fa
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

رفتن به کانال در Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

نمایش بیشتر
7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - ሰዎችን የማማለል ጥበብ ✍🏽ድርሰት: ሮበርት ግሪን መቼስ የምትፈልጉትን ሰው በምን መልኩ ማማለል እንደምትችሉ የሚገልጹ ምክሮችን የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - ሰዎችን የማማለል ጥበብ ✍🏽ድርሰት: ሮበርት ግሪን መቼስ የምትፈልጉትን ሰው በምን መልኩ ማማለል እንደምትችሉ የሚገልጹ ምክሮችን የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ተመልክታችኋል እኛ ደግሞ አንድ የመጽሐፍ ትረካ እንጠቁማችሁ "የማማለል ጥበብ" ይሰኛል። ሰዎችን ለማማለል ከአእምሮ ጨዋታ የሚጀምሩ ስልቶችን በመጠቀም እንዴት ማሳካት እንደሚቻል በግልፅ የሚያስረዳ ነው። ዛሬውኑ አድምጡት! ▶️PLAY - https://terakiapp.page.link/QRH4 #ሰዎችን_የማማለል_ጥበብ #ትረካ #ቅልብጭ

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The psychology of synchronicity / ምላ ውህደት ክፍል 2 ━━━━😀◖(●。●)◗😀━━━━ On the 30th episode of the አሳብ
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The psychology of synchronicity / ምላ ውህደት ክፍል 2 ━━━━😀(●。●)😀━━━━ On the 30th episode of the አሳብ podcast, the hosts continue their discussion on the intriguing topic of synchronicity from a Jungian perspective. In this episode, they explore the phenomenon of synchronicity, discussing its occurrence and the profound psychological implications associated with it. ━━━━😀(●。●)😀━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል የወሊድን ምጥ በኢፒዱራል አንስቴዚያ ወይስ ያለ ኢፒዱራል አንስቴዚያ Childbirth with Epidural Anesthesia vs wi
🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል የወሊድን ምጥ በኢፒዱራል አንስቴዚያ ወይስ ያለ ኢፒዱራል አንስቴዚያ Childbirth with Epidural Anesthesia vs without ━━━━😀(●。●)😀━━━━ በዚህ የእናትHood ፓድካስት ክፍል የወሊድ ምጥ በኢፒዱራል አንስቴዚያ (Epidural Anesthesia) ወይስ ያለ ኢፒዱራል አንስቴዚያ በሚል በሁለቱም መንገድ ያለኝ ልምድ አካፍያለሁ። የመጀመሪያ ልጄን በኢፒዱራል አንስቴዚያ ስወልድ ያጋጠመኝን ፤ ሁለተኛ ልጄን ያለምንም መድሀኒት ስወልድ የነበረውን ሁኔታ በንፅፅር እና ሶስተኛ ለመውለድ እንዴት እየተዘጋጀሁ እንደሆነ ጨምሮ ተያያዝ ነገሮችን አንስቻለሁ። ጠቃሚ ሆኖ እንደምታገኙት ተስፋ አደርጋለሁ። ━━━━😀(●。●)😀━━━━ #እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ነገን ዛሬ መኖር | ብርሀንን ለትውልድ ማሳየት ከአምባሳደር ስለሺ ሳልስ ኡመር ጋር ━━━━😀◖(●。●)◗😀━━━━ አምባሳደር ስለሺ ሳልስ ኡመር: የ S
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ነገን ዛሬ መኖር | ብርሀንን ለትውልድ ማሳየት ከአምባሳደር ስለሺ ሳልስ ኡመር ጋር ━━━━😀(●。●)😀━━━━ አምባሳደር ስለሺ ሳልስ ኡመር: የ Safe Light Initiative መስራችና ዳይሬክተር፡ የአለም ሰላም አምባሳደር፡ ILO, UNICEF እና UNHCR Youth Network Comittee Chair Person, Ethiopian Youth council Member, Ethiopian Youth Federation Diplomacy & Leadership Ambassador, Social Entrepreneur, Public Diplomat በመሆን እያገለገለ የሚገኝ ድንቅ ወጣት ነው። በስራውም ወጣት አዳጊ መሪዎች እና ዲኘሎማቶችን እንዲዘጋጅ የበኩሉን ለሀገሩ እያበረከተ ይገኛል። በቆይታችን ስለ Character፣ ወጣትነት፣ ትክክለኛ ህይወትን ስለመምራት ፣ ስለ ሀገራችን፣ መሪነት እናም ስለተለያዩ ሀሳቦች አካፍሎናል። ━━━━😀(●。●)😀━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "በሬ መመታት የለበትም" እንደ በሬ አራጅ ━━━━😀◖(●。●)◗😀━━━━ In this eye-opening episode, እንደ delves into the dai
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "በሬ መመታት የለበትም" እንደ በሬ አራጅ ━━━━😀(●。●)😀━━━━ In this eye-opening episode, እንደ delves into the daily life of a bull slaughterer. The conversation explores the complex interplay between tradition, livelihood, and animal welfare. መንጌ provides an insider's perspective involving in his profession. ━━━━😀(●。●)😀━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧 አዲስ ፖድካስት - Match of the Day Africa: Top 10 ━━━━😀(●。●)😀━━━━ Yaya Touré, Efan Ekoku and Gabriel Zakuani draw up their top 10s and debate all things African football, from the best goalscorers to the biggest moments.

