fa
Feedback
ተራኪ | Teraki App

ተራኪ | Teraki App

رفتن به کانال در Telegram

https://linktr.ee/terakiapp ⬇️Google Play | ጉግል ፕሌስቶር - bit.ly/3CTALq3 ⬇️App Store | አፕ ስቶር - https://apple.co/3AVp0i3 Telegram - https://t.me/terakiapp ☎️ አብረውን መስራት ለሚፈለጉ ደራሲያን፣ ተራኪዎች እና ፖድካስተሮች በ +251904641111 | +251904649999 ይደውሉልን።

نمایش بیشتر
7 475
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-11930 روز
آرشیو پست ها
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Prosperity Gospel Part 2 - የብልፅግና ወንጌል ክፍል ሁለት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this captivating e
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Prosperity Gospel Part 2 - የብልፅግና ወንጌል ክፍል ሁለት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this captivating episode, the hosts delved deep into the fascinating world of prosperity gospel. With one host exploring this intriguing topic previously and the other adding fresh perspectives, they embarked on a journey to uncover its origins, global influence, and its impact on our very own country. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Reformed_Hub #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል The Power of Vision ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ The Power of Vision ከእላሻ ፈቃዱ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅ
🎙🎧በ አዲሱ የ Melhik ፖድካስት ክፍል The Power of Vision ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ The Power of Vision ከእላሻ ፈቃዱ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተከታተሉን። አቅራቢዎች ሳሮን ዮሐንስ እና ትንሳኤ ፈቃዱ ናቸው። ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Melhik #ፖድካስት

🎙🎧በ91ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ስለ PODCAST ጉዟችን ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዳማ ፖድካስት እስከዛሬ ድረስ የተለያዩ ማህበረሰባችን ውስጥ የምናስተውላቸውን በርካታ ነገሮች እያነ
🎙🎧በ91ኛው የ ዳማ ፖድካስት ክፍል ስለ PODCAST ጉዟችን ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ዳማ ፖድካስት እስከዛሬ ድረስ የተለያዩ ማህበረሰባችን ውስጥ የምናስተውላቸውን በርካታ ነገሮች እያነሳ ሲወያይ ቆይቷል። ዛሬ ደግሞ ዳማ ፖድካስት እስከዛሬ የመጣውን ጉዞ ዞር ብሎ በመመልከት ለአድማጭ ተመልካቾች ታሪኩን ለማጫወት ወስኗል በነካ እጃቸውም ስለ ፖድካስት ምንነት፣ ጠቀሜታ፣ እንዲሁም አዲስ ለመጀመር ሃሳቡ ላላቸው ሰዎች ጠቃሚ ይሆናል ብሎ ያሰበውን ምክር ለማጋራት ሞክሯል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዳማ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የነሃሴ 23 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የነሃሴ 23 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። ህንድ ወደ ጨረቃ የላከቸው የጥናት መሳሪያ በተሳካ ሁኔታ ስለማረፉ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል Guided Contemplation Meditation (ጥልቀት ሜድቴሽን) ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, lis
🎙🎧በ አዲሱ የ Wisdom Ethiopia ፖድካስት ክፍል Guided Contemplation Meditation (ጥልቀት ሜድቴሽን) ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, listeners are invited to embark on a transformative journey of self-discovery through a Guided Contemplation Meditation. This episode presents a serene and immersive experience, gently guiding listeners into a state of deep reflection and inner calm. Through the soothing voice of the host, the podcast provides step-by-step guidance on practicing contemplative meditation, encouraging listeners to explore their thoughts, emotions, and inner world. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Wisdom_Ethiopia #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል እንደ ቀብር አስፈፃሚ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, Barkot, the charismatic host, engages in a tho
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል እንደ ቀብር አስፈፃሚ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In this episode, Barkot, the charismatic host, engages in a thought-provoking conversation with funeral service providers. They delve into the intricacies of their profession. Through candid reflections, the episode offers a unique glimpse into the world of funeral arrangements while exploring the profound impact of their work on both the living and the deceased. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ - ፖለቲካዊ ምጸቶች እና ማህበራዊ ሒሶች ክፍል ፩ ✍🏽ድርሰት: አቤል የኪዳን ልጅ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሮበርት ሙጋቤ በተጋበዘባቸው መድረኮች ንግግር ሲያደርግ፣ ወይም ለመገናኛ ብዙሐን ቃለ ምልልስ በሰጠ ቁጥር የሚያደርጋቸው አስገራሚ፣ አከራካሪና አወዛጋቢ ንግግሮቹ ቀልቤን ሲስቡት ኖረዋል፡፡ ሙጋቤ የሚሰጣቸው አስተያየቶች የአርዕስተ ዜናዎች መሪ አንቀጽ በመሆን ትኩረት ሲስቡ ኖረዋል፡፡ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ▶️ የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ - ፖለቲካዊ ምጸቶች እና ማህበራዊ ሒሶች: https://terakiapp.page.link/2ShC #ክፍል  #ትረካ Instagram | TikTok | Twitter | Facebook

🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood ፖድካስት ክፍል የእናት ጡት ወተት ማለብ ጠቃሚ ልምዶች ከብርቱካን አሊ (CRNA, DNP) ጋር - Breast Milk Pumping Best Practic
🎙🎧በ አዲሱ የ እናትHood | EnatHood  ፖድካስት ክፍል የእናት ጡት ወተት ማለብ ጠቃሚ ልምዶች ከብርቱካን አሊ (CRNA, DNP) ጋር - Breast Milk Pumping Best Practice ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ የነሀሴን ወር የጡት ማጥባት ግንዛቤ ወር መሆኑን አስመልክተን በተከታታይ የጡት ማጥባት ዉይይቶችን እያደረግን በመሆኑ ከአድማጮች የተነሱ ስለ ጡት ወተት ማለብ እና አቆይቶ መጠቀም ጥያቄዎችን ከብርቱካን አሊ ጋር በመወያየት ከልምድና ከሙያዋ ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን አካፍላናለች። ብርቱካን የሶስት ልጆች እናት ናት። በሙያዋ Certified Registered Nurse Anesthetist, (CRNA DNP) ማለትም ነርስ እና የማደንዘዣ ወይም የሰመመን መድሀኒት ሰጪ ናት። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━ #እናትHood_EnatHood  #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ፍቅር ከውስጥ ወደ ውጪ! ከሳንች ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሐመረ ሙሉጌታ፡ የ ኑ ጭቃ እናቡካ ባለቤት ስትሆን፡ በሐገር ውስ
🎙🎧በ አዲሱ የ CHOICE ፖድካስት ክፍል ፍቅር ከውስጥ ወደ ውጪ! ከሳንች ጋር የተደረገ ቆይታ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሐመረ ሙሉጌታ፡ የ ኑ ጭቃ እናቡካ ባለቤት ስትሆን፡ በሐገር ውስጥ የተለያዩ ሁነቶችን ያዘጋጀች እንስት ነች፡ ከመስቀል አደባባይ እስከ ቤተ መንግስት፡ በመቀጠልም በውጭ ሀገር ዱባይ አዘጋጅታለች። ቀጥሎም በአሜሪካ ደግሞ ይሄንኑ የኑ ጭቃ እናቡካን ሁነትን ይዛ ለመሻገር በሀሳብ ላይ ትገኛለች። ከልጅነት ጀምሮ ያለፈችባቸውን በጊዜው ከባድ፡ ታልፎ ግን ሚያስቁ እና ልዩ የሆኑ ታሪኮቿንም አካፍላናለች። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #CHOICE #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል Rejection ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this episode, Assab podcast will delve into a discussion about t
🎙🎧በ አዲሱ የ አሳብ ፖድካስት ክፍል Rejection ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ On this episode, Assab podcast will delve into a discussion about the psychological implications of rejection, exploring its impact on individuals' lives and offering insights into methods for liberation from its effects. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #አሳብ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Unbreakable love - የማይሰበር ፍቅር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ In today's episode, Mardoki and the sp
🎙🎧በ አዲሱ የ Reformed Hub ፖድካስት ክፍል Unbreakable love - የማይሰበር ፍቅር ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ In today's episode, Mardoki and the speaker engage in a discussion about the unconditional, unbreakable, and eternal love of God, as demonstrated through His son, Christ. They provide a concise depiction of human nature in contrast to the divine nature of God. The conversation also touches on how God displayed mercy towards humanity, despite humanity's deserving of His justice and wrath, all to manifest His love. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #Reformed_Hub #ፖድካስት

📖🎧 | አዲስ የመጽሐፍ ትረካ - የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ - ፖለቲካዊ ምጸቶች እና ማህበራዊ ሒሶች ክፍል ፩ ✍🏽ድርሰት: አቤል የኪዳን ልጅ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ሮበርት ሙጋቤ በተጋበዘባቸው መድረኮች ንግግር ሲያደርግ፣ ወይም ለመገናኛ ብዙሐን ቃለ ምልልስ በሰጠ ቁጥር የሚያደርጋቸው አስገራሚ፣ አከራካሪና አወዛጋቢ ንግግሮቹ ቀልቤን ሲስቡት ኖረዋል፡፡ ሙጋቤ የሚሰጣቸው አስተያየቶች የአርዕስተ ዜናዎች መሪ አንቀጽ በመሆን ትኩረት ሲስቡ ኖረዋል፡፡ ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ▶️ የሮበርት ጋብርኤል ሙጋቤ - ፖለቲካዊ ምጸቶች እና ማህበራዊ ሒሶች: https://terakiapp.page.link/2ShC #ክፍል  #ትረካ

