fa
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

رفتن به کانال در Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

نمایش بیشتر
1 810
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ፍጹም እና ዘላቂ መፍትሔ!! ፍጹም እና ዘላቂ መፍትሄ የእግዚአብሔር መንፈስ ነዉ! ፍጹም እና ዘላቂ መፍትሄው የእግዚአብሔር ቃል ነዉ! በእግዚአብሔር መንፈስ እና በእግዚአብሔር ቃል በሃይል የምትሞሉበት ቀን ነዉ በኢየሱስ ስም!!! ሃሌሉያ! በመንፈስና በእሳት ለሚያጠምቀን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ!!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

photo content

120'ዎቹ የጸሎት ፕሮጀክት ምዝገባ ቀጥሏል! ለመመዝገብ @kbzoe / @GFI777
120'ዎቹ የጸሎት ፕሮጀክት ምዝገባ ቀጥሏል! ለመመዝገብ @kbzoe / @GFI777

የእግዚአብሔር ልጆች በፍጹም የፍርሃት መንፈስ አልተሰጠንም!! ነገር ግን የሃይል የፍቅር እና ራስን የመግዛት መንፈስ ተቀብለናል! እግዚአብሔር ከልጆቹ ጋር ነዉ! የጠላትን እቅድ እያያችሁ ፈገግ😊 ማለት ተለማመድ😁! አሸንፈናል! ሃሌሉያ! ክብር ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም ላለው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን! ነገር ግን ያለማቋረጥ ጸልዩ! በዚህ ዘመን መንፈስ ቅዱስ ክርስቶስን በእናንተ እንድያከብረው።አሜን አሜን! @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

Moses Bliss -𝑦𝑜𝑢'𝑟𝑒 𝑡𝑜𝑜 𝑓𝑎𝑖𝑡ℎ𝑓𝑢𝑙𝑙!🙆‍♂️ 𝑤ℎ𝑎𝑡 𝑎 𝑠𝑜𝑛𝑔!!!!😍 እግዚአብሔር እንዳያሳፍራችሁ በጣምምም ተማኝ ነዉ! አታፍሩም! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

𝑚𝑎𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑡ℎ𝑒 𝑟𝑖𝑔ℎ𝑡 𝑑𝑒𝑐𝑖𝑠𝑖𝑜𝑛𝑠 𝑖𝑠 𝑜𝑛𝑒 𝑜𝑓 𝑡ℎ𝑒 𝑘𝑒𝑦 𝑡𝑜 𝑓𝑢𝑙𝑓𝑖𝑙𝑙 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑑𝑒𝑠𝑡𝑖𝑛𝑦! #�
𝑚𝑎𝑘𝑖𝑛𝑔 𝑡ℎ𝑒 𝑟𝑖𝑔ℎ𝑡 𝑑𝑒𝑐𝑖𝑠𝑖𝑜𝑛𝑠 𝑖𝑠 𝑜𝑛𝑒 𝑜𝑓 𝑡ℎ𝑒 𝑘𝑒𝑦 𝑡𝑜 𝑓𝑢𝑙𝑓𝑖𝑙𝑙 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑑𝑒𝑠𝑡𝑖𝑛𝑦! #𝙥𝙧𝙤𝙥𝙝𝙚𝙩 𝙚𝙢𝙢𝙖𝙣𝙪𝙚𝙡 𝙢𝙖𝙠𝙖𝙣𝙙𝙞𝙬𝙖. ትክክለኛ ውሳኔ ብቻ መወሰን እንድትችሉ መንፈስ ቅዱስ ሁልጊዜ ይምራችሁ! አሜን!

ዝም ብለህ በእግዚአብሔር ቃል ተሞላ: ከዓለም እና በዓለም ካለው ሁሉ በላይ መሆን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ያኔ ይገባሃል!

i can't just stop....𝙞𝙣 𝙩𝙝𝙚 𝙬𝙤𝙧𝙡𝙙 𝙤𝙛 𝙢𝙖𝙣𝙮 𝙫𝙤𝙞𝙘𝙚𝙨, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙮𝙤𝙪 𝙢𝙖𝙩𝙩𝙚𝙧, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙮𝙤𝙪 𝙢𝙖𝙠𝙚 𝙨𝙚𝙣𝙨𝙚! 𝙟𝙚𝙨𝙪𝙨!

𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙮𝙤𝙪 𝙢𝙖𝙩𝙩𝙚𝙧, 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙮𝙤𝙪 𝙢𝙖𝙠𝙚 𝙨𝙚𝙣𝙨𝙚! 𝙝𝙖𝙡𝙡𝙚𝙡𝙪𝙟𝙖𝙝𝙝! 𝙤𝙣𝙡𝙮 𝙮𝙤𝙪 𝙟𝙚𝙨𝙪𝙨.

Wow! Amazing song! Only you matter, Only you make sense! "You I live for " -Moses Bliss 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ³⁰ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው። Romans 8 (KJV) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁹ For whom he did foreknow, he also did predestinate to be conformed to the image of his Son, that he might be the firstborn among many brethren. ³⁰ Moreover whom he did predestinate, them he also called: and whom he called, them he also justified: and whom he justified, them he also glorified. 👉በእግዚአብሔር ታውቀናል!( 𝑤𝑒'𝑟𝑒 𝑓𝑜𝑟𝑘𝑛𝑜𝑤𝑛 𝑏𝑦 ɢ𝑜𝑑.) 👉በእግዚአብሔር የልጁን መልክ እንድንመስል አስቀድሞ ተወስኖብናል! ( 𝑤𝑒 𝑎𝑟𝑒 𝑝𝑟𝑒𝑑𝑒𝑠𝑡𝑖𝑒𝑛𝑑 𝑏𝑦 ɢ𝑜𝑑 𝑡𝑜 𝑏𝑒 𝑐𝑜𝑚𝑓𝑜𝑟𝑚𝑒𝑑 𝑡𝑜 𝑡ℎ𝑒 𝑖𝑚𝑎𝑔𝑒 𝑜𝑓 ℎ𝑖𝑠 𝑠𝑜𝑛.) 👉በእግዚአብሔር ተጠርተናል! ( 𝑤𝑒 𝑎𝑟𝑒 𝑐𝑎𝑙𝑙𝑒𝑑 𝑏𝑦 ɢ𝑜𝑑.) 👉በእግዚአብሔር ጻድቅ ተደርገናል! ( 𝑤𝑒'𝑟𝑒 𝑗𝑢𝑠𝑡𝑖𝑓𝑖𝑒𝑑 𝑏𝑦 ɢ𝑜𝑑.) 👉በእግዚአብሔር ከብረናል! (𝑤𝑒'𝑟𝑒 𝑔𝑙𝑜𝑟𝑖𝑓𝑖𝑒𝑑 𝑏𝑦 ɢ𝑜𝑑.) 👉ልጁ(ኢየሱስ ክርስቶስ) የበኩር ወንድማችን ሆኗል!( ℎ𝑖𝑠 𝑠𝑜𝑛 𝑗𝑒𝑠𝑢𝑠 𝑐ℎ𝑟𝑖𝑠𝑡 𝑖𝑠 𝑛𝑜𝑤 𝑓𝑖𝑟𝑠𝑡𝑏𝑜𝑟𝑛 𝑎𝑚𝑜𝑛𝑔 𝑚𝑎𝑛𝑦 𝑏𝑟𝑜𝑡ℎ𝑒𝑟𝑠.) ሃሌሉያ! ሃሌሉያ! ሃሌሉያ! ቤተሰቡ ላደረገን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እና አባት!!! ℎ𝑎𝑙𝑙𝑒𝑙𝑢𝑗𝑎ℎ! ℎ𝑎𝑙𝑙𝑒𝑙𝑢𝑗𝑎ℎ! ℎ𝑎𝑙𝑙𝑒𝑙𝑢𝑗𝑎ℎ! 𝑡𝑜 𝑡ℎ𝑒 ɢ𝑜𝑑 𝑎𝑛𝑑 𝑡ℎ𝑒 𝑓𝑎𝑡ℎ𝑒𝑟𝑒 𝑜𝑓 𝑜𝑢𝑟 𝑙𝑜𝑟𝑑 𝑗𝑒𝑠𝑢𝑠 𝑐ℎ𝑟𝑖𝑠𝑡, 𝑓𝑜𝑟 ℎ𝑒 ℎ𝑎𝑠 𝑚𝑎𝑑𝑒 𝑢𝑠 𝑚𝑒𝑚𝑏𝑒𝑟𝑠 𝑜𝑓 ℎ𝑖𝑠 𝑓𝑎𝑚𝑖𝑙𝑦! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

