዳ አዘዝኩ፡፡ ሚሪንዳዬን ሳልጨርስ በፊት ልጁ ዱለቱን በልቶ ጨረሰ፡፡
🎄
ወደ ባሱ ገባን፡፡ ሁለት እሽግ ብስኩት🍿 ከኪሱ አወጣና ‹‹እንብላ›› አለኝ እጁን እሳት የበላዉ ይመስል ሰብስቦ፡፡ ‹‹የተባረከ ይሁን›› አልኩት ድጋሜ እንዳይጠይቀኝ እየተመኘሁ፡፡ አልጠየቀኝም፡፡ ሁለቱንም እሽግ ብስኩት በላ፡፡ የሆነች አነስተኛ ከተማ ላይ መኪናዉ ሰዉ ሊጭን ቆመ፡፡ ‹‹ቆሎ፣ቆሎ፣ቆሎ›› እያለች የሆነች ቀጫጫ ልጅ ገባች፡፡ ‹‹አምጭዉ›› ብሎ ሲጎትታት ቃጤዋ ሊከነበል ለትንሽ ተረፈ፡፡ ‹‹ስንት ስንት ነዉ?›› አላት የቆሎ መስፈሪያዉን እያነሳ፡፡ ‹‹በእሱ ሁለት ብር ነዉ›› አለችዉ፡፡ ‹‹የስድስት ብር ስፈሪልኝ›› አላት፡፡ በእቃዉ ሶስት ጊዜ ሰፈረችለት፡፡ ‹‹ዝገን›› አለኝ፡፡ እንዳያመዉ ብዬ አንድ ጊዜ ዘገንኩኝ፡፡ ድጋሜ ልዘግን ስል ቆሎዉን ጨርሶ ፔስታሉን ጨባብጦ ወደ ኪሱ ሲከተዉ አየሁኝ፡፡
🎄
በመስኮቱ ወደ ዉጭ ማየት👀 ጀመረ፡፡ ‹‹ሹፌሩ አያቆምልንም እንጅ እዚህ ሀገር እንዴት ያለ አገዳ ነበር መሰለህ›› አለኝ በአድናቆት ተሞልቶ፡፡ አልመለስኩለትም፡፡ ምሳ የሚበላበት ቦታ ላይ ደረስን፡፡ ‹‹ምሳ እንብላ እንጅ?›› አለ ከወንበሩ እየተነሳ፡፡ ‹‹አሁን ቁርስ በልተን›› አለ ሹፌሩ ከተማዋን ሰንጥቆ እያለፈ፡፡ ‹‹እረ ባክህ አቁምልን በእራብ ልትጨርሰን ነዉ እንዴ?›› እያለ ቢጮህም ሹፌሩ ሳያቆምለት ቀረ ፡፡ ገረመኝ፡፡ መንግስት ‹‹ምግብ ዋስትናን አረጋግጫለሁ›› የሚለንማ ይሄንን ልጅ አይቶ መሆን አለበት፡፡
•════•••#መልካም_በአል •••════•
Join
@askignkeldoch
ሁሌም ምርጥ ምርጡን ለእናንተ ብቻ👍
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!
9 713
ዛሬ የእናቶች ቀን እየተከበረ ይገኛል
ለሁሉም እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ። ፈጣሪ ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን።🙏
🙏ክብር ለነዛ የሰው ፊት እየገረፋቸው በመከራ መሀል ሰው ላደረጉን እናቶች🥰
እስቲ ለእናቶቻችን ❤️
SHARE | @askignkeldoch
9 713
ለሚያልፍ ቀን በጥዋት አትነሱ.... እስከምሳ ሰአት ብትተኙ የቁርስ ወጪ ታድናላቹ፡፡ እንቢ ብሎ ለሚነሳ ግን #መልካም_ቀን እና በጎውን ይግጠማቹ በምትሄዱበት፡፡
🎼
••●◉Join us @askignkeldoch
9 713
💝No ሀሳብ😄Noጭንቀት💞 Just
🎼ፍቅር💓Just ፈታ😄
የዘንድሮ ወጣት በሁለት ይከፈላል..!
1⃣አንዱ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከፍቅረኛው "I Love You" የሚል መልእክት የሚጠብቀው ሲሆን..! 💞💞💞💞
2⃣ሁለተኛዉ ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነቃ ሞባይሉ ውስጥ ከመብራት ሃይል "Charge Full" የሚል መልእክት የሚጠብቀው.🤣🤣🤣
••●◉እኔ ግን ከሁለተኛዉ ነኝ 😜😜
•••• እርሶ ኬትኛውኖት🥇 or 🥈👇
9 713
#አሰፊው:- እስኪ ይሔን ሱሬ ዘረኛ አድርግልኝ
#ሰፊው:- ምን ማለትህ ነው አልገባኝም?
#አሰፊው:- ማለቴ አጥብብልኝ።
:
••●◉Join us @askignkeldoch
9 713
ከሽንት ቤት ስወጣ ሁለት ዝንቦች የብልግና ነገር ሲያደርጉ አይቼ ፊሊቲ ልነፋባቸው አልኩና
••●◉
ወንዱ ዝንብ አሳዘነኝ ኢሄኔ እኮ ይህን እድል ለማግኘት ስንቴ ጀንጅኗታል ብዙ ስጦታዎችን አምጥቶ ይሆናል ብዬ ትቼው ወደ ቤት ሄድኩኝ ልክ የቤቴን በር ልከፍት ቁልፍ ሳወጣ የሆነ ሀሳብ ብልጭ አለብኝ ።
•●◉ ምን አልባት እየደፈራት ቢሆንስ ?
•════••• @askignkeldoch •••════•
