cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የምርጫዬ ዕዉቀት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

የምርጫዬ እውቀት ፔጅ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
217
مشترکین
-7424 ساعت
-727 روز
-6630 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
170Loading...
02
ለሁሉም ክ/ከተማ CRRSA ጽ/ቤት አዲስ አበባ ጉዳዩ: የመምህራን የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነት ምዝገባን ይመለከታል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከመምህራን ልማት ጋር በተያያዘ በትምህርት ቢሮ በኩል የተለያዩ ፕሮግራሞችን ቀርፆ እየሰራ ይገኛል። በዚሁ መሰረት በነዋሪነት ያልተመዘገቡ መምህራንን ጥያቄ መመለስ ይቻል ዘንድ በተቋሙ ፀድቆና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር በተመዘገበው የአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት ምዝገባ እና አገልግሎት አሰጣጥ መመርያ ቁጥር 145/2016ዓ.ም አንቀፅ 34(7) ኤጀንሲው የሚቀርቡለትን አስተዳደራዊ ጉዳዮች አይቶ ለከተማው ነዋሪ ጥቅም ውሳኔ እንዲሰጥ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህ አሰራር ለመምህራን ልማት ጥቅም በልዩ ሁኔታ ተዘርግቷል። የመምህራን ምዝገባን በተመለከተ ** * መሸኛ ከክ/ሃገር አምጥተው በነዋሪነት ለመመዝገብ ጥያቄ የሚያቀርቡና አስመዝጋቢ ያላቸው አሰራርን ተከትሎ ለመንግስት ሰራተኛ በተቀመጠው አግባብ አገልግሎት ያገኛሉ። ይሁንና አስመዝጋቢ ኖሯቸው በተለያዩ ምክንያቶች መሸኛ ማቅረብ የማይችሉ በትምህርት ቤታቸው በሚላከው የመንግስት ሰራተኛ የቅጥር ቅፅ ኮፒ አገልግሎት የሚያገኙ ሲሆን በሶስት ወር የግዜ ገደብ ውስጥ መሸኛቸውን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ይህንንም የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ተከታትሎ ያስፈፅማል። * መልቀቅያ ከክ/ሃገር አምጥተው በነዋሪነት ለመመዝገብ ጥያቄ የሚያቀርቡ ነገር ግን አስመዝጋቢ የሌላቸው በወረዳው ትምህርት ቤት በሚከፈተው የነዋሪነት ምዝገባ ቅፅ አገልግሎት የሚያገኙ ይሆናል። * መልቀቅያ ከክ/ሃገር በተለያዩ ምክንያቶች ማምጣት የማይችሉ እና አስመዝጋቢ የሌላቸው በትምህርት ቤቱ በሚላከው የመንግስት ሰራተኛ የቅጥር ቅፅ ኮፒ መረጃ አገልግሎቱን የሚያገኙ ሲሆን በሶስት ወር የግዜ ገደብ ውስጥ መልቀቅያ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ይህንንም የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ተከታትሎ ያስፈፅማል። የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና የትምህርት ቤቶች ተግባርን በተመለከተ **** * በቅድሚያ የትምህርት ቤቱን የህንፃ ይዞታ እና መሰል መረጃ የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር በፊርማው አረጋግጦ የነዋሪነት ቅፅ በወረዳው እንዲከፈት በደብዳቤ ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ጥያቄ ያቀርባል። የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤትም መረጃውን አረጋግጦ ለወረዳው CRRSA ጽ/ቤት የነዋሪነት ምዝገባ ቅፅ በትምህርት ቤቱ እንዲከፈት በደብዳቤ ጥያቄ የሚያቀርብ ሲሆን ምዝገባ ለሚያደርጉት መምህራንም የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር የግዴታ ውል በአሰራሩ መሰረት ቀርቦ የሚፈርም ይሆናል። * የትምህርት ጽ/ቤቱ በዚህ አሰራር የሚስተናገዱ መምህራንን ሙሉ መረጃ እና የቅጥር ቅፅ በትምህርት ቤቱ ሲቀርብለት መረጃዎችን አደራጅቶና ትክክለኛነታቸውን አረጋግጦ ምዝገባ እንዲያደርጉ ለሚመለከተው የወረዳ  የCRRSA ጽ/ቤት በአባሪ ጥያቄ ያቀርባል እንዲሁም * አጠቃላይ ስራዎችን ከወረዳው CRRSA ጽ/ቤት ጋር መገምገም። የክ/ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊነት *** * በየወረዳው ያሉ ትምህርት ቤቶችን ለይቶ በደብዳቤ ለክ/ከተማው CRRSA ጽ/ቤት ማሳወቅ፣ * በወረዳ ጽ/ቤቶች በነዋሪነት የተመዘገቡ መምህራን መረጃ ማጥራት፣  ማረጋገጥ እንዲሁም መረጃዎቹን  በአግባቡ አደራጅቶ መያዝ፣ * አጠቃላይ ስራዎችን ከክ/ከተማው CRRSA ጽ/ቤት ጋር በየግዜው መገምገም። የትምህርት ቢሮ ሃላፊነት *** * በከተማው ያሉ ትምህርት ቤቶችን በደብዳቤ ለማዕከል CRRSA ማሳወቅ፣ * በወረዳ ጽ/ቤቶች በነዋሪነት የተመዘገቡ መምህራን መረጃ ማጥራት፣  ማረጋገጥ እንዲሁም አደራጅቶ በአግባቡ መያዝ፣ * አጠቃላይ ስራዎችን ከመምህራን ማህበር እና ከከተማው CRRSA ጋር በየግዜው መገምገም። ከዚህ ቀደም በተለያየ መልኩ ተከፍቶ የነበረ የት/ቤት ፋየል እንዲዘጋና እንዳይንቀሳቀስ ታግዷል። በዚህ መልኩ ተመዝግበው አገልግሎት ሲያገኙ የነበሩ መምህራንም ወደ ተሻሻለው ወደዚህ አሰራር የሚገቡ ይሆናል። ማሳሰቢያ: ሃሰተኛ ማስረጃ ማቅረብ ወይም ዳያጠሩ ለተቋሙ ማስተላለፍ በወንጀል ያስጠይቃል። ይህ አሰራር ከሚያዚያ 24 2016ዓ/ም ጀምሮ የፀና ሲሆን ለሚመለከታቸው ሁሉ በቂ ኦረንቴሽን በመስጠት የኦዲት ስርዓትን ባማከለ መልኩ በጥብቅ ዲሲፕሊን እንድታስፈፅሙ ኤጀንሲው ያሳስባል። ከሰላምታ ጋር ግልባጭ// * በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር * ለስራ-አስኪያጅ ጽ/ቤት * ለከንቲባ ጽ/ቤት * ለትምህርት ቢሮ አዲስ አበባ **** * ለሃላፊዎች * ለህግ ጉዳዮች ክፍል ሲ/ም/ነ/አ/ኤ ****
460Loading...
03
hiiii
10Loading...
04
Media files
590Loading...
05
Media files
550Loading...
06
Media files
551Loading...
07
Media files
540Loading...
08
Media files
530Loading...
09
Media files
510Loading...
10
Media files
500Loading...
11
"የቀበሌ መታወቂያ የሌላቸው የአዲስ አበባ መምህራንን ይመለከታል" 1. ዛሬ ሚያዝያ 21/2016 ዓ.ም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ባደረግነው ውይይት የአዲስ አበባ መምህራን ተደራጅተው ቤት ለመስራት ማሟላት ከሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ውስጥ የታደሰ የአዲስ አበባ ነዋሪነታቸውን የሚገልፅ የቀበሌ መታወቂያ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ነገር ግን በተለያዬ ምክንያት የቀበሌ መታወቂያ የሌላቸው መምህራንን በሚመለከት ዛሬ ሁለት አይነት መፍትሄ ተሰጧል(ውሳኔ ላይ ተደርሷል) 2.1. አሁን በፀጥታ ምክንያት መሸኛ ማምጣት የማይችል ክፍለ ሀገር የነበረ ማንኛውም መምህር መሸኛ ሳያመጣ የቀበሌ መታወቂያ እንዲሰጠው ተወስኗል። 2.2.  መሸኛ ማምጣት የሚችል መምህር ደግሞ ሶስት ወር የጊዜ ገደብ ተሰጦት መሸኛ አምጦ የቀበሌ መታወቂያ ይሰጠው ዘንድ ለመምህራን ብቻ ተወስኗል። ስለሆነም በዚህ አግባብ ትምህርት ቤታችሁ በሚገኝበት አካባቢ ባሉ ቀበሌዎች ፎርማሊቲውን በማሟላት የቀበሌ መታወቂያ ታወጡ ዘንድ እናሳስባለል። የትምህርት ቤቱ መሰረታዊ የመምህራን ማህበርም ይሄንን ለማስፈፀም እገዛ ታደርጉ ዘንድ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን። መረጃው የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር ነው።
450Loading...
12
ቀን:- 22/8/2016 ዓ.ም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መምህራን ጉዳዩ: የነዋሪነት ምዝገባ ጥያቂያችሁን ይመለከታል ከመምህራን ልማት ጋር በተያያዘ በነዋሪነት ያልተመዘገቡ መምህራንን ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ እየሰራን ሲሆን የሁላችሁም ጥያቄ የሚመለስበትን ግልፅ አሰራር እየዘረጋን መሆኑን እናሳውቃለን። በዚሁ መሰረት ዝግጅቱን አጠናቀን ከሃሙስ ሚያዚያ 24/2016ዓ. ም ጀምሮ አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እየገለፅን ከወዲሁ የቅጥር መረጃ ኮፒ እንድታዘጋጁ በማለት ለማሳሰብ እንወዳለን ። ኤጀንሲው CRRSA
430Loading...
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣የፍቅር፣እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
نمایش همه...