☕ ቡናው እስኪፈላ ፤ ለምን አንድ ቅልብጭ መጽሃፍ አናዳምጥም? 🤏🏽📚 | አልኬሚስት ህልሞችቻችንን ስለመከተል የሚያስተምር መፅሀፍ። ዘአልኬሚስት (1988) የተባለው መፅሀፍ ስለ አንድ አንዳሉሺያ
☕ ቡናው እስኪፈላ ፤ ለምን አንድ ቅልብጭ መጽሃፍ አናዳምጥም? 🤏🏽📚 | አልኬሚስት ህልሞችቻችንን ስለመከተል የሚያስተምር መፅሀፍ። ዘአልኬሚስት (1988) የተባለው መፅሀፍ ስለ አንድ አንዳሉሺያዊ ወጣት እረኛ ታሪክ የጸፃፈ ሲሆን፣ ልጁ ወደ ግብፅ ፒራሚዶች ተጉዞ በተደጋጋሚ በህልሙ ሲያቸው የነበሩትን ውድ ሀብቶች ለማግኘት ሲሞክር ያስቃኘናል። በጉዞው ላይ፤ በጣም ብዙ መሰናክሎችን ማለፍ ነበረበት ፤ በፈተናዎቹ አማካኝነት ጠቃሚ የህይወት ትምህርቶችን ይማራል፡፡ በአስራ ሦስተኛው ክፍለ ዘመን በነበረ አፈ ታሪክ ላይ በመመስረት፣ ህልምህን መከተል፣ እጣ ፈንታህን መፈለግ እና በተፈጥሮ ፍቅር መውደቅን የመሳሰሉ ርዕሶችን ይዳስሳል። ደራሲው ፓውሎ ኮሎሆ ብራዚላዊው ሲሆን። በብዛት የሚታወቀው ዘአልኬሚስት የሚለውን መፅሃፍ በመፃፉ ነው፣ ነገር ግን ሌሎቹም መጽሃፎቹ በዓለም ላይ ከፍተኛ ሽያጭ ያገኙ ናቸው። ሥራው ወደ 83ቋንቋዎች ተተርጉመዋል። ▶️አልኬሚስት - https://terakiapp.page.link/4y5H #አልኬሚስት #ትረካ

