fa
Feedback
TheDeepThingsOfGod

TheDeepThingsOfGod

رفتن به کانال در Telegram

Glorious Church the bride of Christ. Rapture ready!

نمایش بیشتر
1 810
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
ስለዚህ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ በጒጒት በመጠባበቅ ላይ ሳላችሁ፣ ማንኛውም መንፈሳዊ ስጦታ አይጐድልባችሁም።” 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥7 (አዲሱ መ.ት) “So that ye come behind in no gift; waiting for the coming of our Lord Jesus Christ:” 1 Corinthians 1:7 (KJV) @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

👆👆👆............... “እርሱም፦ ስንት እንጀራ አላችሁ? ብሎ ጠየቃቸው፥ እነርሱም፦ ሰባት አሉት።” ማርቆስ 8፥5 ያለንን ነገር ማወቅ የምንኖረውን ኑሮ የመወሰን አቅም አለው ምን እንዳለው የማየውቅ ትውልድ ምን ማድረግ እንዳለበት እና እንዴት መኖር እንዳለበት አያውቅም!! አንዳንድ #ሰዎች ብዙ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት የላቸውን ሰይሆን የሌላቸውን በማሰላሰል ውስጥ ነው ይህ በሕይወት ላይ ምንም ጠቀሜታ የሌላው ጉዳይ ነው። *** ይልቁን ሰው በሕይወቱ ወደ ፊት ለመሄድ ከሌላው ነገር ይልቅ ባለው ከጣው ይልቅ ባገኘው እንድሁም ከማይችለው ይልቅ በምችለው ትኩረት አድርጎ መሮጥ አለበት። ውስጣችሁ ላይ ያለውን ማንኛውንም የተሰጣችሁን ነገር ትልቅ ከምትሉት አንጻር አስተየይተችሁ የለኝ እኮ በጣም ትንሽ አቅም ነው ለማንም ልሆን የሚችል አይደለም ትሉ ይሆናል! ዛሬ አንድ እውነት እነግራችኋለሁ እውነት ነው እናንተ ጋር ያለው ነገር ትንሽ ልሆን ይችላል ትንሽ የሆነው የጅመሬ መርህ ስለሆነ ነው ያን አለኝ ያላችሁትን #ትንሹን ነገር ወደ ኢየሱስ አመጡና በፊቱ አድርጉት እርሱ ለብዙዎች እንድሆን አድርጎ ያበዛዋል!! ##ትንሹን ነገራችሁን በራሳችሁ አቅም ለብዙዎች እንድደርስ ለማድረግ መታገል አቁሙ በፈንታው ለኢየሱስ አምጡና ስጡ ለትውልድ የሚበቃ አድርጎ ባርኮ ይሰጣል!! ያላችሁን ማንኛውም ትንሽ ነገር በኢየሱስ ፊት ይዛችሁ ማቅረብ እና እርሱ ጋር ማቆየት ተለማመዱ የአዲስ ኪዳን የመብዘት ስርዓት እንድህ ስለ ሆነ። #ለሌሎች እንድደርስ Share አድርጉ 👇👇👇Jone👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

