ዋዕተሲሙ…
رفتن به کانال در Telegram
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ከፈለጉ ይንን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/WATESiMU
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 877
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
پستهای کانال
| 2 | 🚫رمضان كريم
🚫 ረመዳን ከሪም ማለት ብይኑ ምንድን ነው ⁉
📌 ኢብን ዑሰይሚን رحمه الله እንድህ ይላሉ:-
👉 ይህ ንግግር ረመዳን ከሪም ማለት ትክክል አይደለም‼ መባል ያለበት رمضان مبارك ረመዳን ሙባረክ ነው። ረመዳን ሰጭ እስከመሆን አይደርስም። ነገር ግን الله በረመዳን ውስጥ ትላልቅ ፈዷዒሎችን አድርጎል።
📗 مجموع فتاوى ابن عثيمين (٢٠/٩٣)
@Abu_babelheyr_bin_Sadik | 0 |
| 3 | بدون متن... | 0 |
| 4 | 🔺ስለ ጫት ጉዳት #ክፍል1
https://t.me/WATESiMU
🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን حفظه الله | 0 |
| 5 | 🔺ኡዝር ቢል ጀህል #ክፍል29
~~
#የተክፊሮች ማምታቻና መልሶቻችን #ክፍል2
~~
#3ሶስተኛው የማስረጃ ዓይነት የአላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ማስረጃ (ሑጀቱሏህ) በሰው ልጆች ላይ ተቆጥሯል የሚባለው
መልክተኞች ሲላኩ እና መልክተኞች ደግሞ የተላኩበትን መልክት ሰዎች በአግባቡ ሲማሩት ነው !! ይህ ሂደት ደግሞ መቼም ቢሆን የሚቋረጥ አይደለም ዘወትር የሚቀጥል ነው
۱ (( رسلا مبشرين ومنذرين لءلا يكون للناس على االله حجة بعد الرسل ؛وكان االله عزيزا حكيما )) ( النساء : ۱٦٥
(( ከመልክተኞች መላክ በኋሏ ሰዎች በአላህ ላይ ማስረጃ በመቁጠር (አንጠየቅም ፣ አንቀጣም ፣ አልከፈርንም …)
ብለው እንዳያመካኙ አብሳሪዎችና አስጠንቃቂዎች ሲሆኑ መልክተኞችን ልከናል !!)
۲ – وَهَٰذَا كِتَٰبٌ أَنزَلْنَٰهُ مُبَارَكٌۭ فَٱتَّبِعُوهُ وَٱتَّقُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ أَن تَقُولُوٓا۟ إِنَّمَآ أُنزِلَ ٱلْكِتَٰبُ عَلَىٰ طَآئِفَتَيْنِ مِن قَبْلِنَا وَإِن كُنَّا عَن دِرَاسَتِهِمْ لَغَٰفِلِينَ
أَوْ تَقُولُوا۟ لَوْ أَنَّآ أُنزِلَ عَلَيْنَا ٱلْكِتَٰبُ لَكُنَّآ أَهْدَىٰ مِنْهُمْ ۚ فَقَدْ جَآءَكُم بَيِّنَةٌۭ مِّن رَّبِّكُمْ وَهُدًۭى وَرَحْمَةٌۭ ۚ فَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّن كَذَّبَ بِـَٔايَٰتِ ٱللَّهِ وَصَدَفَ عَنْهَا ۗ سَنَجْزِى ٱلَّذِينَ يَصْدِفُونَ عَنْ ءَايَٰتِنَا سُوٓءَ ٱلْعَذَابِ بِمَا كَانُوا۟ يَصْدِفُونَ
«ይህም ያወረድነው የኾነ የተባረከ መጽሐፍ ነው፡፡ ተከተሉትም፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ (ከክህደት) ተጠንቀቁ፡፡
«(ያወረድነውም) መጽሐፍ የተወረደው ከፊታችን በሁለቱ ጭፍሮች ላይ ብቻ ነው፡፡ እኛም ከንባባቸው ዘንጊዎች ነበርን» እንዳትሉ ነው፡፡
ወይም «እኛ መጽሐፍ በእኛ ላይ በተወረደ ኖሮ ከእነሱ ይበልጥ የተመራን እንኾን ነበር» እንዳትሉ ነው፡፡ ስለዚህ ከጌታችሁ ግልጽ ማስረጃ፣ መምሪያም፣ እዝነትም በእርግጥ መጣላችሁ፡፡ በአላህም አንቀጾች ካስተባበለና ከእርሷም ከዞረ ሰው ይበልጥ በዳይ ማን ነው እነዚያን አንቀጾቻችንን የሚተውትን ይተውት በነበሩት ምክንያት ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እንቀጣቸዋለን፡፡
( سورة الانعام : ۱٥۷ – ۱٥٥
۳ – (( يا اهل الكتاب قد جاءكم رسولنا يبين لكم على فترة من الرسل ان تقول ما جاءنا من بشير ولا نذير ؛ فقد جاءكم نذير وبشير ؛ ( والله على كل شيء قدير )) ( سورة الماءدة : ۱۹
((እናንተ የመጽሐፉ ባለቤቶች (አይሁዶችና ነሷሮች ) ሆይ! በርግጥ መልክተኛችን ከመልክተኞች መልላክ መቋረጥ
(ከፈትራ)በኋላ መጥቷችኋል !! አስጠንቃቂም ሆነ አብሳሪ የሚባል ያንተን መልክት የያዘ አንድም መልክተኛ
አልመጣንም ብላችሁ እንዳታመካኙ ፣በርግጥም አስጠንቃቂም አብሳሪም (የሆነ መልክተኛችን) መጥቷችኋል ፤ አላህ
በሁሉም ነገር ላይ ቻይ የሆነ አምላክ ነው !!)
