fa
Feedback
ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

رفتن به کانال در Telegram

በብ/ዓ/ቅ/ጴጥሮስ ወጳውሎስ እና ቅ/ገብርኤል ቤ/ክ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው

نمایش بیشتر
3 236
مشترکین
-124 ساعت
+67 روز
+4630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+4
در 0 کانال‌ها
اوت '26
+100
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+99
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+134
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+61
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+69
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+86
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+73
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+76
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+54
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+59
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+74
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+123
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+251
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+187
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+108
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+110
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+138
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+189
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+100
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+118
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+99
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+44
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+58
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+386
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
03 سپتامبر0
02 سپتامبر+2
01 سپتامبر+2
پست‌های کانال
የመርሐግብር ቦታ ለውጥ ውድ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት አባላት ነሐሴ 30 ላይ የምንገናኝበት ቦታ አስቀድሞ Stay Easy Hotel እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች
የመርሐግብር ቦታ ለውጥ
ውድ የፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት አባላት ነሐሴ 30 ላይ የምንገናኝበት ቦታ አስቀድሞ Stay Easy Hotel እንደነበር ይታወቃል። ነገር ግን በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች ቦታው ወደ SUNLAND HOTEL መቀየሩን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን።
ነሐሴ 30 | አይቀርም!

