cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Manchester unted is red❤️❤️❤️😍😘❤️

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
713
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾች ከዚህ ቀደም የኦሌ ምክትል የነበሩትን ኬራን ማክኬናን አሰለጣጠኑ በጣም ግዜ ያለፈበት እና ዘመናዊ ያልሆነ ሲሉ ቅሬታቸውን አሰምተው ነበር ። አሁን ደግሞ እነዚሁ ተጫዋቾች "በራግኒክ ስር ያለው የአሰልጣጠን ደረጃ ከካሪክ እና ማክኬና ደረጃ በታች ነው ። ” እያሉ ቅሬታ እያሰሙ ነው ። ቴንሀግ ከእነዚህ ጋር ለመስራት እና ስኬታማ ለመሆነ አስማተኛ መሆን ሊጠበቅበት ነው ስለዚህ በእሱ ስርም ተመሳሳይ ምክንያቶች መቅረባቸው የሚቀር አይመስልም ! መፍትሄው ? ሁሉንም መሸጥ !
نمایش همه...
የባርሴሎናው አሰልጣኝ ዣቪ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ፍረንኪ ዲዮንግ 🗣 “ፍረንኪ በጣም አስፈላጊ ተጫዋቻችን እንደሆነ ብዙ ጊዜ ተናግሬአለሁ እሱ የኛ ቁልፍ ተጫዋች ነው።" 🚨 “…ነገር ግን የክለቡ የፋይናንስ ሁኔታም አለ እና እሱ መወሰን አለበት በአጠቃላይ ግን ስለ ፍረንኪ ምንም አልናገርም ።" ዣቪ የተወሰነ ፍንጭ የሰጠን ይመስላል 👌 Fabrizio Romano 📰
نمایش همه...
ራልፍ ራግኒክ ከኤሪክ ቴንሃግ ጋር የመነጋገር እድል ከተሰጣቸው ለዘመናዊው እግር ኳስ ትክክለኛ የአካል እና የስብዕና ደረጃ የለውም ብሎ ስለሚያምንበትን የማንዩናይትድ ቡድን ዝርዝር ግምገማ ያቀርብለታል እና ሊሻሻል የሚችልበትን መንገድ ይጠቁመዋል ተብሏል ። የራግንኒክ ምኞት ማንችስተር ዩናይትድ ላይ ያለው የአማካሪነት ሚና ትርጉም ያለው እንዲሆን እና የራሳቸውን አሻርም ቡድኑን ሊያግዝ በሚችል መልኩ ማስቀመጥ ነው ቀድሞውንም ከኤሪክ ቴን ግ ጋር በሰው ሰው ተገናኝቷል እና ከእሱ ጋር ጠንካራ ግንኙነት ለመመስረት ተስፋ ያደርጋል ። [JNorthcroft] 📰
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🇵🇹 ክርስትያኖ ሮናልዶ በ Instagram ገፁ 🗣 “Keep working 💪🏽” #MUFC @Manchester_Unitedfan @Manchester_Unitedfan
نمایش همه...
ለጀርባዎ ህመም ፍቱን መፍትሄዎች https://get.et/32773V234
نمایش همه...
content://com.android.chrome.FileProvider/images/screenshot/16408312768848945023095320406679.jpg
نمایش همه...
Paul Pogba could seal emotional Juventus transfer return from Man Utd but Serie A giants must sell to free up wages. Source: Tuttosports @manunitedfanclub
نمایش همه...
📰 | BREAKING NEWS Manchester United have announced the appointment of Ralf Rangnick as interim manager until the end of the season.
نمایش همه...