cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሪፖርተር ET

🔖 ይህ የሪፖርተር ET የቴሌግራም ገፅ ነው ®️ => በቻናሉ 📌 ፈጣን 📌 ትኩስ 📌 ወቅታዊ እና 📌 ወሳኝ መረጃዎችን እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል !

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
27 304
مشترکین
-2524 ساعت
-1147 روز
-43830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"በየጊዜው ወጣቶች የምገብርበት የጦርነት ምዕራፍ መዘጋት አለበት " - አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ በኩል ዛሬ መልዕክት አሰራጭተው ነበር። በዚህም ፤ " የህዝባችን ሁለንተናዊ መብትና ጥቅም ከማረጋገጥና አስተማማኝ ከማድረግ የሚቀድም ሌላ አጀንዳ የለንም " ብለዋል። " የህዝባችን ጥቅምና መብት የሚያረጋግጥ መንገድ ሁሉ እንጓዘዋለን " ያሉት አቶ ጌታቸው " ጉዞው እንዲሳካ የህዝቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነው " ሲሉ አክለዋል። ፕሬዜዳንቱ ፤ " ከሚገባው በላይ ያበረከተ ህዝብ በቅንነትና ታማኝነት ማገለገል ይገባል " ሲሉም ገልጸዋል። " ህዝቡ ከጦርነትና ጦርነት ወለድ ችግሮች በማላቀቅ ወደ አስተማማኝ ሰላም እንዲሸጋገር መስራት ይገባል " ሲሉም አስገንዝበዋል። አቶ ጌታቸው ረዳ  ፤ " በየጊዜው ትኩስ ሃይል የሆኑትን ወጣቶች የምንገብርበት የጦርነት ምዕራፍ ተዘግቶ ፤ የልማትና የእድገት ፍላጎታችን እንዲሳካ መስራት አለብን " ብለዋል። Via:- Tikvahethiopia
نمایش همه...
👍 8 1😴 1
ተፈታች‼️ አርቲስት አዲስአለም ጌታነህ ከ21 ቀናት እስር በኋላ ዛሬ ተፈታለች።
نمایش همه...
👍 12 6
አዳዲስ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ጫማዎችን አስገብተናል! MAME BRAND👟👞 MAME BRAND ከሞያሌ ጥራታቸውን የጠበቁ የወንዶች ጫማ በሉበት በማድረስ ላይ ይገኛል! ለተረካቢዎች እና ለባሾች የምትፈልጉትን እንድትመርጡና እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ግዙ 🙏 ☎️ 0914289861 📩 @MAME_BRAND_MOYALE ♨️አድራሻ ሞያሌ ጥራት 💯 መለያችን ነው ✅ በቴሌግራም👉 https://t.me/+Uop_9gl1lFG0sJPy
نمایش همه...
👍 1 1
#ሰበር በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ አካላት መወሰዳቸው ታውቋል። የሁለቱ አገልጋዮች መኖሪያ ቤት መፈተሹም ተገልጿል። በአሁኑ ሰዓት ሜክሲኮ ፌዴራል ፓሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የሚገኙ ሲሆን የተያዙበት ምክንያት አልታወቀም። ምንጭ፦ የማህበረ ቅዱሳን የፌስቡክ ገፅ
نمایش همه...
👍 9😭 1
North London Derby 🧤 የአርሰናልን የዋንጫ ጉዞ የሚወስነው ሌላኛው ተጠባቂ ጨዋታ በለንደን ተቀናቃኖቹ መሀል ይካሄዳል የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በ 35ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብሮቹ የከተማ ባላንጣዎቹን ቶተንሀም ሆትስፐርስ ከ አርሰናል ያገናኛል። የሊጉን መሪነት የተቆናጠጡት አሰናሎች የቻምፒየንስ ሊግ ቦታን ይዞ ለማጠናቀቅ እየተጫወቱ ያሉትን ቶተንሀም ሆትስፐርስ ይገጥማሉ። 35ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ጨዋታ ቶተንሀም ሆትስፐርስ ከ አርሰናል የጨዋታ ሰዓት - ቀን 10:00 ስታድየም - ቶተንሀም ሆትስፐርስ ስታድየም
نمایش همه...
👍 23
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል። ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። #MoE ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
نمایش همه...
👍 14🤔 2 1
2 እና ከዚያ በላይ ጫማዎችን ለሚገዙ ልዩ የበዓል ቅናሽ አድርገናል!
نمایش همه...
ለበዓል የሚሆኑ አዳዲስ እና ጥራታቸውን የጠበቁ ጫማዎችን አስገብተናል! MAME BRAND👟👞 MAME BRAND ከሞያሌ ጥራታቸውን የጠበቁ የወንዶች ጫማ በሉበት በማድረስ ላይ ይገኛል! ለተረካቢዎች እና ለባሾች የምትፈልጉትን እንድትመርጡና እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ግዙ 🙏 ☎️ 0914289861 📩 @MAME_BRAND_MOYALE ♨️አድራሻ ሞያሌ ጥራት 💯 መለያችን ነው ✅ በቴሌግራም👉 https://t.me/+Uop_9gl1lFG0sJPy
نمایش همه...
👏 6👍 3😁 1
የሊቨርፑል ቀጣዩ አሰልጣኝ ታውቋል ! ሊቨርፑል በቀጣይ ክረምት ከክሎፕ ጋር ከተለያየ በኋላ የሱ ተተኪ በመሆን የፌዮኖርዱ አሰልጣኝ አርኔ ስሌት ወደ አንፊልድ እንደሚሄድ ተረጋግጧል። በ2024/25 ለሊቨርፑል አዲስ ምዕራፍ ይጀምራል ።
نمایش همه...
👍 6🤣 3
ቲክቶከሯ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደለች 😭😭😭 አቢ ትባላለች ቲክቶክ ላይ የምትሸጣቸዉን የባሕል ልብሶች በማስተዋወቅ ትታወቅ ነበር።ጦር ሐይሎች አካባቢ ጂም ቤት ዉስጥ የሚያሠራት አሠልጣኝ በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ገድሏታል። የግድያዉ ምክንያት ደሞ ለምን ቲክቶክ ላይ ጂም ቤት ዉስጥ የምሰሪዉን ቪዲዮ ለምን ለቀቅሽ የሚል ነዉ።እናቷ የፍትሕ ያለ እያሉ ነዉ።አቢ የ5 አመት ሴት ልጅ እናት ነበረች። ነፍስ ይማር😭😭😭
نمایش همه...
😭 21👍 10 1