٤ – عن اسود ابن سريع رضي االله عنه عن رسول االله صلى االله عليه وسلم قال :(( اربعة يحتجون يوم القيامة : ورجل اصم ، ورجل احمق ، ورجل هرم ورجل مات في الفترة . فاما الاصم فيقول : يا رب لقد جاء الاسلام وما اسمع شيءا ؛ واما الاحمق فيقول : رب جاء الاسلام والصبيان يحذفوني بالبعر ؛ واما الهرم يقول : رب لقد جاء الاسلام وما اعقل ؛ واما الذي مات في الفترة فيقول : رب ما اتاني لك رسل ؛ فياخذ مواثقهم ليطعنه فيرسل اليهم رسولا ان ادخلوا النار فقال : فولذي نفسي بيده لو دخلوها لكانت عليهم بردا وسلاما )) رواه احمد
( ( ۱٦۳٤٤ ) وابن حبان في صحيحه ( ۷۳٥۷ ) والبيهقي في الاعتقاد ( ۱۲۰ ) الالباني في الصحيحة ( ۱٤۳٤۹
አሰወድ ኢብኑ ሰሪዕ ረዲየላሁ ዐንሁ የአላህ መልክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ((አራት ሰዎች አላህ ፊት የፍርዱ ቀን
ችግራቸውን በመግለጽ ላለመጠየቅ ምክኒያት ያቀርባሉ ፡ መስማት የተሳነው “ደንቆሮ” የሆነ ሰው ፣ ጅል የሆነ ፣ የጃጀ
ሽማግሌ እና በመልክተኞች መልላክ መቋረጥ (በፈትራ) ውስጥ የኖረ ሰው አላህ ዘንድ የማይጠየቁበትን ምክኒያት
በማቅረብ እንዳይቀጣቸው ያመካኛሉ ።
👉1 መስማት የተሳነው “ደንቆሮ”ው : “እስልምና እኔ በህይወት እያለሁ መጥቶ ነበር እኔ ግን መልክቱ ምን እንደሆ
አንዳችም ነገር የምሰማ ሰው አልነበርኩም !!” ይላል።
👉2 ጅል የሆነውም: እስልምና እኔ በህይወት እያለሁ መጥቶ ነበር እኔ ግን በወቅቱ “እንኳን የእስልምናን መልክት
ለመረዳት መቻሌ ይቅርና ህፃናት በፋንዲያ እየወረወሩ በመምታት ይጫወቱብኝ የነበርኩ” ሰው ነኝ ይላል
👉3 የጃጀውም ሽማግሌ ፡ “እስልምና እኔ በህይወት እያለሁ መጥቶ ነበር እኔ ግን በወቅቱ ምንም የማላገናዝብ ሰው
ነበርኩ” ሲል ምክኒያቱን ይናገራል
👉4 በመልክተኞች መልላክ መቋረጥ (በፈትራ) ውስጥ የኖረው ሰውየ ደግሞ “ጌታዬ ሆይ ካንተ ዘንድ መልክተኛ
አልመጣኝም” ሲል ምክንያቱን ይገልጻል !!
(ይህ ባያቅባቸው ኖሮ ሁሉም እንደሚታዘዙት ቃላቸውን ሲሰጡ አላህም መልክተኛ ብልክላችሁ እንደምትታዘዙኝ ቃል
ግቡልኝ በማለት) ቃል ኪዳን ያስገባቸውና ወደ እሳት ግቡ የሚል መልክተኛ በመላክ እሳት ውስጥ ግቡ ሲል ያዛቸዋል !!