2
ልዩ የ3 ወር የጸሎት መርሐግብር 🗓 አርብ ነሐሴ 29 ⏰ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
ልዩ የ3 ወር የጸሎት መርሐግብር 🗓 አርብ ነሐሴ 29 ⏰ ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
140
3
بدون متن...
664
4
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት ⏰ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ 🔖 ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት ⏰ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ 🔖 ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ሁላችሁም ተጋብዛችኋል።
1 424
5
እንኳን ደስ አለን የፍሬ ሃይማኖት Youtube Channel 10,000 Subscribers አልፏል።
እንኳን ደስ አለን የፍሬ ሃይማኖት Youtube Channel 10,000 Subscribers አልፏል።
1 628
6
بدون متن...
1 414
7
አዲስ ነገር እየመጣ ነው ... 🗓 ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.
አዲስ ነገር እየመጣ ነው ... 🗓 ነሐሴ 30 ቀን 2018 ዓ.ም.
2 403
8
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት ⏳ 3 ቀን ቀረው ⏳
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት ⏳ 3 ቀን ቀረው ⏳
1 166
9
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት ⏳ 4 ቀን ቀረው ⏳
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት ⏳ 4 ቀን ቀረው ⏳
1 220
10
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት ⏳ 5 ቀን ቀረው ⏳
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት ⏳ 5 ቀን ቀረው ⏳
1 793
11
🗓 ነሐሴ 30
🗓 ነሐሴ 30
1 496
12
🕯 የሐዘን መግለጫ 🕯 "ሕያው ሆኖ የሚኖር ሞትንስ የማያይ ማን ነው" (መዝሙረ ዳዊት መዝ 89፤48 ) የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ የሆነው ናትናኤል ጋሩምሳ አያት ስላረፉ ሰንበት ት/ቤታችን የተ
🕯 የሐዘን መግለጫ 🕯 "ሕያው ሆኖ  የሚኖር ሞትንስ  የማያይ ማን ነው" (መዝሙረ ዳዊት  መዝ 89፤48 ) የሰንበት ት/ቤታችን አገልጋይ የሆነው ናትናኤል ጋሩምሳ አያት ስላረፉ ሰንበት ት/ቤታችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል። የቀብር ሥርአታቸው በትላንትናው ዕለት የተፈፀመ ሲሆን በነገው ዕለት በዕለተ እሑድ (ነሐሴ 10 ቀን 2018) ከአመሻሹ 11:00 በመኖርያ ቤታቸው ተገኝተን ስለምናጽናና ሁላችሁም እንድትገኙ  በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። ለወንድማችን ናትናኤል እና ለመላው ቤተሰቦቻቸው እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን!    📍 አድራሻ: አጠና ተራ ከቴሌ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ "ኢየሱስም ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳን ሕያው ይሆናል" ዮሐ 11፥25
1 700
13
بدون متن...
2 046
14
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የእኅቶች ጉባዔ 🗓 ነሐሴ 10 ⏰ ከ11:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ርዕስ ☞ ቅዳሴ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የእኅቶች ጉባዔ 🗓 ነሐሴ 10 ⏰ ከ11:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ ርዕስ ☞ ቅዳሴ
3 876
15
ለመመዝገብ :- https://forms.gle/jDJy8cXgFjU3pckX9
1 707
16
''ወንድሞች ሆይ እያንዳንዱ በተጠራበት እንደዚሁ ሆኖ በእግዚአብሔር ዘንድ ይኑር።'' 1ኛ ቆሮ7፤24 ውድ የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አባላት እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም አደረሳችሁ አደረሰን እያል
''ወንድሞች ሆይ እያንዳንዱ በተጠራበት እንደዚሁ ሆኖ በእግዚአብሔር ዘንድ ይኑር።'' 1ኛ ቆሮ7፤24 ውድ የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አባላት እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ለማርያም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን ሰንበት ትምህርት ቤታችን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ የአንድነቱን መዋቅር አስተግብሮ አዲሱን ሥራ አመራርና ሥራ አስፈጻሚዎች አስመርጦ ወደ ሥራ መግባቱ የሚታወስ ነው። ስለሆነም ከታች በተዘረዘሩት ንዑስ ክፍሎችና ዘርፎች ላይ ገብተን ለማገልገል እና የሰ/ት/ቤታችንን አገልግሎት ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ለማድረግ የበኩላችንን መወጣት ተገቢ ስለሆነ ፍላጎታችሁን  እስከ ቀን 19/12/2018 ዓ.ም ድረስ  ከታች በተቀመጠው username እና ስልክ  እንድታሳውቁን ስንል በአምላከ ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ስም እንጠይቃለን። 1. ሥርዓተ ትምህርት ☞ ንዑስ 2. መምህራን ምደባ ☞ ዘርፍ 3. ተማሪዎች ክትትል ☞ ዘርፍ 4. ምዘና እና ግምገማ(አርትኦት) 5. ዕቅድ ዝግጅት እና ክትትል ☞ ንዑስ 6. ጥናት እና ምርምር ☞ ንዑስ 7. መረጃ ማደራጃና ማጠናቀሪያ ☞ ንዑስ 8. በጀት አስተዳደር ☞ ንዑስ 9. ንብረት አስተዳደር ☞ ንዑስ 10. ሙያዊ አገልግሎት ክፍል ☞ ንዑስ 11. ሥነ ጥበብ ክፍል ☞ ዘርፍ 12.ማኅበራዊ ሚዲያ ዝግጅት ☞ ዘርፍ መሆናቸውን እየገለጽን ስለ ክፍላቱ አስፈላጊውን ማብራሪያና የግንዛቤ ማስጨበጫ  ሥልጠና እንደምንሰጥ ለማሳወቅ እንወዳለን። ለበለጠ መረጃ ☞ 0930389858 ወይም @Thaodokos_21
3 348
17
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት 🗓 እሑድ ነሐሴ 17 | 2018 ⏰ ከ9:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ተጋብዛችኋል ...
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት 🗓 እሑድ ነሐሴ 17 | 2018 ⏰ ከ9:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ተጋብዛችኋል ...
1 989
18
የመርሐግብር ለውጥ ከደብሩ ሰበካ ጉባዔ ጋር በተደረገ ውይይት እና በአንዳንድ የውስጥ አሰራሮች ምክንያት ነገ ነሐሴ 2 2018 ዓ.ም ሊደረግ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን
የመርሐግብር ለውጥ ከደብሩ ሰበካ ጉባዔ ጋር በተደረገ ውይይት እና በአንዳንድ የውስጥ አሰራሮች ምክንያት ነገ ነሐሴ 2 2018 ዓ.ም ሊደረግ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን የሕንጻ አሰሪ ክፍሉ ግን ሀብት የማሰባሰብ ስራውን ስለጀመረ ሁላችሁም የሰ/ት/ቤቱ አባላት ለመሳተፍ ዝግጁ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን። የፍሬ ሃይማኖት ልህቀት ማዕከል #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል
1 922
19
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት 🗓 እሑድ ነሐሴ 17 | 2018 ⏰ ከ9:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ተጋብዛችኋል ...
ዝክረ ፍሬ ሃይማኖት 🗓 እሑድ ነሐሴ 17 | 2018 ⏰ ከ9:00 ጀምሮ 📍 በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ የተወደዳችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ተጋብዛችኋል ...
2 654
20
#የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል
#የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል #የፍሬ_ሃይማኖት_ልህቀት_ማዕከል
1 946