cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Merahit Club / መራሒት ክበብ

A University based women empowerment club found in Hawassa University. መራሒት የግእዝ ቃል ሲሆን ትርጉሙም መሪ ሴት ማለት ነው። ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ከታች ባሉት username ያሳውቁን @teq_uam @Meron_Deribe @merahitclub @Merahitbot

نمایش بیشتر
أثيوبيا6 914زبان مشخص نشده استآموزش51 306
پست‌های تبلیغاتی
1 836
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
+3630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Last Friday night's program was truly captivating. We delved into the fascinating world of Ethiopian queens, their lives, and their remarkable contributions to the nation's rich history. It wasn't just a simple discussion; it was a vibrant program with tales of power, resilience, and the enduring influence these women held. @merahitclub #merahit @merahitclub #I_am_my_sisters_keeper
نمایش همه...
👍 6
Merahit Club is currently in search of new members. We warmly welcome both male and female students who are passionate, dedicated, and caring individuals. We value open-mindedness and seek individuals who are eager to stand alongside and empower women. By joining Merahit Club, you will have the opportunity to actively contribute to a supportive environment where everyone's voices are heard and respected. Together, we can make a difference and foster a sense of unity in championing the rights and empowerment of women. If you're interested in joining the Merahit Club, please continue by filling out the Google Form below: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfav2ntkMQaJZT_7iDslB5CPI3jmhIl6x9KwwTJL4ShYe-B1w/viewform?usp=sf_link #merahit @merahitclub #I_am_my_sisters_keeper
نمایش همه...
👍 2
ዝክረ አርበኞች ወዝክረ አድዋ ከ ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ጋር    የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን ከአርበኞቻችን ጋር አብረን እንድንዘክር የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ታላቅ የስነ-ጥበብ ድግስ አዘጋጅቶ ጥሪ እያቀረበ ነው።   አርብ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም፡፡ በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች 📌ተውኔት 📌የሙዚቃ ዳሰሳ 📌ተጋበዥ እንግዳ 📌ግጥም እና ሙዚቃዎች ጥንቅቅ ባለ መልኩ ተሰናድተዋል። #ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ #የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጲያ #የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ @RvcClub @RvcClub
نمایش همه...
👍 4
ሰላም ዉድ የመራሒት ቤተሰቦች 🤗🤗 እነሆ መራሒት ተወዳጁን የአርብ ምሽት ፕሮግራሟን ወደ እናንተ ለማቅረብ ዝግጅቷን አጠናቃ ምሽታችሁን ከእኛ ጋር ሁኑ ትላለች ።💁‍♀💁‍♀💁‍♀ 🗣🗣 የኢትዮጵያ ንግስቶች በሚል ርዕስ በተሰናዳዉ ፕሮግራማችን ኑ በጋራ ደማቅ አርብ ምሽትን እናሳልፍ!! 🚶‍♀🚶‍♀ዛሬም አልቀርም....እግሮች ሁሉ ወደ መራሒት zero plan ያቀናሉ🏃‍♀🏃‍♀ 🔴አድራሻ : 309 በሚገኘዉ zero plan ⚫️ምሽት 1:30 ማንም አይቀርም። 🔊🔊ኑ ምሽታችንን በጋራ እናሳልፍ... #መራሒት #እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ @merahitclub
نمایش همه...
👍 5
🛑 Educators must be allies, not perpetrators of violence against women's ❗️❗️ Teachers play a crucial role in creating safe and inclusive learning environments. However, it is essential to be aware of the potential for gender-based violence within educational settings. Gender-based violence encompasses a range of harmful acts, including physical, sexual, emotional, or verbal abuse targeted at individuals based on their gender. In the context of education, this violence can manifest as harassment, discrimination, or exploitation by teachers, leading to serious physical and psychological consequences for students. Women students have the right to learn without worrying about such cases if you notice or if any of the above Gender based violence happen please don't hesitate to come to merahit! Actions will be taken without reviling personal information. Remember do not go to teachers office alone always make sure your safety is assured!! #merahit @merahitclub #I_am_my_sisters_keeper
نمایش همه...
