ማኀበረ የአብስራ የመዝሙር ቻናል
እኛ እንዘምራለን ጠላት ይጨነቃል የደስታቸው ምንጩ ከወዴት ነው ይላል ፡ ማህበረ የአብስራ @Mahibere_yabsira_27 @Mahibere_yabsira_27 @Mahibere_yabsira_27
نمایش بیشتر525
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
ሶበስ
421
ሶበስ ይወርዱ መላእክት
መላእክት ይወርዱ
አወ ሊቃነ መላእክት
ይበል ኧኸ
አልቦሙ ድምፅ
ኧኸ ኧኸ ኧኸ
ወአልቦ አሰረ ለምክያዳት
ይቀልል ሩጸቶሙ
እም ንፋሳት
ውስተ አገሩ
ለእግዚአብሔር
ኢትዮጵያ
ይበል ኧኸ
ማኀበረ የአብስራ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ሶበ ተዘከርነሀ ለጽዮን
420
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ውስተ አፍላገ ባቢሎን
ህየ ነበመ ወበከይነ
እንዚራቲነ ሰቀልነ ውስተ ጒዓቲሃ
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን
ባሰብናት ጊዜ ጽዮንን
በባቢሎን ወንዞች አጠገብ
ተቀምጠን አለቀስን
መሰንቋችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ
አዝ-----
ፅኑ መከራን ተቀበልን ተጨነቅን በፈተና
የደዌ ሞት በላያችን እንደዝናብ ወርዷልና
አህዛብም ዘበቱብን እንዲህ ብለው በየተራ
ዘምሩለት ለአምላካችሁ ቢያድናቹ ከመከራ
እግዚአብሔር ፅዮንን በመንግስቱ መርጧታል እና
ማደሪያው ትሆነው ዘንድ ወዷታል እና
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም
ፅዮን ሆይ እናታችን ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
አንቺን ብንረሳ ቀኛችን ትርሳ
አዝ-----
የማረኩን በጦራቸው በኃይላቸው የተመኩ
በጽዮን ደጅ ያለፍርሃት የጽዮንን ክብሯን ነኩ
ይህን ያየ ከላይ ሆኖ በደመና ተሸፍኖ
ባቢሎንን አሻገረን የማረኩንን በትኖ
አዝ-----
ስጋችንን ሊገንዘን የሞት ጥላ ቢያጠላም
እናልፋለን ሁሉን ባንቺ የአምላክ እናት ድንግል ማርያም
ቅድስት ሆይ ከባረክሽን እንድናለን ከደወዌያችን
ለስጋና ለነብሳችን መድኃኒት ነሽ እናታችን
🙏🙏በመጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ🙏🙏
ማኀበረ የአብስራ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ቅዱስ ላልይበላ
419
ቅዱስ ላልይበላ ላልይበላ
ቅዱስ ላልይበላ ላልይበላ
ዕፁብ ነው ድንቅ ነው የሠራው
ምሳሌም የለው
አዝ-----
ዘውትር ብመላለስ ላልይበላ
ዐይኔም አይጠግበው " " " "
የሠው ስራ አይደለም " " " "
የሥላሴ ነው " " " "
አዝ-----
በማህጸን ሳለ ላልይበላ
ስለተመረጠ " " " "
ቤተ-መቅደስ ሠራ " " " "
ድንጋዩ ያጌጠ " " " "
አዝ-----
የአሰራሩ ዘይቤ ላልይበላ
ከላይ ወደ ታች " " " "
ስነ ሕንጻው ሲታይ " " " "
የማይሰለች " " " "
ላዩ አረንጓዴ ነው " " " "
ውስጠኛው ባሕር " " " "
ጸበሉ የፈለቀው " " " "
ከቋጥኙ ስር " " " "
አዝ-----
በዕምነት የመጡ ላልይበላ
ከቤተ ጊዮርጊስ " " " "
አንቀላፉ ከዚያው " " " "
ምፅአት እስኪደርስ " " " "
ማርኳቸዋልና " " " "
የእግዚአብሔር ቅዱስ " " " "
🙏🙏በመልዐከ ሰላም ዘማሪ ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ🙏🙏
ማኀበረ የአብስራ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ማርያም አበባዬ◽
418
ማርያም አበባዬ ድንግል አበባዬ
ማርያም አበባዬ ድንግል አበባዬ
ማርያም አበባዬ ማርያም አበባዬ
የነቢያት ትንቢት ማርያም አበባ
የመላእክት እህት ድንግል አበባ
እሙ ለብርሃን ማርያም አበባ
የአስማርሽው አለሙን ድንግል አበባ
የሙሴ ደመና ማርያም አበባ
የኤልያስ መና ድንግል አበባ
አዝ =====
ለተራቡ ቀለብ ማርያም አበባ
ለታመሙት ብርታት ድንግል አበባ
የአለም እመቤት ማርያም አበባ
የደካሞች ጉልበት ድንግል አበባ
በአባቶችሽ ፈንታ ማርያም አበባ
ልጆች ተወለዱ ድንግል አበባ
ስምሽን ለትውልድ ማርያም አበባ
ሁሌ የሚያስረዱ ድንግል አበባ
አዝ =====
በምልጃሽ ተማምኖ ማርያም አበባ
መንገድ የጀመረ ድንግል አበባ
ስምሽን ሰንቆ ማርያም አበባ
ጉዞ የጀመረ ድንግል አበባ
ማነው የረሳሽው ማርያም አበባ
ማነው የተውሽው ድንግል አበባ
በድል ተመልሷል ማርያም አበባ
አላሳፈርሽው ድንግል አበባ
አዝ =====
ለተራቡት ቀለብ ማርያም አበባ
ለታመሙት ብርታት ድንግል አበባ
የአለም እመቤት ማርያም አበባ
የደካሞች ጉልበት ድንግል አበባ
በአባቶችሽ ፈንታ ማርያም አበባ
ልጆች ተወለዱ ድንግል አበባ
ስምሽን ለትውልድ ማርያም አበባ
ሁሌ የሚያስረዱ ድንግል አበባ
ማኀበረ የአብስራ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
እኔስ በማርያም◽️
417
እኔስ በማርያም እፅናናለሁ እታመናለሁ
እኔስ በድንግል እመካለሁ እታመናለሁ
የሠላሜ ወደብ እታመናለሁ
የልቤ ደስታ
የአበው መፅናኛ
እናቱ የጌታ
የኩኬለሽ ማርያም
የበረሀ ስንቄ
ክብርን የተመላሽ
ዝናር እና ትጥቄ
ምስጋና በልቤ እታመናለሁ
ሞልቶ እጠራሻለሁ
ጠዋትና ማታ
ፅዮን እልሻለሁ
የቤቴ ብርሃን
ድምቀቴ ሆነሻል
መሶብ ማድጋዬ
በፍቅር መልተሻል
ከእናቴም በላይ እታመናለሁ
ክንድሽ ደግፎኛል
ከሀዘን ከመከራ
ልጅሽ ታድጎኛል
የፃድቃኔ ማርያም
የመንፈሴ እርካታ
ትውልድ ያከበረሽ
የጌታ ስጦታ
ምግብ መጠጤ ነሽ እታመናለሁ
ስምሽ ይማርካል
ወንድምና እህቴ
ዘመዴ ሆነሻል
ብራብም ብጠማም
እርካታዬ ነሽ
ፍቅርሽ ሲበዛልኝ
አልኩሽ ኩኬለሽ
ማኀበረ የአብስራ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27 ✥
✥ @Mahibere_yabsira_27✥
╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.