cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Inspire Ethiopia

Certified Professional Life Coaches የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

نمایش بیشتر
Advertising posts
162 674مشترکین
+1824 ساعت
+147 روز
-8730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

👍 58🙏 14
💎 ከሰልጣኞችን አንደበት !
نمایش همه...
💎 ከሰልጣኞችን አንደበት ➡️ዛሬ ምሽት 3:00 ሰዓት ስልጠናዉ ይጀምራል ! ለመመዝገብ ☎️ +251944314544 ይደዉሉ @LCD_TrainingInstitute ይፃፉልን ❗️ የዚህ ዓመት የመጨረሻዉ ዙር ስለሆነ አሁኑኑ ይወስኑ ፤ ያስፈልጋቸዋል ብለዉ ለሚያስቡት ያጋሩ እናመሠግናለን 🙏
نمایش همه...
👍 101👏 16🙏 6
🔹 ይህ ስልጠና ለፍቅር ግንኙነት ተብሎ ይዘጋጅ እንጂ ብዙዎች ከቤተሰብ ፣ ከጓደኛ እና ከስራ ባልደረባቸዉ ጋር ያላቸዉንም ግንኙነት አስተካክሎላቸዋል !
نمایش همه...
👍 46👏 7
ሰላም ቤተሰቦች 🙌 ነገ ምሽት በፈንዲሻ ሰዓታችን እንገናኝ ! በፍቅር ህይወታችሁ ትክክለኛ እና ዘላቂ ለውጥ ማምጣት የምትፈልጉ ሰዎች ብቻ በሰዓቱ ተገኙ ! በ @LCD_Training_Institute የቴሌግራም ቻናል ! መልካም ምሽት ለሁላችሁም 🙏
نمایش همه...
👍 234🙏 41👏 16
👉 የማህበራዊ ሃላፊነትዎን መወጣት ፈልገዋል?  የአዎንታዊ ለውጥ አባል ሆነው የስራ ልምድ ማግኘትስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ዘ-ኢንስፓየርድ ኢትዮጵያ ዩዝ አሶሴሽን በጀመረው የአንድ ወር ፕሮጀክት ላይ በነጻ በመመዝገብና የበጎ ፈቃድ ሥራዎችን በመሥራት የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡ በምላሹም #የአባልነት_እድል ፣ #የድጋፍ_ደብዳቤ ፣ #ሰርተፊኬት እንዲሁም ለስራ ቅጥር የሚያግዝ #የስራ_ልምድ ከእኛ ዘንድ ያገኛሉ! 👉 ውስን ቀናት እና ቦታ ብቻ ስላሉን በፍጥነት ለበጎ ፈቃደኛነት ይመዝገቡ! ሊንኩን በመጫን አሁን ይመዝገቡ! https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeT8ksbpWalrFAZRMpDHhNWBd_SLauEwNMe0IxFqlf9eq_uYg/viewform?usp=sf_link
نمایش همه...
👍 90🙏 14👏 11
መልካም በዓል ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
نمایش همه...
👍 434🙏 173👏 59
ብሩህ ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
نمایش همه...
👍 466🙏 106👏 62
የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
نمایش همه...
🙏 400👍 179👏 64
ኦንላይን ስልጠናዎችን መዉሰድ ለምትፈልጉ ብቻ @LCD_Training_Institute ን ተቀላቀሉ መልካም ቀን ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተዉ ምርጥ ጓደኛ ☺️
نمایش همه...
👍 469🙏 93👏 66