cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

⚽ATLAS SPORT ET⚽

እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን መጡ ⚽️አትላስ ስፖርት⚽️ 👉የ24 ሰዐት ሙሉ ሽፋን 👉የቤትኪንግ ትኩስ መረጃ 👉የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች መረጃ 👉PLAYERS WALLPAPER 👉የቀጥታ ስርጭት ሙሉ ሽፋን 👉ቁጥራዊ መረጃዎች ⚜ ሽልማትማ በሽበሽ😍 👉የግምት ውድድሮች 👉የፎቶ ውድድር ቻናሉ የተከፈተው የካቲት 14/06/2012 ለሀሳብ አስተያየት፦ @Drakifay_1974 @Detryuo

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
224
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በውሸት ማስታወቂያ እንድትገቡ አንፈልግም። እዩትና ካልወደዳችሁት Left ማለት ትችላላችሁ! ምርጡ Rapper ማነው?
نمایش همه...
🤴Eminem🤴
😈Drake😈
👊2Pac👊
💪lil Wayne💪
🌓50 Cent🌓
🕺Chris brown🕺
😎Dj Snake😎
😋J.Balvin😋
🌟J.Cole🌟
🤟Post Malone🤟
😘A.Grande😘
🤦‍♀Niki Minaj🤦‍♀
🤯Pop Smoke🤯
🤩24K Gold🤩
💔Nf💔
🙄69🙄
🤠Lil Nas X🤠
🤑Cardi B🤑
🔥JUCIE WRLD🔥
🥲🥲🥲XXXTENTACION🔥🔥🔥
📱እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት Social Media የቱ ነው📱
نمایش همه...
💌Telegram💌
🍭Face Book🍭
📸instagram📸
🎲Twitter🎲
📍You Tube📍
🕺Tik Tok💃
Other...
አዲሱ ቻናላችን በመቀላቀል ⚽️24 ሰዓት ትኩሰ ስፓርታዊ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ ወደ ቻናላችን ጎራ ይበሉ እና እዩት ከተመቻችሁ ሼር ካልተመቻችሁ ደግሞ Left ማለት መብታችሁ ነው። በቻናላችን ውስጥ👉 ስፓርታዊ አስቂኝ ሜሞችን 👉 የቀጥታ ስርጭት 👉 ትኩስ ስፓርታዊ መረጃዎች 👉 ሽልማት የሚያስገኝ ውድድሮች JOIN @ATLASSPORT_24 @ATLASSPORT_24 @ATLASSPORT_24 @ATLASSPORT_24 @ATLASSPORT_24 @ATLASSPORT_24 @ATLASSPORT_24 @ATLASSPORT_24
نمایش همه...
#በቅርብ ቀን በአዲስ መልክ እባካችሁን ሰለፈጠራችሁ እንዳትወጡ እሰከ መሰከረም 08 2014 ታገሱን
نمایش همه...
ሰለም ጤና ይስጥልኝ ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በመሉ Sport 24 የስፖርት ቻናል በአዲሱ ዘመን በአዲስ ሎጎ እና በአዲስ መልክ እራሳችንን አድሰን #መስከረም_08_2014 ዓ.ም ልዩ ሁነን የምንመጣ ይሆናል ። 🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼 @ATLASSPORT_24
نمایش همه...
🚨 የአፋልጉኝ ማስታወቂያ 🚨 ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የመትመለከቱት ወጣት ዮሴፍ (ሶኒ ) ለመጨረሻ ጊዜ ከቤት ለስራ እንደወጣ አልተመለሰም ። ስም :- ዮሴፍ /ሶኒ የስራ ቦታ :- አውቶብስ ተራ ሰለሆነም ይህንን ወጣት እባካችሁ ያያችሁት ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ላይ ነው ያለው እና ብትተባበሩን ወራታ ከፋይ ነን ። ፈላጊ :- ወ/ሮ አዲስ ☎️ 0944743195 📞 0913713650 እባካችሁ ይህንን መልዕክት ሼር አድርጉት እናመሰግናለን
نمایش همه...
ቶሎ በሉ እንጂ
نمایش همه...
የአፍሪካ ዋንጫ መርሃግብር! ♨️ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሲሆን ሀገራችን ኢትዮጵያም በምድብ አንድ ላይ ተደልድላለች። የመጀመሪያ ጨዋታችንን እሁድ ጃንዋሪ 9 በኦሎንቤ ስታዲየም ያውንዴ ከኬፕ ቨርዲ ጋር የምናደርግ ይሆናል። የምድብ ሁለተኛ ጨዋታችንን ከአስተናጋጇ ካሜሮን ጋር ሀሙስ ጃንዋሪ 13 በኦሎንቤ ስታዲየም ያውንዴ ጨዋታችንን የምናከናውን ሲሆን የምድባችንን የመጨረሻ ጨዋታ ደግሞ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ሰኞ ጃንዋሪ 17 በኦሎንቤ ስታዲየም የምናከናውን ይሆናል። የምድብ ሶስቱንም ጨዋታዎች በያውንዴ ኦሎንቤ ስታዲየም የምናከናውን ሲሆን የውድድሩ ሙሉ ፕሮግራም በምስሉ ላይ ተካቷል @AFRICACUP2022 @AFRICACUP2022
نمایش همه...
በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2022 የአፍሪካ ዋንጫ መረሃ ግብር ዛሬ የምድብ ድልድል ይደረጋል። የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያም ከ8 ዓመት ቡሃላ የምትሳተፍ ይሆናል ። የዕጣ ማውጣቱ ስነስርዓት በካሜሮን ምሽት 4:00 ላይ ይደረጋል። መልካም ዕድለ ለብሔራዊ ቡድናችን @AFRICACUP2022 @AFRICACUP2022
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.