👆👆👆............... “እርሱም፦ ስንት እንጀራ አላችሁ? ብሎ ጠየቃቸው፥ እነርሱም፦ ሰባት አሉት።” ማርቆስ 8፥5 ያለንን ነገር ማወቅ የምንኖረውን ኑሮ የመወሰን አቅም አለው ምን እንዳለው የማየውቅ ትውልድ ምን ማድረግ እንዳለበት እና እንዴት መኖር እንዳለበት አያውቅም!! አንዳንድ #ሰዎች ብዙ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት የላቸውን ሰይሆን የሌላቸውን በማሰላሰል ውስጥ ነው ይህ በሕይወት ላይ ምንም ጠቀሜታ የሌላው ጉዳይ ነው። *** ይልቁን ሰው በሕይወቱ ወደ ፊት ለመሄድ ከሌላው ነገር ይልቅ ባለው ከጣው ይልቅ ባገኘው እንድሁም ከማይችለው ይልቅ በምችለው ትኩረት አድርጎ መሮጥ አለበት። ውስጣችሁ ላይ ያለውን ማንኛውንም የተሰጣችሁን ነገር ትልቅ ከምትሉት አንጻር አስተየይተችሁ የለኝ እኮ በጣም ትንሽ አቅም ነው ለማንም ልሆን የሚችል አይደለም ትሉ ይሆናል! ዛሬ አንድ እውነት እነግራችኋለሁ እውነት ነው እናንተ ጋር ያለው ነገር ትንሽ ልሆን ይችላል ትንሽ የሆነው የጅመሬ መርህ ስለሆነ ነው ያን አለኝ ያላችሁትን #ትንሹን ነገር ወደ ኢየሱስ አመጡና በፊቱ አድርጉት እርሱ ለብዙዎች እንድሆን አድርጎ ያበዛዋል!! ##ትንሹን ነገራችሁን በራሳችሁ አቅም ለብዙዎች እንድደርስ ለማድረግ መታገል አቁሙ በፈንታው ለኢየሱስ አምጡና ስጡ ለትውልድ የሚበቃ አድርጎ ባርኮ ይሰጣል!! ያላችሁን ማንኛውም ትንሽ ነገር በኢየሱስ ፊት ይዛችሁ ማቅረብ እና እርሱ ጋር ማቆየት ተለማመዱ የአዲስ ኪዳን የመብዘት ስርዓት እንድህ ስለ ሆነ። #ለሌሎች እንድደርስ Share አድርጉ 👇👇👇Jone👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

Check yourself Take your salvation seriously! ዓለማዊ ጹሑፎች፣ ሃሳቦች፣ ቃላት፣ ድርጊቶች፣ ባሕሎች፣ ምስሎች፣ ተንቀሳቃሽ ምስሎች፣ ድምጾች፣ ሰዎች፣ በጠቅላላ ዓለማዊ የሆኑ ነገሮች ስመለከት ለመሳቅ ወይም ፈገግ ለማለት አቅም ካለኝ ገና "ከዓለም አልዳንኩም" ማለት ነው! ከዓለም የዳነ ሰው ዓለማዊ (Worldly) የሆኑ ነገሮች ስመለከት ያዝናል እንጂ አይደሰትም! የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ከኃጢአት እንደሚያድን ሁሉ ከዚህ ክፉ ከሆነው ዓለም መንገድም ያድናል! ከላይ የተጻፈው ምልክት ያለበት ሰው በትህትና የራሱን መዳን እንዲፈጽም እግዚአብሔር ይፈልጋል! @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ትንሽ ጅመሬዎችን አትናቁ መንፈስ ቅዱስ በተደጋጋሚ ይህንን ነገር እንደሰለስለው ወደ ልቤ የመጣ ነበር..... ተወዳጆች በሕይወታችሁ የዚህ ጉዳይ ምስጥር እንድታገኙ እና በማስተዋል እንድታጠኑ እጋብዛችኋለሁ። ትንንሽ ጅመሬዎችን ማየት እና መንከባከብ የቻለ ሰው ለትልልቅ ነገሮች መንገዱን የስተካከል። በሕይወት መንገድ ላይ ነገሮች የምጀምሩት ትንሽ ከምትሎቸው እና ከሚመስሉ ነገሮች ነው።ነገሮች ከትልቅ ወደ ትንሽ አይደለም ከትንሽ ወደ ትልቅ እንጅ። ትንሽ ነው የምትሉት ማንኛውንም ያላችሁን ነገር በጥንቃቄ ያዙት ትልቅ ነገር ላይ የምትደርሱት በዚያው ትንሽ በላችሁት መንገድ ነው። “እርሱም፦ ስንት እንጀራ አላችሁ? ብሎ ጠየቃቸው፥ እነርሱም፦ ሰባት አሉት።” ማርቆስ 8፥5 በዚህን ጊዜ ልመገብ ያሉ በቁጥር 4000 ሺህ በላይ ናቸው ጌታ ኢየሱስ ያለው ለሁሉ ምበቀውን እንጀራ አምጡ አይደለም የላቸው ስንት ነው? ያላችሁ ነው ያለው፡የለቸው የአ ትንሽ የመሰለው ነው ሁሉ በልቶ እንድታርፍ ምክንያት የሆነው። 👉 ያላችሁ አሁን እየሰራ የለውን ጸጋ ልሆን ይችላሉ፣ተሰጦ ሌላም ብዙ ግን እናንተ ጋር ያለው ትንሽ ነው ብላችሁ ምተዝንበት😱😱😢 እሱ ትልቅ ነው ብላችሁ ለምትፈልጉት ትልቁ መሸጋገር ድልድየችሁ ነው አጥብቃችሁ ያዙት። በሕይወታችሁ ያለውን ማንኛውንም ትንሽ ነገር አትናቁ ተንከባካቡት!!! ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