𝙧𝙚𝙘𝙤𝙜𝙣𝙞𝙯𝙚 𝙩𝙝𝙞𝙨! ...𝑖𝑓 𝑦𝑜𝑢𝑟 𝑒𝑦𝑒𝑠 𝑐𝑎𝑛 𝑠𝑒𝑒 #𝑠𝑝𝑖𝑟𝑖𝑡 𝑎𝑛𝑑 #𝑙𝑖𝑓𝑒 𝑎𝑠 𝑦𝑜𝑢 𝑠𝑡𝑢𝑑𝑦 𝑡ℎ𝑒 𝑤𝑜𝑟𝑑, 𝑦𝑜𝑢'𝑟𝑒 𝑒𝑥𝑝𝑒𝑟𝑖𝑒𝑛𝑐𝑖𝑛𝑔 𝑎 𝑚𝑖𝑟𝑎𝑐𝑙𝑒. ይህንን እወቁ የእግዚአብሔርን ቃል ስታነቡ አይኖቻችሁ መንፈስ እና ሕይወት እየተመለከቱ ከሆነ ተዓምራት እየሆነ ነዉ። -𝓿𝓲𝓬𝓽𝓸𝓻

ከእነዚያ ፊደሎች በላይ የደመቀ መንፈስ እና የላቀ ሕይወት ማየት የመጀመሪያው እና ትልቁ ተዓምራት ነዉ። -𝑣𝑖𝑐𝑡𝑜𝑟

... ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ... እኔ በግል ስለ እግዚአብሔር ሕግ(ቃል) ሃይል ስልጣንና ሚስጥር ለማሰላሰል ለማውራት አይደክመኝም! ምክንያቱም ሕይወቴን ፈጽሞ የለወጠው አስተማሪው መንፈስ ቅዱስ ያስተማረኝ: የእግዚአብሔር ቃል ነዉ። ስለዚህ ዛሬም ስለእግዚአብሔር ቃል አንድ ሚስጥር ላሳያችሁ: ይህም #የእግዚአብሔርን_ቃል እና #ተዓምራትን ምን እንደሚያገናኛቸው ነዉ: መዝሙረኛው ዳዊት በልመና የተናገረውን ቃል በጥንቃቄ ተመልከቱት:.....“ዓይኖቼን ክፈት፥ ከሕግህም ተኣምራትህን አያለሁ።” — መዝሙር 119፥18 በጣም የሚያስደንቅ ነዉ: ዳዊት #ተዓምራት በእግዚአብሔር ሕግ ውስጥ እንዳለ ገብቶታል: ነገር ግን ይህንን ተዓምራት ማየት የሚችለው "አይኖቹ ከተከፈቱ" ብቻ እንደሆነም ስለገባው: አይኖቹ እንድከፈቱ ይጸልያል። በሌላ አነጋገር የእግዚአብሔርን ቃል ለመየትም አይኖቻችን መከፈት አለባቸው ማለት ነዉ: ይህ ካልሆነ በነጭ ወረቀት ላይ ካረፉ የአማሪኛ ወይንም የእንግሊዝኛ ፊደሎች ያለፈ ማየት አንችልም። እግዚአብሔር ግን ሕጉን ማየት እንድንችል አይኖቻችንን ሲከፍት ከእነዚያ በነጭ ወረቀት ላይ ከረፉ ጥቁር ፊደላት በላይ መንፈስ እና ሕይወት በግልጽ ይነበባሉ! #ተዓምራት አይደለም ይህ??? ከፊደሎች በላይ የደመቀ መንፈስ እና የላቀ ሕይወት ማየት ተዓምራት ነዉ! አዎ ተዓምራት ነዉ። ተዓምራት በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ አለ: ነገር ግን የሚያዩ አይኖች ያስፈልጉናል! እግዚአብሔር አይኖቼን ከፍቶ ተዓምራት አሳይቶኛል: እኔ ከኃጢአት: ከሰይጣን: ከበሽታ: ከሞት ከጨለማ ከመውደቅ: ከዓለምና በዓለም ካለው ሁሉ በላይ የሆንኩበት እና በክርስቶስ ወደ ላይ እና ወደ ፊት ብቻ የምቀጥልበት ሚስጢር ይሄው ነዉ! ይሄ ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ የሚኖርበት ስርዓት: የሚሄድበት መንገድ ነዉ!!! ሃሌሉያ: ክብር ለስሙ ይሁን! ተቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

