cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Makbel🤟👍💯dance video

👀ዳንስ video👀 😂😂Funny😅😅 📱TikTok video🎼 💿New ዘፈኖች📀 😄Memes😕 🎶የተለያዩ ነገሮች🎶 ........ Leave malet yetekelekele new....... For any comments as @makbel_25 0967267114

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Kiya T metewale 😜😜😜😜😜 @kiyatiyu
نمایش همه...
1.86 MB
Ye habesh uniqe temariwoch 😍😍😍😎😎🤩🤩 @yohabesh
نمایش همه...
5.57 MB
#HABSH_UNIQUE_DANCE_SCHOOL ✅ዳንስ ለመስራት ፋላጎት ያላቹ በሙሉ.... #አዳዲስ_ልጆችን_መቀበል_ጀምረና... ት/ት ጋር በማይጋጭ መልኩ በ ሳምንት አራት ቀን። ሰኞ እሮብ አርብ እና ቅዳሜ ከ 10 ሰዓት በኋላ..በ ስልጠና ቀን እየመጣቹ መመዝገብ ትችላላቹ። አድራሻ: አዳማ ቦሌ ጫፍ ዋንጋሪ ሆቴል ከፍ ብሎ...ለ በለጠ መረጃ ከ ስር ባሀለው ስልክ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።👇 #coach 📱+251911068281 #Lila_Tag 📱+251946590057 #Aki_Habesh #HABESH_UNIQUE_DANCE_SCHOOL 👇 @makbel_25 @makbel_25
نمایش همه...
22.77 MB
#HABSH_UNIQUE_DANCE_SCHOOL ✅ዳንስ ለመስራት ፋላጎት ያላቹ በሙሉ.... #አዳዲስ_ልጆችን_መቀበል_ጀምረና... ት/ት ጋር በማይጋጭ መልኩ በ ሳምንት አራት ቀን። ሰኞ እሮብ አርብ እና ቅዳሜ ከ 10 ሰዓት በኋላ..በ ስልጠና ቀን እየመጣቹ መመዝገብ ትችላላቹ። አድራሻ: አዳማ ቦሌ ጫፍ ዋንጋሪ ሆቴል ከፍ ብሎ...ለ በለጠ መረጃ ከ ስር ባሀለው ስልክ ሙሉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።👇 #coach 📱+251911068281 #Lila_Tag 📱+251946590057 #Aki_Habeshw 📱+251983727100 @yabu_dancer #HABESH_UNIQUE_DANCE_SCHOOL 👇 @yabu_dancer @yabu_Habesh
نمایش همه...
22.77 MB
💧ሲከፋህ መኖርህ ትርጉም ያጣ ይመስልሀል እንጂ ያንተ መኖር የሚያስፈልጋቸው ብዙ ሰዎች አሉ፤ ባዶነት ሁሉም ሰው ይሰማዋል ወሳኙ ነገር በዛው ቅፅበት ያንተ ወደዚህ አለም መምጣት ህይወታቸው ላይ አንድ ሀይል የሚጨምርላቸው ሰዎች አሉ። 🧤በፍፁም አላስፈልግም እንዳትል! ወዳጄ ታስፈልገናለህ! እህቴ ታስፈልጊናለሽ! ደማቅ ሌሊት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
🦋በህይወትህ የምትፈልገውን ለማግኘት የምትሄድበት ፍጥነት አንዴ ሊጨምር አንዴ ሊዘገይ ይችላል፤ ወሳኙ ፍጥነትህ አይደለም አንተ አለማቆምህ ነው! ለምን ዘገየው አትበል ወዳጄ! የተባረከ ሀሙስ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
💧ቀላል ችግር ብቻ እንዲገጥምህ አትፈልግ፤ ግን ትልቁም ቢመጣ እሱን የማልፍበትን ጥበብ ስጠኝ በል። አየህ በህይወት ያለ ሰው መኖሩ የሚረጋገጠው ከባድ ፈተና ገጥሞት ማንነቱን ሲያሳይ ነው። አንተ ስታድግ ፈተናህም እንደሚያድግ አትርሳ ወዳጄ! አሪፍ ረቡዕ ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
Enkan teweledk bro kezim belay nefffff amet nurln hbd 🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍩🍪🍪🍪🍪🍪 Bro ledetk be donat ena biscut arekut yaw leyet lemalet new
نمایش همه...
🛑 ትልቁ ቦታ አልተያዘም! ለራስህ የወረደ ግምት ሰጥተህ የሚገባህን ክብር ዝቅ እንዳታደርግ፤ አብዛኛው ሰው የሚፋለመው መካከለኛው ቦታ ላይ ጉብ ለመማለት ነው። አየህ በህይወትህ ከፍ የምትለው ሌሎች ለማየት ያልታደሉትን ትልቁን ስዕል ማየት ከቻልክ ብቻ ነው! ታላቅ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.