“ለእናንተ ያለኝን ዕቅድ እኔ ዐውቃለሁ” ይላል እግዚአብሔር፤ “ዕቅዱም ፍጻሜው ያማረና ተስፋ የሚሰጥ፣ እናንተንም የሚጠቅም እንጂ የሚጐዳ አይደለም።” ኤርምያስ 29፥11 (አዲሱ መ.ት) 👇👇👇👇👇 @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

ሰላም የተወደዳችሁ በዚህ channel ላይ ራዘም ላለ ጊዜ ጥልቅ በሆኑ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶች የምናውቀው እና ስለ ብዙዎች የሕይወት መለወጥ ምክንያት ስለሆነው ነቢይ ቭክቶር ለመናገር በእውነቱ
ሰላም የተወደዳችሁ በዚህ channel ላይ ራዘም ላለ ጊዜ ጥልቅ በሆኑ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶች የምናውቀው እና ስለ ብዙዎች የሕይወት መለወጥ ምክንያት ስለሆነው ነቢይ ቭክቶር ለመናገር በእውነቱ ቃላት ያጥራል።እርሱ ለብዙዎቻችሁ እንደ መንፈሳዊ ወንድም ለጥቅቶች እንደ መንፈሳዊ አባት ሆኖ በትልቅ መንፈሳዊ ብርሃን እንድንሄድ እግዚአብሔር በረከት አድርጎ ሰጥቶናል !!! ይህ የተወደደው የእግዚአብሔር ነቢይ ዘሬ የተወለደበት ቀን ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በዚሁ ቀን ከኢትዮጵያ ወደ ውጭ ሀገር በረራውን አድርጎል።እውነት ለመናገር ይህን ታላቅ ሰው ቀርቦ ላየ ስለ እርሱ መነገር ይቸግራዋል። በሚመጣው የዘመን መጨረሻ እግዚአብሔር እንደ ልቡ ሀሳብ እንደሚያነሳው እና በትልቁ የቤቱን ስራ እንደምሰራ አምናለሁ።ጌታ ክዳኑን የሚያከብር አምለክ ነው!!! እግዚአብሔር በእርሱ በኩል የስተማራችሁን በማድረግ እና ስለ እርሱ በመጸለይ ሁሌ እንድትተጉ እላችኋለሁ። ጸጋ ይብዛላችሁ የአባቴ ብሩከን!!! @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod

Beautiful words from a brother!🥰👆

Tomorrow is the day in which one of the most important person was born..one of the very very few people👌..It's a day in which the creator has blessed nations and his church by bringing you to the world...you're personification of the wisdom and excellence of God👌 Brother Victor It's been few years since I know you personally...I can only imagine how beautiful that years was with you...you inspired me...you impacted me...you gave me so many funny moments....you invested in me...you cooperated with me...you shared me infinite principles of life...you enlightened me...I got impacted and imparted by you👌🔥....!! Neither words nor gifts can pay for this.❤️❤️ Happy birthday to my best friend ever! We are such a great team.. you are smart, good-looking and talented and you are great at being my friend...You may be getting older..that's okay..we have a divine technology of long living!💪💪 Happy birthday to my best friend! Happy birthday to my always smiling friend! Happy birth day to 'አንድ ቀን ያኮረፈ ፊቱን አይቼ ለማላውቀው' friend😂 Happy birthday to my best friend, the one who laughs at my silly jokes😊 and still stands beside me even when I do dumb and stupid things!👌😂 Happy birth day to my best friend whom I can be myself with wherever and whenever. Happy birth day to the best of all at understanding me😋😋 I am sooo grateful that you are a part of my life. All the best on your birthday! Go and desciple nations around the world💪 Cut the cake and blow the candles 🎂🎂🎂🍭🍩🍪🌰🍫🍩🍨🍰🍦🥜🥧🍰🍦🍮🍨🍩🍿🍚🍱🍣🍛🍲)enjoy ur day..enjoy the rest of ur life...May you prosper wherever you go. Happy Birth day to YOU❤️ በሰላም ግባ🥰