የአላህም መልክተኛ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ” በዚያ ነፍሴ በእጁ በሆነችው አላህ ይሁንብኝ !! እሳቲቷን ቢገቧት ለነርሱ
ሰላማዊ የሆነች ቀዛቃዛ ስፍራ ትሆንላቸዋለች !! ” )) ሲሉ መናገራቸውን አስተላልፏል !!
እነዚህ ሁሉ የማያሻሙ ግልጽ ማስረጃዎች ናቸው ። እነዚያ በልባቸው ውስጥ ጥመት ያለባቸው ሰዎች ግን አሻሚ
ትርጉም ያላቸውን ማስረጃዎች በሰዎች ውስጥ ፈተናን ለመዝራት ይከተላሉ !! እንደማስረጃም በመጥቀስ ውዥንብር ይፈጥራሉ
ربنا لا تزغ قلوبنا بعد اذ هديتنا وهب لنا من لدنك رحمة انك انت الوهاب
በነዚህ ማስረጃዎች ላይም ብዙ የማደናገሪያ አሳቦች ለመሰንዘር የሞከሩ አሉ የሚሞክሩም ይኖራሉ !! በመሆኑም ማስረጃዎቹ የማያዳግሙ እንዲሆኑ ዝርዝር ሁኔታቸውን ከተሰነዘሩ ሹብሃዎች ጋር በማያያዝ በቀጣይ ይዤ ቀርባለሁ
ይቀጥላል………✍
https://t.me/Assunnah11 | 0 |
| 6 | 🍇የጥያቄና መልስ ፕሮግራም
የሚከተሉት ሊንኮች በመጫን ያንብቡ ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአወቁትን ያሳውቁ!!
① የላኢላሃ ኢለላህ ትርጉም ምንድነው?
↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1330
② የላኢላሃ ኢለሏህ መስፈርት ስንትናቸው?
↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1334
➌ የተውሒድ ክፍሎች ስንት ናቸው? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1341
➍ ኢስላምን አፍራሽ ከሆኑትጥቀስ? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1348
⑤ ኢስላም(የእስልምና መአዘናቶች ስንት ናቸው? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1360
⑥ ሙሐመዱን ረሱሉላህ ﷺ›› መስፈርቶች ስንት ናቸው ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1375
⑦ ኢማን ማለት ምን ማለት ነው? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1383
⑧ ኢባዳህ ማለት ምን ማለት ነው? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1408
⑨ ዱአዕ የኢባዳ አካል ነውን? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1428
10 ኢማን ይጨምራል ይቀንሳልን? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1440
11 ኢህሳን ማለት ምን ማለት ነው? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1446
12 አምልኮ ማለት ምን ማለት ነው? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1449
13 ቢዳ ማለት ምን ማለት ነው?? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1464
14 አተወሱል ማለት ምን ማለትነው?? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1474
15 የተፈቀደው የተወሱል አይነቶች ጥቀስ? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1475
16 የተከለከለው የተወሱል አይነቶች ጥቀስ ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1476
17 በተወሱል ርዕስ ከሚነሱ ብዥታዎች መካከል ጥቀስ?? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1480
18 ጉሉው” ማለት ምን ማለት ነው?? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1482
19 ሽርክ ማለት ምን ማለት ነው? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1486
20 በትንሹ ሽርክ እና በትልቁ ሽርክ መካከል ያለው አንድነት ና ልዩነት ጥቀስ?? ↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU/1493
ይቀጥላል…… | 0 |
| 7 | 🔻ለሀቅ መሸነፍ ማሸነፍ ነው!!
~~~~~~~~~~~~
ዛሬ ዛሬ በሚያሳዝን ሁኔታ አላህ ካዘነላቸው ጥቂት ሰዎ ውጭ ለሀቅ መሸነፍ ያው መሸነፍ ነው የሚል እሳቦት ያለው ይመስላል ። ይህ ደግሞ
ስሜቱን ለሚከተል ሰው ሁነኛ መገለጫውምነው:-
📌قال الشيخ الفوزان
إذا قلت لصاحب الهوى. أنت أخطأت، فإنه يغضب ويشتد وهذه علامة أهل الهوى
شرح السنة للإمام للبربهاري📚
« ስሜቱን የሚከተልን ሰው ተሳስተካል ብትለው በጣም ይቆጣል ይበረታልም ይህ ደግሞ ምልክታቸው ነው። ሀቅን ሚከተል ሰው ግን አላማው ራእዩን የበላይ ማድረግ ስላልሆነ ይቀበልካል ፍላጎቱ እውነት ስለሆነ»።
↓↓↓↓
https://t.me/WATESiMU | 0 |
| 8 | 🔻የሆነ ሰዉየ ለትዳር ጠየቀኝ ነገር ግን
ድሀ ነዉ ሰዉየዉ ድን አኽላቅ አለዉ።
♨️ላግባዉን ወይስ ሀብታም
የሆነ ሰዉ እስኪመጣ ልጠብቅ?
