fa
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

رفتن به کانال در Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

نمایش بیشتر
7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ሃሳብ - ድንቅ የሰው ልጅ ስጦታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሃሳብ ምን ያህል የህይወታችን ድንቅ ስጦታ እንደሆነ፣ በህይወት ስኬታችን
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል ሃሳብ - ድንቅ የሰው ልጅ ስጦታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሃሳብ ምን ያህል የህይወታችን ድንቅ ስጦታ እንደሆነ፣ በህይወት ስኬታችን ስላለው ተጽዕኖ፣ ሃሳባችንን እንዴት እንደምንገመግምና ለስኬት እንደምንጠቀመው እናያለን፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

Wishing a joyful New Year to all Ethiopians overseas and our beloved international community from everyone at Teraki! 🎉✨ May
Wishing a joyful New Year to all Ethiopians overseas and our beloved international community from everyone at Teraki! 🎉✨ May 2024 be a year of significant growth and development. Let's embrace the opportunity to learn from our past mistakes and emerge stronger and wiser. May this year be where we find The Imposter Cure [እራስን ዝቅ የማድረግ በሽታ መድሃኒት], enabling us to approach challenges with confidence and clarity. Here's to Thinking Fast and Slow [በፍጥነት ወይስ በዝግታ ማሰብ], cultivating our understanding and decision-making skills. Let's also commit to developing Atomic Habits [ጥቃቅን ልማዶች] that drive us towards success and consider joining the 5 AM Club [የማለዳ 11 ሰዓት ክበብ] to make the most of each day. Here's to a transformative and prosperous year ahead!

የዚህ ዘመን ወንድ ምን ሆኗል?🤨 በዚህ ዘመን ያሉ ወንዶች የፈዘዙ፤ ከሌሎች ወንዶች ጋር የራቁ፤ ከወንድነታቸው የተጣሉ እና በሴቶች ይሁንታ ላይ የተመሰረቱ ሆነዋል፡፡ "ከዚህ በኋላ ጥሩ ወንድ መሆን
የዚህ ዘመን ወንድ ምን ሆኗል?🤨 በዚህ ዘመን ያሉ ወንዶች የፈዘዙ፤ ከሌሎች ወንዶች ጋር የራቁ፤ ከወንድነታቸው የተጣሉ እና በሴቶች ይሁንታ ላይ የተመሰረቱ ሆነዋል፡፡ "ከዚህ በኋላ ጥሩ ወንድ መሆን የለም" የሚለው የመፅሀፍ ትረካ ጥሩ ወንድ የመሆንን ትርጉም የሚቀይር ነው፡፡ የሌሎችን ማረጋገጫ መፈለጋችሁን እንድታቆሙ እና ህይወታችሁን በምትፈልጉት መንገድ እንድትኖሩ የሚረዳችሁን ይሄንን መፅሀፍ አሁኑኑ ቅልብጭ ላይ ያዳምጡ! 🎧

🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል አራስ ጥየቃ የእትዬ ክረምቷ ጨዋታ ክፍል 3 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ወግ አዋቂዋ እትዬ ክረምቷ አራስ ሊጠይቁ ሄደው ምን ገጠማቸው ? በ
🎙🎧በ አዲሱ የ ወገኛው sisko ፖድካስት ክፍል አራስ ጥየቃ የእትዬ ክረምቷ ጨዋታ ክፍል 3 ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ወግ አዋቂዋ እትዬ ክረምቷ አራስ ሊጠይቁ ሄደው ምን ገጠማቸው ? በማህበራዊ አስቂኝ ወጎቻችን ፈታ እንበል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ወገኛው_sisko #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል Jude Bellingham ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቤሊንግሀም ከብዙዎች ልቆ የሚታየው ለምንድነ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል Jude Bellingham ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ቤሊንግሀም ከብዙዎች ልቆ የሚታየው ለምንድነ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ValorInsight #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል Usefull apps for consistency and development ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Dreamfora Time tune Time planner
🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል Usefull apps for consistency and development ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Dreamfora Time tune Time planner School planner Habitit now Note everything ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ማለዳ #ፖድካስት

🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The Psychology of Forgiveness ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On the 37th of our this week assab episode we
🎙🎧 በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል The Psychology of Forgiveness ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On the 37th of our this week assab episode we will be discussing the psychological implications of forgiveness and how it affects our lives, how to deal with people who wronged us, how it relates to our mental well-being and how the road to forgiveness might be hard. So tune in and listen to this very interesting topic ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሽምግልና ሲላክ ምንም አልነበረንም | ከ አሹ እና ሊዱ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አሹ እና ሊዱ: በጓደኝነት 5 አመት በትዳ
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ሽምግልና ሲላክ ምንም አልነበረንም | ከ አሹ እና ሊዱ ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አሹ እና ሊዱ: በጓደኝነት 5 አመት በትዳር ደግሞ 3 አመታትን ያሳለፉ ጥንዶች ናቸው። በቆይታችን ስለ ጓደኝነት ዘመናቸው: የትዳር ጊዜያቸው: ፍቅር: ገንዘብ በትዳር ውስጥ እና የመሳሰሉትን ሀሳቦች አካፍለውናል። አብራችሁን ሁኑ! ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Choice #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል የአእምሮ አጠቃቀም ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሃሳብ ምን ያህል የህይወታችን ድንቅ ስጦታ እንደሆኑ፣ በህይወት ስኬታችን ስላለው ተጽዕ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዓላማ የህይወት መልህቅ ፖድካስት ክፍል የአእምሮ አጠቃቀም ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሃሳብ ምን ያህል የህይወታችን ድንቅ ስጦታ እንደሆኑ፣ በህይወት ስኬታችን ስላለው ተጽዕኖ፣ የራሳችንን ሃሳብ እንዴት እንደምንገምና ለስኬት እንደምንጠቀም እናያለን፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዓላማ_የህይወት_መልህቅ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የእኛ defense mechanisms ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ ማህበራዊ ትዕይንቶችን እና በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉትን የችግር
🎙🎧በ አዲሱ የ ነፃነት ፖድካስት ክፍል የእኛ defense mechanisms ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አዲስ አበባ ውስጥ ያሉ ማህበራዊ ትዕይንቶችን እና በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉትን የችግር መከላከያ ዘዴዎችን አጣምሮ የያዘውን ክፍል ይከታተሉ፡፡ በዚህ የነፃነት ፖድካስት ክፍል ባህልን፤ ስነ-ልቦናን እና ማህበረሰቦችን በአንድ አጠቃለን አንስተናቸዋል፤ ይቀላቀሉን፡፡ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ነፃነት #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል በFFP ሰንሰለት የተያዙት ሃያላን ክለቦች አርሰናል ማን ዩናይትድ እና ቼልሲ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አርሰናል ፣ማን ዩናይትድ እና ቼልሲ
🎙🎧በ አዲሱ የ TS Sport ፖድካስት ክፍል በFFP ሰንሰለት የተያዙት ሃያላን ክለቦች አርሰናል ማን ዩናይትድ እና ቼልሲ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ አርሰናል ፣ማን ዩናይትድ እና ቼልሲ ቪክተር ኦሲሚሄንን ቢፈልጉም ጃንዋሪ ላይ ግን ማነቆ የሆነባቸው አንድ የጋራ ምክንያት አለ ። FFP ( Financial Fair Play) በምን አይነት መልኩ ችግራቸውን ይወጡት ይሆን? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #TS_Sport #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል የሆነ ነገር ማቆም ፈልጋቹ አታውቁም? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እራሳችንን ከራሳችን እናድን, የሆነ ነገር እናቁምና የሆነ ነገር አብረን እንጀምር።
🎙🎧በ አዲሱ የ ማለዳ ፖድካስት ክፍል የሆነ ነገር ማቆም ፈልጋቹ አታውቁም? ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ እራሳችንን ከራሳችን እናድን, የሆነ ነገር እናቁምና የሆነ ነገር አብረን እንጀምር። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ማለዳ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዳማ ፖድካስት ሁሉም ተናዳጅ ሆኗል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው አሁን ላይ በብዛት እያስተዋልነው ስላለነው በነገሮች ቶሎ የመናደድ ጉዳይ እና ሰዎ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዳማ ፖድካስት ሁሉም ተናዳጅ ሆኗል ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዳማ ፖድካስት በዛሬ ቆይታው አሁን ላይ በብዛት እያስተዋልነው ስላለነው በነገሮች ቶሎ የመናደድ ጉዳይ እና ሰዎች በትንሽ ነገር ተናደው መልሰው ማስተካከል የማይችሉትን ነገር ስለማድረጋቸው እንዲሁም ሌሎች ሃሳቦችን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዳማ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል የአርሰናል High Press | የአንፊልድ ቅዠት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የአረሰናል High Press የአንፊልድ ቅዠት ━━━━♬♫♪