አያለሁ!! በዚህ መዝሙር በዘመናችሁ ላይ ተናገሩ! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

አምስቱ የራዕይ መርሆች። ራዕይ ከማየት ጀምሮ እስክ ፍጻሜው እንዴት መድረስ ይቻላል??? 👉 𝙩𝙝𝙚 𝙛𝙞𝙫𝙚 𝙥𝙧𝙞𝙣𝙘𝙞𝙥𝙡𝙚𝙨 𝙤𝙛 𝙫𝙞𝙨𝙞𝙤𝙣. 1-በመጠበቂያ ላይ መቆም።( እራስን በትክክለኛው የመጠባበቅ የአእምሮ ሁኔታ ውስጥ ማድረግ።) 👉𝙨𝙩𝙖𝙣𝙙𝙞𝙣𝙜 𝙪𝙥𝙤𝙣 𝙩𝙝𝙚 𝙥𝙤𝙨𝙩 𝙤𝙛 𝙤𝙗𝙨𝙚𝙧𝙫𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣. (𝑖𝑡 𝑖𝑠 𝑚𝑎𝑛𝑖𝑙𝑦 𝑎𝑛 #𝑒𝑥𝑝𝑒𝑐𝑡𝑎𝑖𝑜𝑛 𝑖𝑛 𝑦𝑜𝑢𝑟 #𝑡ℎ𝑖𝑛𝑘𝑖𝑛𝑔, 𝑤ℎ𝑒𝑟𝑒 𝑦𝑜𝑢 𝑠𝑎𝑦 𝑖 𝑤𝑎𝑛𝑡 𝑡ℎ𝑒 𝑙𝑜𝑟𝑑 𝑡𝑜 𝑠𝑝𝑒𝑎𝑘 𝑡𝑜 𝑚𝑒.) 2-የሚናገረውን ለማየት መመልከት: (ይሄ ማለት ንግግሩ(የእግዚአብሔር ቃል) አብዛኛውን ጊዜ በሚታይ(ምስሎች) መልኩ ስለሚመጣ ይህንን መጠባበቅ።) 👉𝙬𝙖𝙩𝙘𝙝 𝙩𝙤 𝙨𝙚𝙚 𝙬𝙝𝙖𝙩 𝙝𝙚 𝙬𝙞𝙡𝙡 𝙨𝙖𝙮:-( 𝑏𝑒𝑐𝑎𝑢𝑠𝑒 𝑚𝑜𝑠𝑡 𝑜𝑓 𝑡ℎ𝑒 𝑡𝑖𝑚𝑒𝑠 ℎ𝑖𝑠 𝑣𝑜𝑖𝑐𝑒, 𝑤𝑖𝑙𝑙 𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑖𝑛 𝑎 𝑣𝑖𝑠𝑢𝑎𝑙 𝑤𝑎𝑦(𝑠𝑖𝑚𝑖𝑙𝑖𝑡𝑢𝑑𝑒'𝑠 𝑜𝑓 𝑝𝑟𝑜𝑝ℎ𝑒𝑡𝑖𝑐 𝑝𝑖𝑐𝑡𝑢𝑟𝑒𝑠), 𝑠𝑜 𝑒𝑥𝑝𝑒𝑐𝑡 𝑡ℎ𝑖𝑠.) 3-ራዕዮን በቀላሉ እንድነበብ አድርጎ በሰሌዳ ላይ መቅረጽ(መጻፍ): በመጠባበቅ ውስጥ እያለን እግዚአብሔር የሚሰጠንን ራዕይ በሰሌዳ ላይ መቅረጽ የግዴታ ነዉ። 