fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

📖 የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📖

📖 የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች 📖

رفتن به کانال در Telegram

"ቃልህ ለጕሮሮዬ ጣፋጭ ነው፤ ከማርና ከወለላ ይልቅ ለአፌ ጣፈጠኝ።" (መዝሙረ ዳዊት 119:103) https://t.me/bible_verse_group for any comment 👇👇 @Sipara92 Join the bible verse channel🙏🙏

نمایش بیشتر
2 489
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
መክብብ 7:8 8 የአንድ ነገር ፍጻሜ ከጅማሬው ይሻላል፤ ትዕግሥተኛም ከትዕቢተኛ ይሻላል። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

1 ቆሮንቶስ 10:13 13 በሰዎች ሁሉ ላይ ከደረሰው የተለየ ፈተና አልደረሰባችሁም፤ እግዚአብሔር ታማኝ ነው፤ ስለዚህ ከምትችሉት በላይ እንድትፈተኑ አይተዋችሁም፤ ነገር ግን በምትፈተኑበት ጊዜ ፈተናውን መታገሥ እንድትችሉ፣ መውጫ መንገዱን ያዘጋጅላችኋል። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

ዮሐንስ 10:11 11 “መልካም እረኛ እኔ ነኝ፤ መልካም እረኛ ሕይወቱን ስለ በጎቹ አሳልፎ ይሰጣል፤ 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝 Share💞💞💞💞💞💞
🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

መዝሙር 23:5 5 ጠላቶቼ እያዩ፣ በፊቴ ማእድ አዘጋጀህልኝ፤ ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

ኤርምያስ 9:24 24 የሚመካ ግን፣ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ በማወቁና፣ በምድር ላይ ምሕረትን፣ ፍትሕንና ጽድቅን የማደርግ መሆኔን በመረዳቱ፣ በዚህ ይመካ፤ እኔ በእነዚህ ነገሮች፣ እደሰታለሁና፤” ይላል እግዚአብሔር። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

2 ቆሮንቶስ 13:14 14 የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

ዕንባቆም 2:3 3 ራእዩ የተወሰነለትን ጊዜ ይጠብቃልና፤ ስለ መጨረሻውም ይናገራል፤ እርሱም አይዋሽም፤ የሚዘገይ ቢመስልም ጠብቀው፤ በርግጥ ይመጣል፤ ከቶም አይዘገይም። 💖💖መልካም አዲስ አመት 💖💖 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

💖💖መልካም አዲስ አመት 💖💖 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝 Share💞💞💞💞💞💞
💖💖መልካም አዲስ አመት 💖💖 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

ምሳሌ 9:10 10 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

ማቴዎስ 28:18-20 18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው፦ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። 19-20 “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

ኢሳይያስ 26:4 4 ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

ሮሜ 8:28 28 እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

መዝሙር 119:165 165 ሕግህን ለሚወድዱ ብዙ ሰላም ነው፥ ዕንቅፋትም የለባቸውም። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝 Share💞💞💞💞💞💞
🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝 Share💞💞💞💞💞💞
🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

ፊልጵስዩስ 1:21 21 ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝 Share💞💞💞💞💞💞
🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝 Share💞💞💞💞💞💞
🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞

አቤቱ ጕልበቴ ሆይ፥ እወድድሃለሁ። መዝሙር 18:1 🪷🪷🪷🪷 💝👉 @thewordofGod92 👈💝     Share💞💞💞💞💞💞