👍 8
🛑 መምህራን ጠባቂዎች እንጂ በሴቶች ላይ ጥቃት ፈፃሚ መሆን መብት የላቸውም ❗️❗️ መምህራን ደህንነታቸው የተጠበቀ እና አካታች የትምህርት አካባቢዎችን በመፍጠር ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። ነገር ግን፣ በሥነ-ጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት በትምህርት ተቋማት ውስጥ ሊኖር እንደሚችል ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች በፆታ ላይ ተመስርተው በተለይም ሴቶች ላይ ያነጣጠሩ አካላዊ፣ ወሲባዊ፣ ስሜታዊ ወይም የቃላት ጥቃቶችን ጨምሮ የተለያዩ ጎጂ ድርጊቶችን ያጠቃልላል። በትምህርት አውድ ውስጥ፣ ይህ አስነዋሪ ምግባር በአስተማሪዎች እንደ ማስፈራራት፣ መድልኦ ወይም ብዝበዛ ሊገለጽ ይችላል፣ይህም በተማሪዎች ላይ ከባድ የአካል እና የስነልቦና መዘዞች ያስከትላል። ሴት ተማሪዎች እንደዚህ ባሉ ጉዳዮች ላይ ሳትጨነቅ የመማር መብት አላት። ከላይ የተጠቀሱትን በስርዓተ-ፆታ ላይ የተመሰረቱ ጥቃቶች ካስተዋላችሁ ወይም ከተከሰቱ እባካችሁ ወደ መራሒት ለመምጣት አታመንቱ! የግል መረጃዎችን እደተጠበቁ እርምጃዎች ይወሰዳሉ። አስታውሺ ወደ መምህራን ቢሮ ብቻሽን አትሂጂ ሁል ጊዜ ደህንነትሽ እንደሚጠበቅ አረጋግጪ!! #መራሒት #እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ @merahitclub
نمایش همه...
👍 3
🛑 መምህራን ጠባቂዎች እንጂ በሴቶች ላይ ጥቃት ፈፃሚ መሆን መብት የላቸውም ❗️❗️ መምህራን ደህንነታቸው የተጠበቀ እና አካታች የትምህርት አካባቢዎችን በመፍጠር ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ። ነገር ግን፣ በሥነ-ጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት በትምህርት ተቋማት ውስጥ ሊኖር እንደሚችል ማወቅ በጣም አስፈላጊ ነው። ጾታን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች በፆታ ላይ ተመስርተው በተለይም ሴቶች ላይ ያነጣጠሩ አካላዊ፣ ወሲባዊ፣ ስሜታዊ ወይም የቃላት ጥቃቶችን ጨምሮ የተለያዩ ጎጂ ድርጊቶችን ያጠቃልላል። በትምህርት አውድ ውስጥ፣ ይህ አስነዋሪ ምግባር በአስተማሪዎች እንደ ማስፈራራት፣ መድልኦ ወይም ብዝበዛ ሊገለጽ ይችላል፣ይህም በተማሪዎች ላይ ከባድ የአካል እና የስነልቦና መዘዞች ያስከትላል። ሴት ተማሪዎች እንደዚህ ባሉ ጉዳዮች ላይ ሳትጨነቅ የመማር መብት አላት። ከላይ የተጠቀሱትን በስርዓተ-ፆታ ላይ የተመሰረቱ ጥቃቶች ካስተዋላችሁ ወይም ከተከሰቱ እባካችሁ ወደ መራሒት ለመምጣት አታመንቱ! የግል መረጃዎችን እደተጠበቁ እርምጃዎች ይወሰዳሉ። አስታውሺ ወደ መምህራን ቢሮ ብቻሽን አትሂጂ ሁል ጊዜ ደህንነትሽ እንደሚጠበቅ አረጋግጪ!! #መራሒት #እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ @merahitclub
نمایش همه...
