cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Traditional Medicine

ባህላዊ መድሀኒቶችን እናሳድዳለን እንጠቁማለን join 👇👇👇

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
242
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ገነትና ሲዖል ሳሙኤል በለጠ(ባማ) ኖቡሺጌ የተባለ የታወቀ ወታደር ወደ ዜኑ ሃኩይን ሄዶ ‘ገነት እና ሲዖል አለ?’ ብሎ ጠየቀ። 'ማን ነህ አንተ? ሲሉ ጠየቁት ሃኩይን። “እኔ ኖቡሺጌ ነኝ የታወቅሁ ወታደር ነኝ” ሲል መለሰ። "ፊትህ እንደ "ሀ" የተንጋጠጠ ነው። ይህንን ጥያቄ እኔን መጠየቅ አልነበረብህም አሉት" "ኖቡሺጌ በጣም ተቆጥቶ ሠይፉን ከሰገባው መዘዘ" "ሃይኩን በተረጋጋ መንፈስ የሲኦል በር ተከፈተ አሉ" "ጭንቅላቴን ለመቀንጠስ አትቸኩል ይቅርብህ አሉት፡፡" "ኖሁሺጌ ትንፈሹን ሰብስቦ ሠይፉን ወደ ሰገባው ከተተ" 'በእዚህ ግዜ ሃይኩን የገነትን በሮች ክፈቱ' አሉ። የሲዖልም የገነትም የሚፈጥረው ሃሳብና ድርጊት ነው ። ይላሉ ዜሮች.... ለትርጉም ምንጭ መጽሐፍ :-101Zen Srories በ NYoen senzaki
نمایش همه...
🌿ልምጭ/ልምብጭ/ምድብ🌿 ይህ ዕጽ ልምጭ እየተባለ የሚጠራ መልካም ዕጽ ነው። የቅጠሉ ጭማቂ ጠብታ ለጆሮ ሕመም ወደ ጆሮው ይጨመራል። ሥሩም ለሆድ ቁርጠት ይታኘካል። 🌿የልምጭ ተቀጽላ ተከትቦ ቢያዝ ከ ክፉ መናፍስት እና ከተለያዩ ድግምት ይከላከልልናል። የልምጭ ቅጠል በውኃ ቢታጠቡበት የዓይነ ጥላ መፍትሔ ነው።
نمایش همه...
🌿ድንጋይ ሰበር🌿 ይህ ዕጽ ድንጋይ ሰበር በመባል የሚታወቅ ድንቅ ዕጽ ነው። 🌿ሊቃውንት ለብዙ ጥቅም የሚያውሉት ዕጽ ሲሆን፣ለዓቃቤ ርእስ፣ፍሬው በወተት በማብላት ከብቶች አውሬ እንዳይበላቸው መከላከያ ይሆናል። 🌿አባቶች ለጦርነት ሲዘምቱ ዕንጨቱ ለሚፈልጉት መሳርያ እጀታ ያደርጉት ነበር ጦራቸው እንዳይታጠፍ!
نمایش همه...
🌿ከዕጽዋቶች ዘይት ለመድኃኒትነት የማዘጋጀት ሒደት በሃገራችን ውስንነት ያለው ስራ ከመሆኑ የተነሳ! 👉ለፀጉር መሳሳት 👉ለፀጉር መነቃቀል 👉ለላሽ፣ለቋቁቻ፣ለፎሮፎር የምንሰጣቸው መፍትሔዎች ምቾት የላቸውም። ከተለያዩ ዕጽዋቶች ዘይት የማውጣት ልምዳችን እናዳብር።
نمایش همه...
🌿አዛምር/አዛምራ🌿 🌿የአዛምር ፍሬ ለተቅማጥና ለወስፋት ሕክምና ይጠቀማል። እንዱሁም ለደም ግፊት በወተት እና በማር ይሰጣል። ወይና ደጋ የሚበቅል ልምላሜ የተሞላ ዕጽ ነው።
نمایش همه...
