cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቀዳማዊ

#profile_pic #love ❤ #friend_for_ever #school_life #capl_pic cross @samihabshawe #tik_tok_challeage😎 #dance #musik_bye_voice #sami

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
410
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🎙 • Jossy & Nahom 🔊 • በነገራችን ላይ @Birabiromusic            @mussegirma
نمایش همه...
#ወገኖቼ_ማነኛውም_ያለን_ነገር_ለምሳሌ #የተማሪነው_ትምህርት_ድግሪ_ማስተርስ_ዶክትሬት_ፒኤችዲ #የምንሰራው_ሥራ_ያለን_ሀብት_ቤት_መኪና #በዙሪያችን_ያሉ_ተጽዕኖ_ፈጣሪ_ሰዎች, #በእጃችን_ያለው_ስልጣን_የተቀመጥንበት_ወንበር #የደረስንበት_የስልጣኔ_ጥግ #ሚስት_ልጆች_ባል_እህት_ወንድም_አባት_እናት #መልክ_ውበት_ቁመና_ማነኛውም_ያለን_የተፈጥሮ_ማንነት #ጎሳ_ዘር_ብሔር_የተወለድንበት_ሀገር_አህጉር #ቀለም_ኃይማኖት_ጾታ_አገልጋይነት_የተቀባው_ነኝ_ማለት #በሕይወታችን_ዙሪያ_ያለው_ማነኛውም_ነገር_መመኪያ_ልሆን_አይችልም_ከቱርክ_እና_ከሶሪያ_መማር_እንችላለን_ሁሉም_ነገር_በጥቂት_ደቂቃ_አመድ_ሆኑዋልና #ቆም_ብለን_እናስብ_ንሰሐ_እንግባ_ወደ_እግዚአብሔርም_እንመለስ! “ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።” — ኤርምያስ 9፥24 “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤” — ኤርምያስ 9፥23 “ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30-31 @GODIS_LOVE @GODIS_LOVE @GODIS_LOVE @GODIS_LOVE
نمایش همه...
https://t.me/Christ_Tube የቀረበ የመቁረቢያ ዘመን፣ #የፍፅምት_መቋጫ ከእርኩሰት መራቂያ፣ #ከሀጢአት_መሰንበቻ ወደ ፅድቅ መቅረቢያ #አለምን_መካጃ የእውነት መደረቢያ #ክፋትን_መርከሻ የመቁረቢያ ዘመን ፥ ,,,,,,,ጌታ ፊት መታያ,,,,, በፀሎት በምልጃ ,,,,,,በእንባ መቅረቢያ,,,, በጉልበት መሔጃ... ,,,,,በአብ ፊት መውደቂያ,,,, ነውና ዘመኑ ወደ እርሱ እንጠጋ...... ልቅላቂ ጊዜ የፍፅምት መቋጫ በመቁረቢያ ዘመን ::: :: ::::: :::: :::: መሔጃ እንዳናጣ መንምነን ተርበን ፣ ::: =:: :::=::: ==: ::: ከስተን እንዳንጎዳ የመንፈስ ምግብን """""" """"' "''' "" """አጥተን እንዳንከሳ እምነትና ፍቅርን፣ ...... ..... ..... ..... ...ገምደን እናንሳ #ቀርቦ_ሳለ_ዘመን_ወደ_እርሱ_እንጠጋ ! “እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤” — ኢሳይያስ 55፥6 @CHRIST_TUBE @CHRIST_TUBE ✍️✍️ተፃፈ በአና ንጉሴ✍️✍️
نمایش همه...
ኖርማል ሰው እንደሆንክ የሚያረጋግጡ 12 ምልክቶች 1.ቴሌግራም አለህ 2.ሞባይል አለህ 4.ይሄንን በማንበብ ግዜህን እያቃጠልክ ነው 5.ሶስት ቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም 7.እውነትም እንደሌለች ቼክ አደረክ 8.ተሸወድክ 6 ቁጥርስ 9.በመሸወድክፈገግ ብለሀል 10.1ቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም 11.እውነት መስሎክ ቼክ አደርክ 12.አሁንም ተሸወድክ😁 የተሸወደ👍        ......ሀበሻ vibe 👑 @viberealfeel 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 https://t.me/+aXwj4GnXdJQwY2U0
نمایش همه...
ከ #father ጋር አብራቹ ሆናቹ  GF 📞ደውላ እያናገርካት .... አፈቅርሃለው የኔ ማር ❤ ስትልክ ... #እዚህም_እንደዛው_ነው_ባይገርምሽ።😁😂
نمایش همه...
ምነው አግብቻለሁ ስልሽ ጠፋሽ እላታለው...                         ሆቴል ገብተህ ምግብ የለም ካሉህ ምን ልታደርግ ትቀመጣለህ  አለችኝ😜
نمایش همه...
አንድ ጊዜ የሞት መልእክተኛ ወደ አንድ ሰው ጋ ይመጣና "ጓደኛዬ ዛሬ ያንተ ተራ ነው ልወስድህ መጥቻለሁ" ይለዋል። ሰውዬውም ተደናግጦ "ግን እኮ አልተዘጋጀሁም" ብሎ ይመልስለታል። የሞት መልክተኛውም "እንግዲህ ምንም ማድረግ አልችልም ሊስቴ ላይ ያለው የመጀመሪያ ስም ያንተ ነው" ይለዋል ። ሰውዬውም ተስፍ በመቁረጥ "እሺ በቃ ትንሽ አረፍ በል የሚበላ ነገር ላምጣልክ እኔም ቤተሰቦቼን እና ጕደኞቼን ልሰናበት ከዛ ይዘከኝ ትሄዳለክ"አለው። መልእክተኛውም በሰውዬው ሀሳብ ተሰማምቶ ቁጭ አለ። ሰውዬው አንድ ሀሳብ መጣለት። ምግቡ ውስጥ የእንቅልፍ መድሀኒት ጨምሮ ለመልእክተኛው ሰጠው። መልእክተኛው ምግቡን በልቶ ከጨረሰ በኃላ ወዲያው ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ሲወድቅ ሰውዬው በፍጥነት መልእክተኛው ስም ዝርዝር የጳፈበትን ሊስት አንስቶ የሱን ስም ከመጀመሪያው አጥፍቶ መጨረሻ ላይ አደረገው ። መልእከተኛው ከጥልቅ እንቅልፍ ሲነሳ ሊስቱን ያነሳና "በል እንግዲህ ጓደኛዬ ስላደረክልኝ እንክብካቤ ሁሉ በጣም አመስግናለው በጥሩ ሁኔታ ሰላስተናገድከኝ ለዛሬ ከመጨረሻው እጀምራለው ።😊 * ማንም ሰው ከቀኑ አያልፍም!!😅
نمایش همه...