👉𝙬𝙧𝙞𝙩𝙚 𝙩𝙝𝙚 𝙫𝙞𝙨𝙞𝙤𝙣, 𝙖𝙣𝙙 𝙚𝙣𝙜𝙧𝙖𝙫𝙚 𝙞𝙩 𝙨𝙤 𝙥𝙡𝙖𝙞𝙣𝙡𝙮 𝙪𝙥𝙤𝙣 𝙩𝙝𝙚 𝙩𝙖𝙗𝙡𝙚𝙩𝙨: 𝑤ℎ𝑖𝑙𝑒 𝑤𝑒 𝑎𝑟𝑒 𝑤𝑎𝑖𝑡𝑖𝑛𝑔 𝑡ℎ𝑒 𝑙𝑜𝑟𝑑 𝑔𝑖𝑣𝑒𝑠 𝑢𝑠 𝑎 𝑣𝑖𝑠𝑖𝑜𝑛 𝑎𝑛𝑑 𝑖𝑡 𝑖𝑠 𝑣𝑒𝑟𝑦 𝑖𝑚𝑝𝑜𝑟𝑡𝑎𝑛𝑡 𝑡𝑜 𝑤𝑟𝑖𝑡𝑒 𝑖𝑡 𝑑𝑜𝑤𝑛. 4-በየጊዜው እያነበቡ መሮጥ:( ራዕዩ በሰሌዳ ላይ የመቀረጹ ምክንያት ይሄ ነዉ: በየቀኑ ራዕዩን ማንበብ ትኩረትን ለመጠበቅ እና ወደ ፊት ለመቸኮል ቁልፍ ነዉ።) 👉𝙧𝙚𝙖𝙙 𝙞𝙩 𝙖𝙡𝙬𝙖𝙮𝙚𝙨 𝙖𝙣𝙙 𝙧𝙪𝙣 𝙬𝙞𝙩𝙝 𝙞𝙩.( 𝑡ℎ𝑒 𝑤𝑟𝑖𝑡𝑖𝑛𝑔 𝑜𝑓 𝑡ℎ𝑒 𝑣𝑖𝑠𝑖𝑜𝑛 𝑜𝑛 𝑎 𝑠𝑜𝑙𝑖𝑑 𝑜𝑏𝑗𝑒𝑐𝑡 ℎ𝑎𝑠 𝑡ℎ𝑖𝑠 𝑏𝑒𝑛𝑒𝑓𝑖𝑡, 𝑜𝑛𝑐𝑒 𝑡ℎ𝑒 𝑣𝑖𝑠𝑖𝑜𝑛 𝑖𝑠 𝑤𝑟𝑖𝑡𝑡𝑒𝑛 𝑦𝑜𝑢 𝑐𝑎𝑛 𝑟𝑒𝑎𝑑 𝑖𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑟𝑢𝑛 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑖𝑡, 𝑡ℎ𝑖𝑠 ℎ𝑒𝑙𝑝𝑠 𝑦𝑜𝑢 𝑡𝑜 𝙛𝙤𝙘𝙪𝙨 𝑎𝑛𝑑 𝑝𝑟𝑜𝑐𝑒𝑠𝑠𝑒𝑑 𝑓𝑜𝑟𝑤𝑎𝑟𝑑.) 5- ራዕይ እስክፈጸም ድረስ ተስፋ ሰይቆርጡ መጠበቅ: (ራዕይ የተወሰነለት ጊዜ አለ ያ ጊዜ እክክመጣ ድረስ: በትጋት እየሮጡ ተሰፋ አለመቁረጥ ያስፈልጋል) 👉𝙬𝙖𝙞𝙩 𝙛𝙤𝙧 𝙩𝙝𝙚 𝙫𝙞𝙨𝙞𝙤𝙣. (𝑡ℎ𝑒 𝑣𝑖𝑠𝑖𝑜𝑛 ℎ𝑎𝑠 𝑎𝑛 𝑎𝑝𝑝𝑜𝑖𝑛𝑡𝑒𝑑 𝑡𝑖𝑚𝑒, 𝑢𝑛𝑡𝑖𝑙 𝑡ℎ𝑎𝑡 𝑎𝑝𝑝𝑜𝑖𝑛𝑡𝑒𝑑 𝑡𝑖𝑚𝑒 𝑤𝑎𝑖𝑡 𝑓𝑜𝑟 𝑖𝑡 𝑎𝑛𝑑 𝑘𝑒𝑒𝑝 𝑚𝑜𝑣𝑖𝑛𝑔 𝑓𝑜𝑟𝑤𝑎𝑟𝑑) #𝑣𝑖𝑐𝑡𝑜𝑟 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