#ጤና ይስጥልኝ 👉👉 መፍዝዝ ወይም እራስን ከጠላት የሚከላከል ፣የሚሰውር ጸሎት #ቢስሚላሂ አቅየቱ አቤል ከቤል አውዙቢላሂ ወይዳኩል ገረመጁን ገዳ አርመጁን ከዋጁን ተሀረም ተዋጁን ጋሬሩ ማቶ እንጅሩ አናቄን አፍጁንጁን ማዴራሂር አላተፈፊ አስፈሪደ አድህነኒ እምኩይናት ወነፍጥ እምበትር ወእምእብን እመጥባይት ወእምሾተል ሊተ ለገብርከ እገሌ የራስን ክርስትና ስም እና መጠሪያ ስም ማስገባት #ገቢር ፩. #ነጭ እጣን ፪. #ከርቤ እጣን ፫. #የብር ቀለበት ወይም ድንብል ፬. #የጸጉር ቅቤ #አሰራር እጣኖችን ፈጭቶ አልሞ በቅቤው ለውሶ ቀለበቱን ወይም ድንብሉን ከእዚያው ላይ በማድረግ ጥዋት በባዶ ሆድ ወደ ምስራቅ አቅጫ ቁሞ ከተቻለ ከትክል ደንጋይ ላይ ቢሆን ይመረጣል ካልተቻለ እንዲሁ ቁሞ ይህን ጸሎት አርባ ዘጠኝ ጊዜ ( 49 ) በተዘጋጀው ገቢር ላይ እፍ እያሉ ጸልዮ ሲጨርሱ ቀለበቱን መልበስ ወይም ድንብል ከሆነ በአንገት ማሰር በቅቤ የተለወሰውን ለ፯ ቀን (7) እራስን መቀባት ነው። #ይህን እየተቀቡ ለ ፯ ቀን ከፆታዊ ግንኙነት ንጹሕ መሆን ያስፈልጋል ። #ይህ የተፈተነ የአባቶች ጥበብ ነው።
نمایش همه...
👉👉👉 እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል #ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦ 1, ለመፍትሔ ሥራይ 2, ለመፍትሔ ሐብት 3, ለሕዝብ መስተፋቅር 4, ለግርማ ሞገስ 5, ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል ) 6, ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር) 7, ለመተት (ለድግምት መመለሻ ) 8, ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ 9, ለሀብት ሰላቢ መመለሻ 10, ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ 11, ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ) 12, ለእሪሕ (ብርድ) 13, ለቁርጥማት 14, ለግፊት (ደም ብዛት) 15, ለዓይነ ጥላ 16, በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ) 17, ለልክፍ (ቁራኛ) 18, ለኩላሊት 19, ለአንጀት ቁስለት 20, ለክፉ ቁስል 21, ለስንፈተ ወሲብ 22, ለኪንታሮት 23, ለነቀርሳ (ካንሰር ) 24, ለቆረባ 25, ለዘኢያገድፍ 26, ለአፍልሆ 27, ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ ) 28, ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና ወዘተ.......... ለምሳሌ ፦ከተዘረዘሩት የተወሰኑትን እንይ ፩,ለዓይነ ጥላ ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ በመጨመር ከ 7-14 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት ፪, ለቁርጥማት ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማርጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት ፫, ለአንጅት ቁስለት የተዘጋጀውን ዱቄት አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከማር ጋር እያፈሉ ጥዋት ጥዋት በባዶ ሆድ እያፈሉ መጠጣት ፬, ለመፍዝዝ ሰኞ ማታ የቀጠጥና ስሩን በወይራ እጀታ ቆፍሮ ከስሩ ብርቀለበት አሳድሮ ማክሰኞ ጥዋት ሳይሸኑ ሳይኮሱ ሳይነጋገሩ ከአለችበት ሂዶ የደቂቀ አዳም ወሔዋንን ልጆች ሀይላቸውን አብርጅልኝ መፍዝዝ ወዓቃቤርስ ሁኝኝ ጠላት እኔን በክፉ ቢአነሳ እኔን እንደ አንበሳ እሱን እንደ እንስሳ አድርጊልኝ ከጥይት ከጦር ከበትር ከድንጋይ....ከሁሉ ነገር ጠብቂኝ በሎ በቀንድ ካራ ስሩን ቆርጦ በትንሿ ጣት አፅቅ እሶስት ከርክሞ ከትቦ መያዝ ቀለበቱን መልበስ(መያዝ) እጽዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ነው ሲወሰድ ደግሞ አልኮል እና ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው #ውድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ታዲያ እነዚህን መሰል እጽዋቶች ማነህም እርሙቻ መስለው በየአካባቢያችን በእርሻቦታ በሜዳ በዱር በጓሮ ስናያቸው እንደዋዛ እየነቀልነ እንጥላቸው አለን እነሱም እየተመናመኑና እየጠፉ ይገኛሉ ብዙ እጽዋቶችም ከምድረ ገጽ ጠፍተዋል እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.