cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ahlel Amana አህለል አማና

Ahlel Amana አህለል አማና

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
719
مشترکین
-224 ساعت
-67 روز
-2130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

We're talking about ፈትዋ ተጀመረ ግቡ እንዳያመልጣቹ. Click the link to join us!https://s.imoim.net/rja5L5?from=other
نمایش همه...
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website

Stay in touch with family and friends through imo's free text, audio, and video chat.

👍 1
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🎁ከአስተማሪ ታሪኮቻችን        በኮንያ ተራሮች ሥር የሚኖር አንድ  ጎበዝ አናጢ ነበር።ይህ አናጢ ከሚስማር ቅወራ በላይ በታታሪነቱ ኮንያ ድንበር ድረስ ይታወቅ ነበር።         በአንድ የመሬት ባለፀጋ ለ30 ዐመታት ተቀጥሮ ሲሰራ ከሰነበተ በኋላ  በሰበሰበው ገብዘብ ቁጭ ብሎ መጦር  ከአእምሮው ብቅ ትልለታለች፡ ወደ አሰሪው ቤት በመሄድ እንዲህ ይለዋል          "አለቃ   የሥራ ግዜዬ እንዲያበቃ እፈልጋለው፡አቅሜም እየተመናመነ ይመስለኛል" አለቃው በጣም የሚወደው ትጉህ ሰራተኛ ሥራውን ሊያቆም እንደሆነ ሲያውቅ  በኮሳሳ ፊት ቀጣዩን መለሰለት"  ካልህ እሺ ምን ይደረጋል፡ ግን የመጨረሻ አንድ ቤት እንድትገነባልኝ እፈልጋለሁ   ከዚያ ተቃቅፈን እንሰነባበታለን"          በአለቃው ሃሳብ ተስማምቶ ሥራውን ጀመረ፡ የመጨረሻ ሥራ እና ለማን እንደሆነ ያልተነገረኝ ቤት  ነው በሚል እሳቤ  ያለጥንቃቄ እና በችኮላ ነበር ሥራውን የጨረሰው፡ የተገነባው ቤት እንዳለቀም ለአለቃው አስረከበ፡፡          አለቃው የቤቱን ቁልፍ በጣቶቹ እያሽከረከረ"  እንግዲህ ይህ የሥራ ዘመንህ የታታሪነት ውጤትህ ነው"  ብሎ  በችኮላ ወደ ሰራው ቤት እያመላከተው  ቁልፉን አስጨበጠው፡ "በል አንተ ሰው አሁን መሄድ ትችላለክ"።                       አናጢውም በልቡ" ወይኔ ኪሳራዬ  አሳምሬ ብሰራውስ ኖሮ......"        ✨ኻቲማችንን ያሳምርልን፡ ከእስትንፋሳችን መቋረጥ በፊት ለጌታችን ያስረከብናት ሥራ ያማረች እንደሆነ   "መርሀበን ቢል ሁስና ወዚያዳህ" Eman Habeshawit 🇪🇹
نمایش همه...
👍 4👌 2
We're talking about ፈትዋ ተጀምሯል oline. Click the link to join us!https://s.imoim.net/Eaud2u?from=TG
نمایش همه...
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website

Stay in touch with family and friends through imo's free text, audio, and video chat.

We're talking about ፈትዋ ተጀምሯል fatwan Egalamera. Click the link to join us!https://s.imoim.net/EPOXXr?from=other
نمایش همه...
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website

Stay in touch with family and friends through imo's free text, audio, and video chat.

👍 3
We're talking about ፈትዋ ተጀምሯል ግቡና ጠይቁ. Click the link to join us!https://s.imoim.net/PT8KUg?from=other
نمایش همه...
imo: Free Video Calls and Messages - Official Website

Stay in touch with family and friends through imo's free text, audio, and video chat.