fa
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

رفتن به کانال در Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

نمایش بیشتر
7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
በአዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል ክርስቶስ በእኔ እየኖረ ይሆን https://terakiapp.page.link/UxSYWZfmZiAQ4cjG9

በአዲሱ የ ሦስት ኪሎ ፖድካስት ክፍል የአላውያን ሣልዮን - Good Friday https://terakiapp.page.link/WQ6GMtM9zugdvtHe9

እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ‼️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና የጤና እንዲሆን ከልብ እመኛለሁ። ✝️መልካም ፋሲካ!!!✝️ ✝️Happy Easter✝️

በአዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት 94ኛው ክፍል ማህበረሰብ ፣ cashless ኢትዮጵያ ፣ ሂስ https://terakiapp.page.link/tJgUvtf7y8Cb9jYm8

በአዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል Loneliness https://terakiapp.page.link/UiHowcXK4kCVUNuB8

በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል Zemach FM - የሚያዚያ 03 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች https://terakiapp.page.link/qfDbYu2Zsr29ALiu9

በ አዲሱ የ Meda ፖድካስት ክፍል Bekan ተደሰተ ፖተር በመባረሩ, ላምፓርድስ ትርፋ አለው? And more... https://terakiapp.page.link/c1bxYDd4sSuyPLz48

በ78ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ገንዘብና አጠቃቀማችን https://terakiapp.page.link/Hgd1Ywo36A45ZhDo6

በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል SRHR in epilepsy and seizure disorders| ስነተዋልዶ ጤናና የሚጥል በሽታ https://terakiapp.page.link/t6VZqJ7UPP7s6gzS7

📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - አሁን ይህ መጽሐፍ ትረካ በባለፈው መጸጸት ውስጥ፤ ወይም ስለወደፊቱ በመጨነቅ የምናሳለፍው ጊዜ የመባከን እንደሆነ እና ‘አሁን’ን መኖር ትክክለኛው የደስታ እና የ
📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - አሁን ይህ መጽሐፍ ትረካ በባለፈው መጸጸት ውስጥ፤ ወይም ስለወደፊቱ በመጨነቅ የምናሳለፍው ጊዜ የመባከን እንደሆነ እና ‘አሁን’ን መኖር ትክክለኛው የደስታ እና የእውቀት መንገድ እንደሆነ ያሳያናል። ደራሲው ለአድማጮች ከራሱ የህይወት ውጣውርድ በመነሳት አሁንን በመኖር ከስቃይ ነጻ የሆነ ማንነት እንዴት እንደሚገነባ ተግባራዊ ስልቶችን ያቀርባል። ተራኪ ላይ ያድምጡ! ✍🏽ድርሰት: ኤክሃርት ቶሌ |ትርጉም፡ ዶ/ር ተስፋይ ሰለሞን ▶️አሁን - https://terakiapp.page.link/i7XBdZAWZmwC6uZNA #አሁን #ትረካ Instagram | TikTok | Twitter | Facebook

በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል
Season 2 Episode 22
Funniest Interview Moments Compilation https://terakiapp.page.link/6qf4U9zEpokTV27n6

በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል
Season 04 Episode 38
ቢዝነስ ብቻ ሳይሆን ህዝቡ መዝናኛ ያስፈልገዋል - ከ Linkup Addis መሰራች ጋር የተደረገ ቆይታ https://terakiapp.page.link/PaoBXN38zke8B9hs5

በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል Zemach FM - የመጋቢት 27 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች https://terakiapp.page.link/jXwR8M8zX3fp14Z37

📖🎧 | ሙሉ የመጽሐፍ ትረካ - በሆድህ አትደግ ይህ የግጥም ትረካ "በሆድህ አትደግ" በሚል ርዕስ የተዘጋጁ አሰራ ስድስት የግጥም ስራዎችን የያዘ ሲሆን ሁላችንም ራሳችንን ወደ ውስጣችን ተመልከተን
📖🎧 | ሙሉ የመጽሐፍ ትረካ - በሆድህ አትደግ ይህ የግጥም ትረካ "በሆድህ አትደግ" በሚል ርዕስ የተዘጋጁ አሰራ ስድስት የግጥም ስራዎችን የያዘ ሲሆን ሁላችንም ራሳችንን ወደ ውስጣችን ተመልከተን ከአምላካችን ፣ ከገዛ ራሳችን እና ከወንድም እህቶቻችን ጋር በፍቅርና በይቅርታ ለመኖር የሚያስችሉ ሃሳቦችን ይዟል። ተራኪ ላይ ያድምጡ! ✍🏽ድርሰት - አቤል የኪዳን ልጅ እና ታምራት ሞቲ ▶️በሆድህ አትደግ - https://terakiapp.page.link/MZoN5AGV2u9br81V8 #በሆድህ_አትደግ #ትረካ Instagram | TikTok | Twitter | Facebook

በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል ከ 11-20 በጥልቀት {ዓለም ላይ ለማሳካት የሚያስቸግሩ ሃያ ነገሮች
[ክፍል 3 ] Commentary}
https://terakiapp.page.link/ZoWa2W2AeujymBDcA

በ አዲሱ የ Yerasachin Guday ፖድካስት ክፍል Racism, Colorism and Featurism https://terakiapp.page.link/SsFAML7vPgdJySLa7

በ77ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል የበላይነትና የበታችነት https://terakiapp.page.link/FE3t7drCg1aG2RWh7

በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል Humanitarian Crisis and Adolescents | ታዳጊዎችና ሰብዐዊ ቀውስ https://terakiapp.page.link/fKon7ZrcqpqjuA9i9

በ አዲሱ የ Zemach FM ፖድካስት ክፍል GPT-4: ምን እንደሆነ አና እንዴት አንደሚሰራ https://terakiapp.page.link/ZvToytUigztEhRJy9