🔻መልስ ስጡኝ ?
🎙መልስ በታላቁ አሊም ሸይኽ ፈውዛን | 0 |
| 9 | ታላቁ የበድር ዘመቻ {ጦርነት}.mp3 | 0 |
| 10 | بدون متن... | 0 |
| 11 | 🧶ግጥም ነው ወይ ቅኔ¿
~~~~
🪢የፊትና ነፍስ ጡር
በረድ ቀዝቀዝ የለ በፊትና የናኘ:
መክሰሚያህ የት ይሁን ስትችልበት ዋኛ
ምጥህ አላስቻለህ ቀን ተሌት ምጠኛ
እባብ ይሁን ዘንዶ አል ገባንም እኛ!
© @Assunnah11 🖊 | 0 |
| 12 | 📁ለሱብሂ ሶላት ማይነሳ ኢንግዳ ከቤት መባረር አለበት
📌قال علماء اللجنة الدائمة :-" الضيف الذي لا يستيقظ لصلاة الفجر يطرد من البيت....... 🏤
📚فتاوى اللجنة_الدائمة ١٢/٣٤٤ | 0 |
| 13 | 💥 توثيق نقولات عبد الله الجربوع لأبي العباس محمد القصراوي الجزائري .
📌 አብደላህ አል ጀርቡዕ ከእነ ሰይድ ቁጥብ ፣ ሙሐመድ ቁጥብ፣ ዩሱፍ አል ቀረዿዊ፣ ዘንዳኒ፣ ሰልማኑል ዐውዳህ፣፣፣ አፍካር እየዘገነ ኪታቦቹን ያጨቀበት ማስረጃ ከራሱ ኪታብ እነሆ‼
https://t.me/Assunnah11/1172 | 0 |
| 14 | 🔺ተውሒድህን አጥብቀህ ያዝ
https://t.me/WATESiMU
🎙ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ حفظه الله
📨 t.me/Al_Felah_Studio | 0 |
| 15 | አባታ ዊ ምክር.m4a | 0 |
| 16 | እህ
እስራኤል ወደ ጋዛ ለመግባት ያደረገቺው ትግል በሀማስ አሸናፊነት ተጠናቆ ወደነበረችበች ተመልሳለች ።
ሀማስና የእስራኤል ጦር ከፍተኛ ትንቅንቅ ሲያደርጉ ከቆዩ በሗላ የዛሬውን የእስራኤል ወረራ ሀማስ መቀልበስ ችሏል ። የእስራኤል ጦርም ወደሗላ አፈግፍጓል ።
የሀማሱ ከፍተኛ ባለስልጣን ኦሳማ ሀምዳን አሁን እንደገለፀው እስራኤል እጅግ የበዛ የአየር ድብደባ እያደረገች ያለቺው ለራሷ ያሸናፊነት ስሜት ለመፍጠር ነው ብሏል ። በምድር የመጣውን የእስራኤል ጦርን አሳፍረው መመለሳቸውንም ገልጿል ! | 0 |
| 17 | የግል አካውንቴ ስለተዘጋብኝ መልክታቹሁ በዚህ እጂ አይደርሰኝም @islamic_Qbot | 0 |
| 18 | አኡዙቢሏህ
نسأل الله عافية في الدنيی والأخرة
👆 ይህ ነው እንግዲህ መጅሊስ ብሎ ማለት‼️
መጅሊስ ሳይሆን ነጂስ ተብሎ ሊሰየም ይገባል።
ለኩፋሮች በዓል ዕውቅናን የሚሰጥ‼️
✍ ይህም ሳያንሰው ለሁሉም የመስጂድ ኸጢቦች ይህንን ቆሻሻ አመለካከት እንዲያከብሩ መልዕክት በአደባባይ የሚያስተላልፍ‼️
አሁንካ በጣም በዛ እረበዛ ምንም አልቀራቸው ያው ማክበር ብቻነው የቀራቸው አሏህመ ነጅና
الللهم سلم اللهم سلم اللهم سلم | 0 |
| 19 | بدون متن... | 0 |
| 20 | 📮 በአላህ ዲን ላይ መፅናት
📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።
🎙 በኡስታዝ አቡ አብድልፈታህ ሙሀመድሱሩር ቢን ዩሱፍ አላህ ይጠብቀው።
🔗 https://t.me/WATESiMU/2590 | 0 |
