cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

MINSTER OF EDUCATION

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
25 391
مشترکین
+824 ساعت
+537 روز
+21930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሚያሳትመው አራተኛ የምርምር ጆርናሉ በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና አግኝቷል፡፡ በዩኒቨርሲቲው የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የሚታተመው Ethiopian Journal of Business Management and Economics (EJBME) የምርምር ጆርናል በ2016 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና ከተሰጣቸው 17 የምርምር ጆርናሎች መካከል ይገኝበታል። ከዚህ ቀደም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከሚያሳትማቸው የምርምር ጆርናሎች ውስጥ ሦስቱ ማለትም Ethiopian Renaissance Journal of Social Science and Humanities (ERJSSH), International Journal of Ethiopian Legal Studies (IJELS) እና Ethiopian Journal of Health and Biomedical Sciences (EJHBS) በትምህርት ሚኒስቴር ለሦስት ዓመት የሚቆይ ዕውቅና ያገኙ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም በቅርቡ ዕውቅና የተሰጠውን ጨምሮ በትምህርት ሚኒስቴር ዕውቅና ያገኙ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምርምር ጆርናሎች አራት ደርሰዋል። @minster_of_education
نمایش همه...
👍 5
የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፎረም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ይካሔዳል፡፡ ፎረሙ በትምህርት ሚኒስቴር እና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በጋራ የተዘጋጀ ሲሆን ለሁለት ቀናት ግንቦት 8 እና 9/ 2016 ዓ.ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ይከናወናል፡፡ @minster_of_education
نمایش همه...
😁 1
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አመራረጥ አዲስ መመሪያ በመዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሃብት ብክነት እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ አስተያየታቸውን ለፋና ቴሌቪዥን የሰጡት ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንደገለፁት፤ በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በስተቀር በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የሱፐርቪዥን ቡድን በመላክ ዩኒቨርሲቲዎቹ ያሉባቸውን ችግሮች መጠናቱን ገልፀዋል፡፡ "ዩኒቨርሲቲዎች የብዙ ደሃ ሕዝብ ሃብት የሚፈስባቸው ቦታዎች ናቸው" ያሉት ሚኒስትሩ፤ ስለዚህ ተቋማቱ በሙስናና ብልሹ አሰራር የተጨመላለቀ አስተዳደር ሊኖራቸው አይገባም ብለዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎች በዋናነት የተማረ የሰው ኃይል ከማምረት ይልቅ፣ ህንጻ ማምረት ላይ የተሰማሩ ተቋማት እንደነበሩ ያስታወሱት ሚኒስትሩ፤ "ዩኒቨርሲቲዎች የሚታለቡ የጥገት ላሞች ናቸው" የሚለው የአንዳንድ ግለሰቦች አባባል አሁን ላይ አይሠራም ብለዋል፡፡ ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ ከፍተኛ አመራሮች በሙሉ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ የሚያዝ የገንዘብ ሚኒስቴር መመሪያ መኖሩን ጠቁመዋል፡፡ ኃላፊዎቹም በህግ የሚጠየቁበት አግባብ መኖሩንም አክለዋል፡፡ ይህንን አሰራር በመከተል "ሦስት ጊዜ መጥፎ የኦዲት ግኝት ያለበት ዩኒቨርሲቲን የሚመሩ አመራሮችን በሙሉ እንቀይራለን" ሲሉ ተናግረዋል፡፡ @minster_of_education
نمایش همه...
