አብርሆት የኢንተርኔት ቤተመጻሕፍት
رفتن به کانال در Telegram
📖 እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ እዚህ ቻናል ላይ መፅሀፍትን በፒዲኤፍ እና የተለያዩ ትረካዎችን ያገኛሉ። 📚 "መፅሀፍት ሁሌም እንደ አዲስ የምንከፍታቸው የህይወት ዘመን ስጦታዎች ናቸው።" ✏️ ጋሪሰን ኬይለር 🚧 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ 👉 @pdfbookscloud 📚📚📚📚📚📚📚 📚 #ንባብ_ለአብርሆት 📚
نمایش بیشتر2 030
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+77 روز
+12930 روز
آرشیو پست ها
📚 ርዕስ : ኪም ኢል ሱንግ
✍️ በንግድ ማተሚያ ቤት ተተርጉሞ የቀረበ
📖 የገፅ ብዛት: 360
🗓 የህትመት ዘመን: 2004ዓ.ም
📜 ዘውግ : ግለታሪክ
📚 የነውጠኛው ወጣት መሪ ኪም ጆን ኡን አያት የመጀመሪያው የሰሜን ኮሪያ ፕሬዚዳንት በሆኑት ኪም ኢል ሱንግ የህይወት ታሪክ ዙሪያ የተዘጋጀ መጽሐፍ።
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚 ርዕስ: አከራይ ተከራይ አካከራይ
✍ ደራሲ: አብረሃም ረታ
📖 የገፅ ብዛት: 83
🗓 የህትመት ዘመን: 1999 ዓ.ም
📜ዘውግ: ወግ
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
👆🏼👆🏼👆🏻
📒 Title: Ransom
✍️ Author: Daniel Steel
📖 Pages: 287
🗓 Publication Year: 2004
📜 Genre: Novel
📚 Outside the gates of a California prison, Peter Morgan is released after four long years and vows to redeem himself in the eyes of the young daughters he left behind. 📚
📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud
📚 ርዕስ: ልዑሉ
✍ ደራሲ: ኒኮሎ ማካቬሊ
✍🏻 ተርጓሚ: አና ፍራንክ (የብዕር ስም)
📖 የገፅ ብዛት: 152
🗓 የህትመት ዘመን: 2005
📜ዘውግ: ፖለቲካ
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
📚 ርዕስ : ኦፕሬሽን መቅደላ
✍️ ደራሲ : ብስራት አጥላባቸው
📖 የገፅ ብዛት: 231
🗓 የህትመት ዘመን: 2004ዓ.ም
📜 ዘውግ : ልብወለድ
💡 በማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
👆🏼👆🏼👆🏻
📒 Title: Fidel Castro - A Biography
✍️ Author: Volker Skierka
📖 Pages: 440
🗓 Publication Year: 2004
📜 Genre: Biography
📚 Fidel Castro is one of the most interesting and controversial personalities of our time - he has become a myth and an icon. He was the first Cuban Caudillo - the man who freed his country from dependence on the USA and who lead his people to rediscover their national identity and pride.
Castro has outlived generations of American presidents and Soviet leaders. He has survived countless assassination attempts by the CIA, the Mafia, and Cubans living in exile. He has become one of the greatest politicians of the 20th Century. His biography, and the history of his country exemplify the tensions between East and West, North and South, rich and poor. 📚
📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud
👆🏼👆🏼👆🏻
📒 Title: The Looming Tower
✍️ Author: Lawrence Wright
📖 Pages: 470
🗓 Publication Year: 2006
📜 Genre: History
📚 This book explains in unprecedented detail the growth of Islamic fundamentalism, the rise of al-Qaeda, and the intelligence failures that culminated in the attacks on the World Trade Center. 📚
📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud
👆🏼👆🏼👆🏻
📒 Title: How Europe Underdeveloped Africa
✍️ Author: Walter Rodeny
📖 Pages: 309
🗓 Publication Year: 1982
📜 Genre: History
📚 This influential book describes how European regimes exploited Africa for their own enrichment while simultaneously creating insurmountable obstacles to economic, political, and social progress on the continent. In contrast to other scholars, who focus on the economic aspects of African development, Rodney considers economics alongside politics and various aspects of culture, such as religion and education. His broad approach offers new insights about the dialectical relationship between European development and African underdevelopment. 📚
📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud
👆🏼👆🏼👆🏻
📒 Title: The Grand Ethiopian
Renaissance Dam, its Impact
on Egyptian Agriculture
and the Potential
for Alleviating Water
Scarcity
✍️ Author: Youssef M. Hamada
📖 Pages: 187
🗓 Publication Year: 2017
📜 Genre: Research
📌 Share our channel and support our effort to create a reader generation. @pdfbookscloud
📚 ርዕስ : አና ካረኒና
✍️ ደራሲ : ሊዮ ቶልስቶይ
✍🏿 ተርጓሚ:- ወጋየሁ በለው
📖 የገፅ ብዛት: 550
🗓 የህትመት ዘመን: 1986 ዓ.ም
📜 ዘውግ : ልብወለድ
📚 መፅሀፉ በአጠቃላይ ስለ ቤተሰብ፣ ጋብቻ፣ ታማኝነት፣ ግብረገብነት፣ ሃይማኖት፣የመደብ እና የፆታ ልዩነት ይዳስሳል። ብታነቡት ሁለት ነገሮች ትረዳላችሁ፦
፩) ልብወለዱ ጥሩ ስለሆነ ግዜያችሁን እንዳተረፋችሁበት ትረዳላችሁ
፪) ሊዎ ቶልስቶይ በጣም የተዋጣለት ደራሲ እንደሆነ ትገነዘባላችሁ
💡 በመፅሃፉ ላይ የተሰጠ አስተያየት (Tewodros Shewangizaw ፌስቡክ ላይ ከፃፈው እና Book For All ግሩፕ ላይ ከተጋራው ልጥፍ የተወሰደ ሙሉ ልጥፉን ለማግኘት:- https://m.facebook.com/groups/bookforall/posts/3367793826625926/ )
💡 ሁሌም እንደምንለእንደምንለውበማንበባችን እጥፍ ብናተርፍ እንጂ ከቶ አንከስርበትምና ሁሌም እናንብብ። 💡
📌 ቻናላችንን ሼር በማድረግ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር የምናደርገውን ጥረት ያግዙ @pdfbookscloud