በማይመረመረው በእግዚአብሔር ፀጋ በማመን ከመንፈስ ተወልጃለሁ! አድስ ፍጥረት ነኝ! አሮጌው ሁሉ አልፏል! እኔ በክርስቶስ ክርስቶስም በእኔ ነዉ! አድስ ነኝ! ሃሌሉያ! የእግዚአብሔር ልጆች ይህ ያለው ምላሳችን ላይ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል! አንዳንዶቻችን የየቀን ልምምዳችን ነዉ: የሕይወት ስርዓታችን ነዉ! የሚያውቅ እና የምያምን ሁሉ በዚህ መንፈሳዊ ሚስጥር መመላለስ ይችላል።ክብር ወደር ለሌለው ፀጋ ይሁን! አሜን።

#የአድስ_ፍጥረት_እውነታ! 𝙩𝙝𝙚 𝙣𝙚𝙬 𝙘𝙧𝙚𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙧𝙚𝙖𝙡𝙞𝙩𝙮! የእግዚአብሔር ቃል ፈጽሞ ይለውጣል! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsO
#የአድስ_ፍጥረት_እውነታ! 𝙩𝙝𝙚 𝙣𝙚𝙬 𝙘𝙧𝙚𝙖𝙩𝙞𝙤𝙣 𝙧𝙚𝙖𝙡𝙞𝙩𝙮! የእግዚአብሔር ቃል ፈጽሞ ይለውጣል! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች: ዛሬ የማበስራችሁ መልካም ዜና አለ: ሁላችንም እንደምናውቀው አገር አቀፋዊ መንፈሳዊ እንቅስቃሴ (ሪቫይቫል) መሆን ካለበት: በሃገር ደረጃ ቀጣይ የሆነ ጠንካራ ጸሎት እና በንስሐ መመለስ ያስፈልጋል!... “በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ፣ ፊቴን ቢፈልግና ከክፉ መንገዱ ቢመለስ፣ ከሰማይ እሰማዋለሁ፤ ኀጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ ምድሩንም እፈውሳለሁ።” — 2 ዜና 7፥14 (አዲሱ መ.ት) በዚህ የታመነ ቃል ላይ በመመስረት: 120 የሚል የጸሎት ፕሮጀክት በኢትዮጵያ በወንድም ካቦድ ተቀርጿል(120's prayer project, In Ethiopia): በተለያየ ከተማ ላይ የምትኖር እና በዚህ የመንፈስ ቅዱስ እንቅቃሴ ውስጥ ተሳታፊ መሆን የምትፈልጉ: የእግዚአብሔር ልጆች: በየከተማችሁ ይህንን እንቅስቃሴ ለመምራት እንድትችሉ: የጸሎት እና የቃል አቅጣጫ ጠቋሚ መመሪያ እንድደርሳችሁ እና ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በሚቀጥሉት መስመሮች አናግሩን... 👉 @kbzoe 👉 @GFI777 ከኢትዮጵያ ከየትኛውም ክፍል( አድስ አበባ, ሐዋሳ, ሆሳዕና,...ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምዕራብ.. ወዘተ የሆናችሁ...አናግሩን። 120'ዎቹ የጸሎት ፕሮጀክት። @TheDeepThingsOfTheSpirit @TheDeepThingsOfTheSpirit

What's their product?🤔....Woo, to those who are not born of God! dark day is coming on earth!...on that day many(who are not born of God) will cry! I don't know why the prophetic is interested in Similitude's and parabolic speech!....may the Lord give you grace! ዎዮ! ዎዮ! ከእግዚአብሔር ላልተወለዱ ሁሉ! የጨለማ ቃን በምድር ሁሉ ላይ ስመጣ እመለከታለሁ!..... በዚያን ቀን ከእግዚአብሔር ያልተወለዱ ሁሉ ያለቅሳሉ.... 𝙖𝙧𝙚 𝙮𝙤𝙪 𝙧𝙖𝙥𝙩𝙪𝙧𝙚 𝙧𝙚𝙖𝙙𝙮?