------ ሴት ልጅ ማሳደግ የቸገረበት ኮሬ ዞን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን እጅግ በተባባሰው ለአቅመ ሄዋን ያልደረሱ ልጆች ጠለፋ ምክንያት ቤተሰብ ልጆቹን ትምህርት ቤት እንዳይሄዱ እየከለከለ ነው። በዞኑ በ2015 ብቻ ከአንድ ቀበሌ 15  በዚህ አመት 7 ወራት ደግሞ ከሦስት ቀበሌዎች 10 ህፃናት እና ልጃገረዶች ከትምህርት ቤታቸው ደጃፍ፣  ከመንገድ ላይ፣ ባስ ሲልም ከመኖሪያ ቤታቸው ተጠልፈው ተወስደዋል። ነገሩን የከፋ ሚያረገው ደግሞ አንድ ግዜ ጠለፋው ከተከናወነ በዃላ"ሽምግሌ" የሚባሉ የወንጀለኛ ተባባሪዎችን በመላክ ቤተሰቦች ነገሩን እንዲቀበሉ ማግባባት እየተለምደ መምጣቱ ነው። "ሽምግልናውን" እምቢ ብለው ወደ ክስ ያመሩ ቤተሰቦችም በእርግጥ የሚጠብቃቸው "በሽማግሌ ጨርሱ" አይነት ምክር፣ሲብስም "እራሳችሁ ፈልጓት " የሚል መልስ እንጂ ወንጀለኞቹንም ለህግ የሚያቀርብም ሆነ ተባባሪ ሽማግሌዎችንም ይዞ የሚመረምርም የፍትህ አካል የለም። ጉዳዩን ሪፖርት ለማድረግ በሚሞክሩ ዜጎች ላይም የዞኑ ገፅታ እንዳይበላሽ በሚል ተፅእኖ ስለሚደረግባቸው ችግሩ ካምናው ዘንድሮ እጅግ ተባብሷል። #መራሒት #እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ @merahitclub
نمایش همه...
👍 4
🌟 Join us for an exciting outdoor event hosted by EHPSA and AWAQI! 🌟 🎉 Event Details: 📍 HU-MAIN: April 20,Saturday  In front of the Police Station 📍 HU-IOT: April 21, Sunday In front of Hola Cafe ⏰ 3:00 LT Empowering Young Minds to SucceedBenefits include: - Registering with AWAQI and EHPSA organizations - Earning 3 certificates - Fun games with prizes - Opportunities for positions in other clubs Come and be part of an inspiring community dedicated to growth and success! Don't miss out on this opportunity to connect and thrive. "LITTLE DROPS MADE THE MIGHTY OCEAN" [EHPSA] For more information: 🌐 AWAQI: awaqiethiopia 🌐 EHPSA: EHPSA HUN
نمایش همه...
ሰላም ዉድ የመራሒት ቤተሰቦች 🤗🤗 እነሆ መራሒት ተወዳጁን የአርብ ምሽት ፕሮግራሟን ወደ እናንተ ለማቅረብ ዝግጅቷን አጠናቃ ምሽታችሁን ከእኛ ጋር ሁኑ ትላለች ።💁‍♀💁‍♀💁‍♀ 🗣🗣 ፌሚኒዝም በሚል ርዕስ በተሰናዳዉ ፕሮግራማችን ኑ በጋራ ደማቅ አርብ ምሽትን እናሳልፍ!! 🚶‍♀🚶‍♀ዛሬም አልቀርም....እግሮች ሁሉ ወደ መራሒት zero plan ያቀናሉ🏃‍♀🏃‍♀ 🔴አድራሻ : 309 በሚገኘዉ zero plan ⚫️ምሽት 1:30 ማንም አይቀርም። 🔊🔊ኑ ምሽታችንን በጋራ እናሳልፍ... #መራሒት #እኔ_የእህቴ_ጠባቂ_ነኝ @merahitclub
نمایش همه...
👍 3