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Stress and Freelancing ━━━━😀◖(●。●)◗😀━━━━ What is the cause of stress in your life? ━━━━😀◖(●。●)◗
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል Stress and Freelancing ━━━━😀(●。●)😀━━━━ What is the cause of stress in your life? ━━━━😀(●。●)😀━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - መኪናቸውን ሸጠው የመነኮሱት አባት ✍🏽ድርሰት: ሮቢን ሻርማ መኪናን ሽጦ መመንኮስ ድረስ የሚያደርስ በህይወት ላይ የሚፈጠር ለውጥ! ንብረታችሁን ሽጣችሁ መኖክሴ ሁኑ
📖🤏🏽 | አዲስ ቅልብጭ - መኪናቸውን ሸጠው የመነኮሱት አባት ✍🏽ድርሰት: ሮቢን ሻርማ መኪናን ሽጦ መመንኮስ ድረስ የሚያደርስ በህይወት ላይ የሚፈጠር ለውጥ! ንብረታችሁን ሽጣችሁ መኖክሴ ሁኑ እያልን ሳይሆን፤ በህይወታችሁ ውስጥ የበለጠ ደስተኛ፣ ውጤታማ እንድትሆኑ አንድ አንድ ጊዜ ያልተጠበቁ ውሳኔዎችን መወሰን ሊኖርባችሁ ይችላል። ታዲያ ይህን አይነት ውሳኔ ስትወስኑ እንደ ምከር ምንጭ ሊሆናችሁ የሚችለዉን ”The Monk Who Sold His Ferrari” የተሰኘውን መጽሃፍ አጥሮ የተዘጋጀ ትረካ “መኪናቸውን ሽጠው የመነኮሱት አባት” በሚል ርዕስ ተራኪ ላይ በቅልብጭ መደብ ስር ታገኙታላችሁ! ▶️PLAY(ለማጫወት) - https://terakiapp.page.link/xrCt #መኪናቸውን_ሸጠው_የመነኮሱት_አባት #ትረካ #ቅልብጭ

✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ✝️
✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ✝️

🕋 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! 🕋
🕋 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! 🕋

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "ሲስተም የለም ፤ ባንኮች ከሌሎች ድርጅቶች የተሻለ ይከፍላሉ ፤ ጌጣጌጦችን እሰራለሁ" እንደ ባንከር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Tune in the l
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል "ሲስተም የለም ፤ ባንኮች ከሌሎች ድርጅቶች የተሻለ ይከፍላሉ ፤ ጌጣጌጦችን እሰራለሁ" እንደ ባንከር ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ Tune in the last episode of the first season of the እንደ podcast as the host Barkot engages in a candid one-on-one conversation with a banker, offering you a unique glimpse into her daily life as a banker. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል የአማራጮች ሀይል| the power of options ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አለምአቀፍ_የወሊድ_መቆጣጠሪያ_ቀን የሚከበረው የተለያዮ
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል የአማራጮች ሀይል| the power of options ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አለምአቀፍ_የወሊድ_መቆጣጠሪያ_ቀን የሚከበረው የተለያዮ ወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶችን ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ እንዲሁም #በስነተዋልዶ_ጤና አጠባበቅ ላይ የወሊድ መቆጣጠሪያዎች ያላቸውን ጉልህ ሚና ለማስገንዘብ ነው። የታንኳ ቤተሰብ የሆነችው ሎዛ ይህንን ታስረዳለች። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል ስራ እና ወጣትነት በመፅሐፍ ቅዱስ አውድ - Work at youth age ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this episode, the h
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል ስራ እና ወጣትነት በመፅሐፍ ቅዱስ አውድ - Work at youth age ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this episode, the hosts, delve into a detailed exploration of work. They examine its meaning, its purpose, and how it aligns with Christian teachings. Additionally, they draw comparisons between the perspectives on work in various religions and offer their conclusions. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Reformed_Hub #ፖድካስት

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The psychology of Synchronicity / ምላ ውህደት ክፍል 1 ━━━━😀◖(●。●)◗😀━━━━ On the 29th episode of the አሳብ
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The psychology of Synchronicity / ምላ ውህደት ክፍል 1 ━━━━😀(●。●)😀━━━━ On the 29th episode of the አሳብ podcast, the hosts delve into the intriguing topic of synchronicity from a Jungian perspective. In this episode, they explore the phenomenon of synchronicity, discussing its occurrence and the profound psychological implications associated with it. ━━━━😀(●。●)😀━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሳታወራ...ሰርተህ አሳይ! ከሀምዲ አዲል ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሀምዲ አዲል፡ በቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ሲሆን የተለያዩ ንግ
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሳታወራ...ሰርተህ አሳይ! ከሀምዲ አዲል ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሀምዲ አዲል፡ በቲክቶክ ይዘት ፈጣሪ ሲሆን የተለያዩ ንግድ እና Mindset ተኮር ሀሳቦችን በማካፈል ይታወቃል። በቆይታችንም ስለ ኪሳራ፣ ውድቀት፣ Mindset፣ ስራ ፈጠራ እና ንግድ ዓለም አካፍሎናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

Repost from LinkUp Premium
If you're excited to share your unique podcast idea with Teraki and join their community of content creators, send them your
+2
If you're excited to share your unique podcast idea with Teraki and join their community of content creators, send them your podcast pitch via email at podcast@terakiapp.com or by filling out the Google form at (https://forms.gle/EJ6oAa2jdjHCs8MP7). When you submit your pitches, package them into a curated one-pager. Include the title, the description, your co-host's information, and if you have any episodes recorded attach them too. @linkupbusiness

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል ኢየሱስን መከተል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ኢየሱስን መከተል ከኢሳያስ ፀጋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን።አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ት
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል ኢየሱስን መከተል ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ኢየሱስን መከተል ከኢሳያስ ፀጋዬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን።አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። በግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፖድካስት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Melhik #ፖድካስት