Cinematography
135
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
┄┄✽̶»̶̥🌺 ሳሮን 🌺🌺̶̥✽̶┄┄
✍በጉጉት ስትጠብቁት የነበረው ❤️ሳሮን❤️ የተሰኘው ምርጥ የፍቅር ታሪክ ይዤላቹሁ ከች ብያለው፡፡ ከመጀመሪያው ጀምሮ ይከታተሉ፡፡
https://t.me/joinchat/AAAAAETUwDc0JOvD2cfGdA
👉 ♥️ ሳሮን 🌺 እንዳያመልጣችሁ በተለይ ለባለ ፍቅረኛሞች 👇
7210
ፍልስፍና እና ጥበብ በ ኤBA
" #የውስጥህን_መጥፎ_ስሜት_ስቀህ_ከምታስመስል _ይልቅ_ጩኸኽ_አውጣው" #ኤBA
በቅንነት ለሌሎች ያጋሩ፡፡ @Eba_Art 🎭🎨
✅ አትጣላ ማለት ከሰዎች ጋር አትጋጭ ማለት አይደለም ለሰዎች ትንሽነትህን አታሳይ እንጂ 😉
✅ <<ሴት ልጅ ስትኳኳል ከውበቷ ይልቅ አሻንጉሊትነትዋ ጎልቶ ይታየኛል፡፡>>
✅ <<ሴትን ልጅ ከመተዋወቅህ በፊት እወቃት>>
✅ <<በኔ የአእምሮ ልክ እንጂ ባንቺ ውበታዊ ቅንብር አለምን አልመለከትም>>
✅ <<ጥሩ ወይም መጥፎ በተግባር ከማከናወንህ በፊት በአእምሮህ ውስጥ ስለህዋል>>
✅ <<ከሰዎች ጋር ደስተኛ ህይወትን ለመኖር ከፈለክ መጽሀፍ ቅዱስን ኑረው>>
✅ << በዝምዬ ላይ የማየው የውስጥ ቁስል
አንደበቴን ተንፍሼ ከማወጣው በላይ ከባድ ነው፡፡>>
✅ << አፍንጫህን እና አፍህ ለተወሰነ ደቂቃዎች በእጆችህ ጨምቀህ ያዛቸው ያኔ የህይወት ጣዕሟን ትቀምሳለህ>>
✅ <<በሴትች ዝምታ ላይ የማየው ነገር ቢኖር #ሊገሉህ እንደሚፈልጉ ነው፡፡>>
✅ <<አንተ በሴቷ ውበት ትማረካለህ እሷደግሞ ባንተ መገረም ትገረማለች፡፡>>
✅ <<ሴትን ልጅ ለማግኘት ከምትጠበብበት ጥበቅ ይልቅ
ገንዘብን የማግኘት ጥበብን ተማር፡፡>>
✅ <<በሴቷ ላይ ከማየው ውበት ይልቅ በወንዱ ላይ የሚመሰረተው መተማመን ይበልጥ እንድጠላህ ያደርገኛል፡፡>>
✅ <<ሴት ልጅ በውበቷ መተማመን የምትጀምረው በአእምሮዋ ማሰብ ስታቆም ነው፡፡>>.
✅ "እኛ ሰዎች ንስሀ የምንገባው ገነትን የመሰለ አለምን ፈልገን ሳይሆን ሲኦልን የመሰለ ጨለማ አለም ውስጥ ላለመገኘት ነው"
✅ "ሴቶችን በጣም #አትቅረባቸው እንደዛው ሁሉ ደሞ በጣምም ደግሞ #አትራቃቸው ለምን መሰለህ ጨረቃ ውብ ሆና የምትታይህ ርቀህ ስታያት ብቻ ነውና፡፡"
✅ " #ሴት ልጅ የምታስበውን ሁሉ የምትተገብር ቢሆን ፈጣሪ ከአዳም በፊት ሔዋንን ነበር የሚፈጥረው"
✅ " ይህ አለም ሴቶችን የህብረተሰቡ ግማሽ አካሎች ናቸው የሚለው በአስተሳሰባቸው ፣ በችሎታቸው ፣ በብልህነታቸው...... ታግዘው ሳይሆን ከአዳም ግራ ጎን ስለተፈጠረች ነው፡፡"
✅ "ሴት ልጅ ህልሟን ስትኖረው
ወንድ ልጅ ደግሞ የታለመለትን ኑሮ ይኖራል፡፡"
✅ "በአእምሮህ መኖርን ስታስብ በልብህ ደግሞ .መሞትን ትመኛለህ፡፡"
✅ "ሴት ልጅ በተግባሯ ወንዱ ደግሞ በቃላቶቹ ይሟገታሉ "
ምንጭ ፦ ከ #ኤBA_የድንግል_ልጅ ቻናል
ሼር ያርጉት @Eba_Art @Eba_Art
.