🎙🎧በ አዲሱ የ Valor Insight ፖድካስት ክፍል የአርሰናል High Press | የአንፊልድ ቅዠት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ የአረሰናል High Press የአንፊልድ ቅዠት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ValorInsight #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የታህሳስ 09 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ክፍል የታህሳስ 09 ፣ 2016 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል ባሳለፍነው ሳምንት በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ዲጂታል የአድራሻ ስርአት ልታስተዋውቅ እንደሆነ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል በማህጸን ውስጥ የሚገኝ ጽንስ ሞት| Intrauterine fetal demise ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የታንኳ ቤተሰብ በ
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል በማህጸን ውስጥ የሚገኝ ጽንስ ሞት| Intrauterine fetal demise ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በዚህ ክፍል የታንኳ ቤተሰብ በማህፀን ውስጥ ስለሚገኝ ፅንስ ሞት እና ከዚህም ጋር በተገናኘ ስላለው #እናቶችጤንነት በጥልቀት ይወያያሉ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል የወር አበባ መዛባት| menstrual disorders ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ስለ #የወርአበባመዛባት በምናይበት በዚህ ክፍል የወር
🎙🎧በ አዲሱ የ Tankua | ታንኳ ፖድካስት ክፍል የወር አበባ መዛባት| menstrual disorders ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ስለ #የወርአበባመዛባት በምናይበት በዚህ ክፍል የወር አበባን አለማየት /ማየት ማቆም/ ላይ አተኩረው ሄለን እና ሎዛ ይወያያሉ። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Tankua #ታንኳ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል ጤና መብት ነው - With Dr Girma Ababi ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Were back with another exciting episode. Fea
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI  ፖድካስት ክፍል ጤና መብት ነው - With Dr Girma Ababi ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Were back with another exciting episode. Featuring Dr Girma Ababi , Founder and CEO of Liyana Healthcare PLC (Yanet Hospitals), Liyana Digital Healthcare Solutions PLC, Liyana College of Health Sciences.Were back with another exciting episode. Featuring Dr Girma Ababi , Founder and CEO of Liyana Healthcare PLC (Yanet Hospitals), Liyana Digital Healthcare Solutions PLC, Liyana College of Health Sciences. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል በስዊድን ሃገር የ Data Center አማካሪ - Freadam Moges ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode with Freadam Mog
🎙🎧በ አዲሱ የ ጉጉት ፖድካስት ክፍል በስዊድን ሃገር የ Data Center አማካሪ - Freadam Moges ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode with Freadam Moges, the decentralized nature of cryptocurrencies like Bitcoin was explored, highlighting their independence from physical substance and intermediaries. The discussion acknowledged both the benefits and concerns of this technology, including the role of anonymity in transactions and the trust factor still prevalent in banks. Potential risks such as financial instability and government regulation were considered. The episode also delved into the applications of blockchain, the advantages of decentralized data centers, and the challenges faced by content creators. Emphasizing the importance of constructive criticism and adherence to values, Freadam Moges encouraged a positive outlook and open-mindedness towards emerging technologies. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ጉጉት #ፖድካስት