cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Mezmuer4Christ Official

https://youtu.be/WB0VIVkJDGQ on You Tube Subscribe For any Questions 🙋 And Suggest inbox me 📧 @eyum_e Follow on instagram /mezmuer4christ/ ▼Join Us▼ @jesus_followers0

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
179مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
⏩ #ሰበር #ዜና ከራሱዋ አንደበት🙆‍♂️🙆‍♂️ 👉 ከወር በፊት ለአዳራሹ 20ሺ ብር ክፈይ ተብዬ ክፍያውን የፈፀምኩበት ሙሉ ማስረጃ እጄ ላይ አለ:ገንዘቡን እስከተቀበሉ ድረስ የከፈልኩበት አዳራሽ ስለሆነ ፕሮግራሜን ያለ አንዳች መስተጓገል መፈፀም ነበረብኝ:ሰው የቼርችም ይሁን የሆቴል አዳራሾችን ክፊያ ከፍሎ የሚከራየው የተለያዩ ፕሮግራሞችን በነፃነት ለማድረግ ነው፡የእኔ አላማ ግን ሰብሰብ ብለን በጋራ የረዳኝን ጌታ ኢየሱስን ከፍ እናድርገው የሚል ነበር ከዚህ ውጭ የተለየ ዕቅድ አልነበረኝም መዝሙሮቼም በአጠቃላይ ከዚህ ስም ውጭ አይደሉም መፈተሽ ካስፈለገም ወስደው አንድ በአንድ መስማት ይችላሉ:ፖስተር ደቭና አገልጋይ ዮኒም ቢሆኑ በተደጋጋሚ እዚሁ ቤተክርስቲያን ተጋግብዘው ያገለገሉ አገልጋዮች ናቸው እንደምክያት መነሳት አልነበረባቸውም! 👉አሁንም ቢሆን ለደረሰብኝ ለዚህ ሁሉ ኪሳራ ማንንም ተጠያቂ ማድረግ አልፈልግም ብድራቴን ከጌታ እቀበላለሁ: እየዘመርኩለት ያለሁትን ኢየሱስን ራሱ ያሳዱት የነበሩት የገዛ ወገኖቹ ነበሩ ስለዚህ ይህ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው! 👉መላውን የቀጠና ሁለት ሙሉወንጌል መሪዎችና ምዕመኑን በአጠቃላይ በክርስቶስ ፍቅር እንደሚወዳቸውና እንደማከብራቸው ለመግለፅ እወዳለሁ! #ኮንሰርት ተሰረዘ ማለት ዘርፌ ትቆማለች ማለት አይደለም ብቻ የበለጠ ክብር አለ! በቅርቡ በተሻለና ድል ባለ ፕሮግራም በጋራ እናስመርቀዋለን! የእኛ አለመግባባት ለወንገል ዕንቅፋት እንዳያደርገን ጥንቃቄ እናድርግ! ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው @mezmuer4Christ
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
ዓይን ስላለህ ብቻ አታይም፤ ማየት ትችል ዘንድ ብርሃን የግድ ያስፈልግኃል። ዓይን ኖሮህ ጨለማ ውስጥ ብትቀመጥ ማየት ታቆማለህ፤ ስለዚህ እንዳትሰናከል በብርሃን ተመላለስ መልካም ምሽት ተመኘን ◍Join Us◍ @mezmuer4christ
نمایش همه...
✝️ኢየሱስ የሚለው ቃል በዕብራይስጥ “እግዚአብሔር አዳኝ ነው” በሚለው ይፈታል፤ ስለዚህም ኢየሱስ የሚለው ስም እንደማንቂያ ደውል ነው :: 👨‍👨‍👧‍👦 የሰው ልጆች ድነት እንደሚያስፈጋቸውና እርሱም ከእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ እንደሚገኝ ያሣያል፣ ይህንን ለማድረግ በመጀመርያ ሰዎች ኃጥአተኛና ሞት የሚገባቸው እንደሆኑ ማመን አለባችው። ኃጥአተኝነቱን ያመነና የተናዘዘ🙏፣ የእግዚአብሔር አዳኝነት መገለጫ ሆኖ የተወለደውን የኖረውንና የሞተውን በሶስተኛውም ቀን ከሙታን የተነሳውን እንደግል አዳኝ አድርጎ ከተቀበለ ከእግዚአብሔር ፀጋ የተነሳ የዘላለምን ህይወት ያገኛል።🧖🧖‍♂️ 🔘Join Us🔘 ◉ @mezmuer4christ
نمایش همه...