.
.
.
.
#መልካም_ቀን_ለአለም_ህዝብ!!! 😍
ቻናሉን ከወደዳችሁት ጆይን ያርጉት
4000
በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ ብቃትና ችሎታ የታየበት ክሊፕ
በማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን
Ethiopia Adis:
https://youtu.be/V-BZJe_XMMg
Ethiopia Bekelech - Angaliya | አንጋሊያ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Ethiopian Music : Ethiopia Bekelech | ኢትዮዽያ በቀለች - Angaliya | አንጋሊያ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)Google+ :
https://plus.google.com/+hoplessable...100
በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ ብቃትና ችሎታ የታየበት ክሊፕ
በማለዳ ፊልም ፕሮዳክሽን
Ethiopia Adis:
https://youtu.be/V-BZJe_XMMg
Ethiopia Bekelech - Angaliya | አንጋሊያ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Ethiopian Music : Ethiopia Bekelech | ኢትዮዽያ በቀለች - Angaliya | አንጋሊያ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)Google+ :
https://plus.google.com/+hoplessable...200
🎭 ውድ EBA ART የኔ እይታ ቤተሰቦች
ጊዜ እንደ ንፋስ በሚነጉድበት ዘመን
አለም በስልጣኔ ከተራራው ጫፍ ለመድረስ
በሚፈጥኑበት ዘመን እኛ ዝቅ ብለን ስለመደመር መስበክ እና እርስበርስ ጦርነትን በራሳችን ላይ ማወጅ የለብንም::
🎨 ሶሻል ሚዲያን ለበጎና ለመልካም ነገር እንጠቀምበት እያልኩ ይሄን መረጃ አካፈልኳችሁ፡፡
ይህንን ቻናል ተቀላቀሉት 👇👇👇
RAS EBA
.በዚህ ቻናል ላይ የኔ ኦርጅናል ስራዎች ይቀርባሉ፡፡ ከዚ በተጨማሪ አንብቢ ከወደድኳቸውና ከተመቹኝ ግጥሞች ጋር ዘና አደርጋቹሀለው፡፡ መልካም ቆይታ ከኤባ ጋር...
" #የውስጥህን_መጥፎ_ስሜት_ስቀህ_ከምታስመስል _ይልቅ_ጩኸኽ_አውጣው" ኤባ
https://t.me/joinchat/AAAAAETUwDc0JOvD2cfGdA
በቅንነት ለሌሎች ያጋሩ፡፡ @Eba_Art 🎭🎨
አንድ ሚስጥር
ሰላም🙏🙏 ገጻችን በተለያዩ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የተከፈተ እና አላማዉን በተለያዩ ሱሶች ፣ አጉል ልማዶች ፣ በተስፋ መቁረጥ ፣ ተስፋ በማጣት ዉስት የተዘፈቁ ወጣቶችን ከተያዙበት አላስፈላጊ ሱሶች በተለያዩ ምክሮች ድጋፎች ነጻ በማዉጣት ተስፈኛ ፣ ሀገሩን የሚወድ ወጣት ማረግ ነዉ፡፡
300
Boom booommm booooom
Watch "Eyerusalem Getu - Degem Degem - እየሩሳሌም ጌቱ - ደገም ደገም - Official Music Video - Ethiopian Music 2020" on YouTube
https://youtu.be/51pr2npqKUM
Eyerusalem Getu - Degem Degem - እየሩሳሌም ጌቱ - ደገም ደገም - Official Music Video - Ethiopian Music 2020
Eyerusalem Getu - Degem Degem - እየሩሳሌም ጌቱ - ደገም ደገም - Official Music Video 2020 - New Ethiopian Music#Amharicmusic #Ethiopianmusic #Newmusic2020Nahom...
200
መልካም ገና
"እነሆ ለህዝብ ኵሉ የሚሆን ታላቅ ደስታን የምስራች እነግራችዃለኹ እና አትፍሩ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል "
ሉቃስ ፪÷፲-፲፩
@Rastafarian_lifeJAH
@Rastafarian_lifeJAH
RAS EBA
300
💞አንቺን ማፍቀር ለማቆም ፈጣሪ ስጋዬን
ብቻ ሳይሆን ነፍሴንም ማጥፋት አለበት💞
https://telegram.me/YeFekr_kal_be_Etob
300