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል Season 06 Episode 56 የስልኬ እስረኛ ሆኜ ነበር - With Mekdela Mekuria ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በምን ያህሎቻችን ህይወት
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል Season 06 Episode 56 የስልኬ እስረኛ ሆኜ ነበር - With Mekdela Mekuria ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በምን ያህሎቻችን ህይወት ወስጥ መምህራኖቻችን ተፅእኖ ፈጥረዋል ? በህይወታችንስ ሁሌ ምናስታወሳቸው መምህራኖች ያሉን ምንያህሎቻችን ነን ? የዛሬው እንግዳችን የመምህር ሰራ የሌሎችን ህይወት ማመቻቸት ነው ይለናል። መቅደላ መኩሪያ ይባላል  በአዲስ  አበባ ተወልዶ ያደገ ሲሆን :  እድገቱም በሰፊ ቤተሰብ መሀል እንደሆነ ይናገራል ። ጥልቅ የ ታሪክ ተናጋሪ( story teller ) የመሆን ፍቅርም ያደገበት በልጅነቱ ነው :: የተለያዩ ትምህርቶችን የሞካከረው መቅደላ : ለታሪክ ተናጋሪነት ያለው ፍቅሩ ማርኬቲንግን እንዲያጠና እና እንደ ቶስት ማስተር ያሉ አለም አቀፍ public speaking events ላይም እንዲሳተፍ እንደገፋው ይናገራል ። ከአዘጋጆቻችን ከነአን እና ጥጋቡ ጋር በነበረው ቆይታ :  በሌሎች ህይወት: ውስጥ ተፅእኖ ፈጥሮ ስለማለፍ: የቴክኖሎጂ ጥገኛ ስላለመሆን : ስለ የራስ ገፅታ ግንባታ ጠለቅ ያለና : ብስለት የተሞላበት እውቀቱን አጋርቶናል። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የነሃሴ 16 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያ
🎙🎧በ አዲሱ የ ዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል የነሃሴ 16 ፣ 2015 ቴክኖሎጂ ዜናዎች ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ በአዲሱ የዘማች ፖድካስት ዜና ክፍል በቴክኖሎጂው አለም ላይ የተከሰቱ የተለያዩ ዜናዎችን ይዘን ቀርበናል። Mark Zuckerberg ፣ Elon Musk ስለማርሻል አርት ግጥሚያው ሲሪየስ እንዳልሆነ ስለመናገሩ ፣ አና ሌሎች ዜናዎችን ይዘናል ። ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ዘማች #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል Season 06 Episode 55 10 አመት በኪሳራ ሰርተናል - With Yusuf Reja - Founder of Ethio Jobs ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬
🎙🎧በ አዲሱ የ MERI ፖድካስት ክፍል Season 06 Episode 55 10 አመት በኪሳራ ሰርተናል - With Yusuf Reja - Founder of Ethio Jobs ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ Introducing Yusuf Reja, the visionary founder and CEO of Africa Jobs Network. With a tone that's refreshingly natural and conversational, he guides listeners on a journey through his entrepreneurial ventures, which have had a transformative effect on the job market in Africa. The podcast episode explores Yusuf's role as the mastermind behind significant platforms such as Ethiojobs.net, Dereja.com (Ethiopia), and Kipawa (Kenya). Through these endeavors, he has nurtured and developed spaces that bring empowerment to both job seekers and employers. The podcast delves into the profound impact of Ethiojobs.net, the pioneering job board in Ethiopia, and provides insight into how this platform is revolutionizing the management of CV data for recruiters, thereby streamlining and enhancing the hiring process. ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #MERI #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል እንደ ደንብ | ከአዲስ አበባ ደንቦች ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Join in as two street vendor enforcement officers
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል እንደ ደንብ | ከአዲስ አበባ ደንቦች ጋር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Join in as two street vendor enforcement officers share their gritty and captivating experiences from the heart of the city. Unveiling the untold stories behind the bustling streets, where rules and livelihoods collide. Get ready for a raw and unfiltered conversation that explores the challenges, triumphs, and unexpected connections that come with their daily hustle. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል እንደ አኒሜተር እና ሞሽን ግራፊክስ ዲዛይነር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Venture into the realm of imagination and creati
🎙🎧በ አዲሱ የ እንደ ፖድካስት ክፍል እንደ አኒሜተር እና ሞሽን ግራፊክስ ዲዛይነር ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Venture into the realm of imagination and creativity as a visionary motion graphics designer and animator steps into the spotlight. In this episode, listeners are treated to an exclusive peek into the life of a motion graphics designer and animator. Whether you're a design enthusiast or simply curious about the artistry behind the craft, this episode is your gateway to the world of motion graphics and animation. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #እንደ #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ መምህር አብራራው ፖድካስት ክፍል ትምህርት እና እውቀት ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ ትምህርት #ተማረ ምህረት አገኘ ማለት ነው እውቀት ደግሞ ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚደረግ ጉ
🎙🎧በ አዲሱ የ መምህር አብራራው  ፖድካስት ክፍል ትምህርት እና እውቀት ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ ትምህርት #ተማረ ምህረት አገኘ ማለት ነው እውቀት ደግሞ ከጨለማ ወደ ብርሃን የሚደረግ ጉዞ...... የተማረ እና ያወቀ ልዩነትን እና አንድነትን ይማሩ ይወቁ ማወቅ በብርሃን ኗሪ ያደርጋል መማር ደግሞ ብርሃን ያደርጋል እያለ እያዋዛ ስለ ማውቅ እና ስለ መማር ብዙ ሚያመራምር ፖድካስት በመምህር አብራራው ━━━━♬♫♪(●。●)◗♪♫♬━━━━ #መምህር_አብራራው  #ፖድካስት

🎙🎧በ አዲሱ የ Sost Kilo | ሦስት ኪሎ ፖድካስት ክፍል የራህባን ጭስ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Dive into a short adult story laced with Intrigue and
🎙🎧በ አዲሱ የ Sost Kilo | ሦስት ኪሎ ፖድካስት ክፍል የራህባን ጭስ ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ Dive into a short adult story laced with Intrigue and Passion on the newest Sost Kilo Podcast Episode. Tune in as the host skillfully weaves a tale that blurs the lines between a heart-pounding romance and spine-tingling thriller. ━━━━♬♫♪◖(●。●)◗♪♫♬━━━━ #ሦስት_ኪሎ #ፖድካስት #Sostkilo #shortstory