Beautiful words from a brother!🥰👆

Birthday Loading... Dear brothers and sisters, tomorrow is my birthday and i am relocating abroad the same day, Please put me in your prayers🥰 ነገ የልደት ቀኔ ነው በተጨማሪ ደግሞ ከኢትዮጵያ ወጥቼ ወደ ውጭ ሃገር እሄዳለሁ፣ ጸሎታችሁ ይብዛልኝ🥰 Here or there I'll serve the Lord, the God of my salvation! I love you all!

በዚህ አይነት በላያችሁ ላይ የእግዚአብሔርን ስም አደርጋለሁ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ይመልስልህ፤ ሰላሙንም ይስጥህ። አሜን!

የ12 ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች፣ ለዳንኤል በትምህርትና በጥበብ ሁሉ እውቀትንና ማስተዋልን የሰጠ እግዚአብሔር የተማራችሁትን እና ያነበባችሁትን ሁሉ ማስተዋል እንድትችሉ አእምሯችሁን ይክፈተው፣ በራሳችሁ ላይ ያብራ። ያለፍርሃት በፍቅር፣ በሃይልና ራስን በመግዛት መንፈስ ወደፈተና አዳራሽ ግቡ፣ እግዚአብሔር መከናውን ይስጣችሁ!

ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች፣ ዛሬ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነው። የሮሜ ጥናት እንዴት ነበር? ሕይወታችሁን በምን መልኩ ለውጧል? በውስጥ መስመር ንገሩኝ 👉@GFI777 / በከንቱ እየደከምኩ እንዳልነበረ አምናለሁ፣ ይሄንንም ከእናንተ ከተረዳሁ እቀጥላለሁ።

The fear of the Lord is your access to the knowledge of God, without the fear of the Lord you're qualified to know nothing about God! -Victor

እግዚአብሔር ይመስገን!

አንተን በየ አይኔ ይስሃቄን አይቼ ንቄዋለሁ😭

#SavingTruth #የሚያድንእውነት ሁሉም ሰው ልቀበለው የተገባ @TheDeepThingsOfGod
#SavingTruth #የሚያድንእውነት ሁሉም ሰው ልቀበለው የተገባ @TheDeepThingsOfGod

በጣም ለምወዳችሁ ለቻናሌ አባላት በሙሉ እንኳን ለ2015 ዓ.ም እግዚአብሔር በታላቅ ምህረቱ በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን! አመቱ እግዚአብሔር የማወቅና እና በሕይወታችሁ የመግለጥ አመት እንዲሆን ሁልጊዜ እጸልያለሁ! ረዘም ላለ ጊዜ ከቴሌግራም አገልግሎት የጠፋው ቢሆንም ስለምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለማለት በልቤ ተገድጃለሁ! እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቴሌግራም ተመልሼ እንደማገለግላችሁ ትልቅ ተስፋ አለኝ! እስከዛው በጸሎት እንድታበረቱኝ እጠይቃለሁ። የክርስቶስ አካል የሆናችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ አጥብቄ እወዳችኋለሁ!

ወዳጄ አሁን ዓላማ ከሌለህ ተኝተህ አትዋል፣ ከአንዱ ማህበራዊ ድረገጽ ወደሌላው ስትገባና ስትወጣም አትዋል፣ ጌም ስትጫወት ወይም ፊልም ስታይም አትዋል! ዓላማህን እስክታገኝ ድረስ ዓላማህን ማግኘትን እራሱን ዓላማህ አድርገው። መጸለይ ጀምር፣ መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ጀምር፣ ሌሎች ጠቃሚ መጽሐፍት ማንበብ ጀምር፣ ማሰብ እና ማሰላሰል ጀምር፣ መጻፍ ጀምር! ዓላማህን ማግኘትን ዓላማህ አድርገው ያኔ ሕይወት ይጀምራል! @TheDeepThingsOfGod @TheDeepThingsOfGod