cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

(በቅንነት ለ ገጣሚ ፍቅር) BONA FIDE 🇪🇹

​🇴​🇳​🇪,​🇸 ​🇯​🇺​🇧​🇮​​🇱🇦​🇦🇳​🇹​🇳​🇹

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

tiktok.com/@joyeee__kin 🙏🙏👆👆 እይታ pls
نمایش همه...
TikTok

💗 ልመድልኝ ልቤ 💗 ፍቅርን አይተሃል መውደድን ቃኝተሃል ቀናት ተደስተህ አመታት ደምተሃል አይ ልቤ አለህ ያለህ ሁሉ ያንተ እየመሰለህ መላመድ ፍቅርን መስሎ እያታለለህ በማገገም ፋንታ ቁስልህ እየሰፋ ስንተ አመት በምኞት ስንት አመት በተስፋ እናም እባክህን በሀሴት እንድኖር ደስታን ተመግቤ ያለ ሰው መኖርን ልመድልኝ ልቤ 💗💗
نمایش همه...
😍 ስወድሽ 🌹 ፡ የውልሽ ውዴ ሆይ ከዚ ሁሉ ፍጡር፣ እኔና አንቺ ብቻ በምድር ላይ ብንቀር፣ በራሳችን አለም በራሳችን ቅጥር፣ ብዬ ተመኘሁኝ በዝቶ የኔ ፍቅር፣ ፡ ከምድር ጥግ ጫፍ ከሰማይ አፍላጋት፣ ለማንም ያልታየ ደግሞም ለነብያት፣ እኔ ልብ ውስጥ አለ እጅግ እልፍ ናፍቆት፣ ፡ ቴዎድሮስ ገብርዬን ሚያምነውን ያህል፣ እኔ አምንሻለው ለስትንፋሴ ጣዖት የሆንሻት ይመስል፣ ፡ ቃሎቼ ቢያወሩሽ አንቺ ማለት ለኔ፣ የናርዶስ ሽቱ ነሽ የመስዋዕት ከርቤ፣ ፡ እኔ አንቺን ስወድሽ እልፍ ነው መዘዙ፣ አመዳም ተራሮች አብረቅርቀው ወዙ፣ ፣ እኔ ነኝ የማውቀው ይብስ አንዳንዴማ፣ ናፍቆትሽ ሲያዞረኝ እንደ ክፉ ገልማ፣ እንኳን ሌላ ቀርቶ ራሴንም አልሰማ፣ ፡ ብቻ የምነግርሽ እኔ አንቺን ስወድሽ፣ አለም ትቀናለች ምን ብዬ ልንገርሽ፣ ፡ የፏፏቴ ድምፀት ይሁን ላንቺ ሆታ፣ ከአንደበት አልባው ከአለት እልልታ፣ ከተመረጡቱ ከፃድቃን ተርታ፣ ነፍሴ ታጥንልሽ ለፍቅርሽ ተገዝታ፣ ፡ ፀሃይ ነሽ ለኔ አለም ሁልጊዜም አንዳንዴ፣ ቃል አይገልፀው ፍቅሬን እልፍ ነው መውደዴ፣ ፡ ማህሌቱን ሲደግም ከአትሮኖስ ቆሞ፣ ስምሽን ቢያነሳው ቅር አይለኝ ደግሞ፣ ፡ እንደ በተስኪያን ደጅ ግንባርሽን ስሜ፣ እንደ ቀሲስ መስቀል አንቺን ተሳልሜ፣ ብኖር እመኛለሁ አርጌሽ አለሜ፡፡
نمایش همه...
🌹ፍቅር እና ግጥሞቹ🌹 ስደቢኝ_ግድየለም . ስደቢኝ ግድየለም አልቀየምሽም ደደብ የማትረባ አህያ ነህ ቀሽም ሲጠሉህ የማታውቅ እልም ያልክ ፋራ ልክስክስም በይኝ አስቀያሚ ጭፍራ ከፈለግሽ ደግሞ ደሀ ለቃቃሚ ብትይኝ ግድየለም እባክሽን ስሚ . ከስድቦችሽ መሀል መልካሙን እያየሁ ፋራ በመሆኔ እጅጉን እኮራለው አህያ ላልሺኝ ደግሞ አንቺን ተሸክሜ እስከዛሬ አለሁ ይሄውልሽ ህመሜ . ደሀ ነህ ብለሻል ደሀ ነኝ አውቃለው ሀብታም ስላልሆንኩኝ አመሰግናለው ምናልባት ግን ሆዴ..... ገንዘብ ኖሮኝ እኔ በሀብቴ ብኮራ ስድብሽን ሰምቼ እለይሽ ነ'በራ ሁሉን ያጣ ሆኜ ብትይኝ ውዳቂ እንደማልጠላሽ ግን አሁንም እወቂ፡፡ ✨Join & Share✨ ❣❣@fekerenagetemochu ❣❣
نمایش همه...
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱 መንፈሴን ስሜቴን ውስጤን የገዛው እሱ ነው የኔ ማማር ልቤን ያገኘው የሚያማልል ውበት ከላይ ተሸልሞ ከእሱ ሌላ አላይም ሌላ ሰው አልሰማማማ ዎዎዎ የኔ ማማር ዎዎዎ የኔ ማማር :: ለውዷ ? @fekerenagetemochu 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 😘😘😘😘😘😘😘🥰😘😘😘😘😘😘 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩
نمایش همه...
🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋 💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷 ለምን አትበይኝ ጥሎብኝ ነውና ይሄው እገጥምልሻለሁ ላንቺ ስል ብዕሬን ደም አስተፋታለሁ ቃላትን ከቃላት እገጣጥማለሁ ፍቅሬን ለመግለፅ ባልችልም እፅፍልሻለሁ ቀልደሽ አጫውተሽ ስቀሽ አሳስቀሽ ሣታውቂው ፍቅርሽን በልቤ ከትበሽ በልቤ ዙፋን ላይ በንግስትነት ነግሰሽ ግን አንቺ ለልብሽ ነግረሽዋል ወንድሜ ነው ብለሽ አሣምነሸዋል አልገባሽም እንጂ አንቺን ሳስብ እኔ ሣላውቀው ያጥረኛል ድፍረት እና ወኔ እናም አንቺን ከወደድኩሽ በኃላ ልቤ ተዘግቷል ፈፅሞ ላያይ ካንቺ ሌላ ግን ለምን አትበይኝ ምክንያት የለኝም ፍቅር ስሜት እንጂ ምርጫ አይመሰለኝም ብቻ አፈቅርሻለሁ ማፍቀሬ እውነት ነው ግን መቼ ነው ካልሺኝ በአጋጣሚ ነው። 💐@fekerenagetemochu💐 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
نمایش همه...
🍃🌹🍃....✍ ❤️. . .ውዴ አትቸኩል. . .❤️ አይንህን አሻግረክ ከሩቅ እያየኸኝ ብዙ ብትቆይም ፍቅርህን ሳትነግረኝ : ዛሬ ደሞ ደፍረህ አፈቀርኩሽ ስትል እኔም በፈገግታ ቃልህን ስቀበል : በጣም አትጣደፍ ባንዴማ ደስ አይልም አይቸኩል ከንፈርህ ከንፈሬን ለመሳም : በፍቅር ደባብሰህ አይኔን አስጨፍነኝ ከዛም ጠበቅ አርገክ ግንባሬ ላይ ሳመኝ ✨Join & Share✨ ❣❣@fekerengetemochu
نمایش همه...
😔ልቤ አላምን አለ☹️ መልካም ና ጥሩ አስብልህ የለ ስመኝልህ ነበር ከኔ የተሻለ ግን በምንም እንዲ ይሆናል ብዬ😮 አላስብም ነበር በሀሳብ ተከልዬ ግን ይገርማል እንዲ ናት እውነት ከኔ ጋር ለማውራት እጅህ ሲንከራተት😰 ያኔ የወደድካት በአይንህ ያየሀት🙄 እኔ አልነበርኩም ልብህ ውስጥ ያለሁት እውነቱ ይሄ ስለሆነ ተደስቻለው🙂 የትንሽ ጊዜም ቢሆን አፍቃሪ አግኝቻለው😍 እንደተፈቃሪም ሆኜ አውርቻለው😊 አሁን ወንድሜ ሆነህ አግኝቼሀለው ግን በፍፁም በምንም ሁኔታ ስላንተ ማሰቤን አላቆምም ለአፍታ ወንድሜ እያልኩኝ አቆላምጥሀለው ግን እንዳትረሳኝ አደራ እልሀለው ያኔ በጨነቀህ በመከራ ጊዜ ትውስ ይልህ 🤔ይሆናል በሀዘን በትካዜ ልብህን ጠይቀው እስኪ ምን ይልሀል?☹️ የኔን ስጠይቀው ልቤ አላምን ብሎአል😑 ✨Join Share✨ ❣❣@fekerenagetemochu❣❣
نمایش همه...
🌹 እምነት 🌹 ልብና ኩላሊት፥ በሚመረምረው በምንወደው አምላክ፥ ቆሜ ብማፀነው ምዬ ተገዝቼም ፥ሀቅ ሀቁን ብናገር ሰሚ ጆሮ ጠፍቶ ፥ለኔ የሚመሰክር ሄደ ትግስት አቶ ፥በሀሰት ተከፍቶ ሁሉን ከኔ ሳይሆን፥ ከሌሎቹ ሰምቶ ይሄው እንደቀላል፥ የካብኩት ተንዶ ያላሰብኩት መዓት፥ በላዬላይ ወርዶ ፍቅሬን ተነጠኩኝ፥ መኖሬን ተነፈኩ እውነትና እምነቴን፥ ለብቻዬ ቀበርኩ     ✨Join & Share✨ ❣❣@fekerenagetemochu ❣❣❣
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.