cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ክንፎች🧚‍♂

what Makes U feel A live ? https://t.me/knfoch @QFrehiwot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
198
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
የሆነ ፡ ቀን ፡ ሁሉም ፡ ሰው ፡ ሊቃወመኝ ፡ ይችል ፡ ይሆናል ፤ ያ ፡ ማለት ፡ ብቻውን ፡ ግን ፡ ትክክል ፡ አይደለሁም ፡ አለትን ፡ አይደለም ። ህርያቆስ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ማን ፡ ነው ፡ ከ እኛ ፡ መሃከል ፡ ከ እውነት ፡ ጋር ፡ ደስ ፡ የሚለው ?
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ምንም ፡ ይሁን ፡ የታለፈው ፡ በቃ ፡ አልፍዋል ፡ ሄድዋል ፡ የሆነው ፤ አሁን ፡ ግን ፡ ሙዚቃ ፡ መስማት ፡ ቡና ፡ መጠጣት ፡ መሳቅ ፡ ማቀፍ ፡ መሳም ፡ ማፍቀር ፡ አለብን ፡ መውደድ ፡ አለብን ፤ ምን ፡ ልል ፡ ነው ፡ መኖር ፡ አለብን !
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ባለ ፡ ጋሪው ፤ ማነኸ ፡ የጊዜን ፡ ጋሪ ፡ የምትጋልብ ፡ እንስቲ ፡ ቶሎ ፡ ቶሎ ፡ ንዳው ( በ ፡ አስቱ ፡ ዜማ ፡ ነው ፡ እንግዴኸ ) ልቤም ፡ ሳይሸበር ፡ ሳይለኝ ፡ ብዙ ፡ ቅር ፡ እርቂ ፡ እንድሄድ ፡ ከምንም ፡ ከምን ቶሎ ፡ ቶሎ ፡ ንዳው የ አለም ፡ ግሳንግስ ፡ የስጋ ፡ እስር ፡ ቤት ፡ ውጦ ፡ እንዳያስቀረኝ ፡ ካልገባኝ ፡ ግራ ፡ ከገባኝ ፡ አለም ፡ አብርረኸ ፡ ውሰደኝ * ማነኸ ፡ ባለ ፡ ጋሪ ፡ የጊዜው ፡ ጋላቢ ፡ አንተ ፡ ሙዚቀኛ ፡ የነብሴ ፡ ፍቅረኛ በላ ፡ ሞዝቅልን ፡ በላ ፡ ፍሰስልን ፡ በላ ፡ አዚምልን ንፈስ ፡ እርጠብልን ፡ ጋሪኸን ፡ አሳሳው ፡ መንገድኸም ፡ ይጥለቅ ፡ ከ ጊዜነት ፡ ወተኸ ፡ ከቃል ፡ በላይ ፡ ሆነኸ ፡ ከ እኛው ፡ እንድትደርስ ፡ እኛኑ ፡ ወደእኛው ፡ ፈጥነኸ ፡ እንድታደርስ በል ፡ ቀርካኸን ፡ አጥብቅ ፡ ልብህን ፡ አሳሳው ፡ የ ነብስኸን ፡ እንባ ፡ በዋሽንት ፡ አፍስሰው ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በደላችንንም ፡ ይቅር ፡ በለን እኛም ፡ የበደልናቸውን ፡ የበደሉንንም ፡ ይቅር ፡ እንድንል !
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
😇 So cool Don William
نمایش همه...
نمایش همه...
Don-Williams-I-Believe-In-You.m4a3.84 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በሬን ፡ ብዘጋው ፡ ህይወት ፡ በተከፈተው ፡ መስኮቴ ፡ ወደ ፡ ነብሴ ፡ ስትዘልቅ ፡ አየሁ ፡፡ ብቻ ፤ ብቸኝነት ፡ ብሎ ፡ ነገር ፡ በተዘጉ ፡ ብር ፡ እና ፡ መስኮቶች ፡ የሚመጣ ፡ ቦዶነት ፡ መሆኑን ፡ አውጋችኝ ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ነገር ፡ ሁሉ ፡ በህይወት ፡ እንዳለ ፡ ማወቅ ፡ ትሻለኸ ? በል ፡ ሙዚቃውን ፡ ከፍ ፡ አድርገ *
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ትክክለኛ ፡ ሰው ፡ አለ ፡ ብዬ ፡ አላምንም ደግሞም ፡ መኖር ፡ እንዳለበትም ፡ አይሰማኝም ፡ ነበር ፡ ግን ፡ ተሳስቻለሁኝ ፡ አዎን ፡ የፀና ፡ እምነት ፡ ያስፈልጋል ፡ መታገል ፡ ያስፈልጋል ፡ ለ እውነታችን ፡ ለ እምነታችን ፡ ምናልባት ፡ ያንን ፡ ትክክለኛ ፡ ሰው ፡ እስኪገኝ ፡ ብቻችንም ፡ መሄድ ፡ ያለብኝን ፡ ያህል ፡ መሄድ ፡ አለብኝ ፡ ሃቂን ፡ ይዜ ፡ ለማጣት ፡ ከምሳሳላቸው ፡ ጊዜያዊ ፡ ነገሮች ፡ ሁሉ ፡ ተላቅቂ ፡ እንደሆንኩት ፡ ለመሆን ፡ ነፃ ፡ ሆኒ ፡ የነብሴን ፡ የልቤን ፡ ዜማ ፡ እንደሚያደርገኝ ፡ እየደነስኩ ፡ ከባድን ፡ አድካሜውን ፡ መንገድ ፡ መሄድ ፡ አለብኝ ፡ መሰል ፡ ከምፈልገው ፡ ለመድረስ ።
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.