👍 1 1
#TopTrainingInstitute በሁለቱም ቅርንጫፎቻችን (ሜክሲኮ እና መገናኛ) እንዲሁም በኦንላይን በምንሰጣቸው ስልጠናዎች ላይ ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል! 🔔 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🌟 ከትምህርትና ስልጠና ጥራትና ቁጥጥር ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ያለው! የብዙ ዓመት ልምድ እና ብቃት ባላቸው አሰልጣኞች! 🎯 Graphics Design 🎯 Interior Design 🎯 Digital Marketing 🎯 Adobe photoshop 🎯 Website Design 🎯 Programming Language 🎯 Video Editing 🎯 Database 🎯 Basic Computer 🎯 Accounting Softwares (Peachtree/ Queeck books) 🎯 Engineering Softwares (Autocad, Etabs, Civil 3d, Reviet, solid work, software engineering courses ...) 🎯 SPSS & STATA 🎯 MS-Project 🎯  Foreign & Local Languages ☎️ 0991929303 / 0991929304
نمایش همه...
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የ Social and Behavior Change (SBC) ትምህርት በድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ደረጃ መስጠት ሊጀምር ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው የፕሮግራሙን ማስጀመሪያ መርሐግብር አከናውኗል፡፡ በፕሮግራሙ ስርዓተ ትምህርት ላይም ውይይት ተደርጓል፡፡ ፕሮግራሙ ተማሪዎች የማኅበራዊ እና ባህሪ ለውጥ ፕሮጀክቶችን በአግባቡ ለመተግበር የሚያስችላቸውን ዕውቀትና ክህሎት እንዲያገኙ የሚያስችል ነው፡፡ ፕሮግራሙ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እና በዓለም አቀፉ የህጻናት መርጃ ድርጅት (UNICEF) ትብበር የተጀመረ ሲሆን የ SBC የልህቀት ማዕከል በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ መቋቋሙም ታውቋል፡፡ @minster_of_education
نمایش همه...
"በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ ፕሮጀክቶች አይኖሩም።" - መንግሥት ይህ የተገለፀው የትምህርት ሚኒስቴር፣ የሚኒስቴሩ ሁለት ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም የስምንት የምርምር እና የ14 የአፕላይድ ዩኒቨርስቲዎች የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድን በገንዘብ ሚኒስቴር በተገመገመበት ወቅት ነው፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በተቋማቱ በሚቀጥለው ዓመት ምንም አይነት አዳዲስ ፕሮጀክቶች እንደማይኖሩ ጠቅሰዋል። ትምህርት ሚኒስቴር እና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ የበጀት ዕቅዳቸውን በተቀመጠላቸው የበጀት ጣሪያ መሠረት አስተካክለው በጥቂት ቀናት ውስጥ ለገንዘብ ሚኒስቴር እንዲያቀርቡ ሚኒስትር ዴኤታው አሳስበዋል፡፡ @minster_of_education
نمایش همه...
👍 1
#ጥቆማ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ 9ኛ ብሔራዊ የምርምር ጉባኤውን ግንቦት 14 እና 15/2016 ዓ.ም ያካሒዳል፡፡ ጉባኤው "የፐብሊክ ሴክተር ሽግግር እና ልማት" በሚል ጭብጥ ላይ ይመክራል፡፡ @minster_of_education
نمایش همه...
We're thrilled to announce our new Gig-innovate Program designed specifically to elevate small to medium-sized businesses like yours. This unique program offers: - Qualified Financing: Boost your business with accessible funding options. - Expert Advisory Support: Receive guidance from industry leaders. - Advanced Technology Access: Enhance your operations with the latest tools. - Support for Growth: Access to customized in kind support with options. Criteria for Application: - In operation for at least one year. - History of creating opportunities for gig/temporary workers. - Proven track record of revenue generation. - Commitment to impactful business growth. Apply here: http://mesirat.acceleratorapp.co/application/new #MesiratEthiopia #SmallBusiness #growth #businessdevelopment
نمایش همه...
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ባለፉት አምስት ዓመታት በጤና መረጃ ስርዓት ላይ ባከናወናቸው ሥራዎች የጤና ሚኒስቴር የላቀ አፈጻጸም ተሸላሚ ሆኗል። ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በሀገር ደረጃ ሞዴል ከሆኑት ሰባት ወረዳዎች በሁለቱ ማለትም በሸበዲኖ እና በሳንኩራ ወረዳዎች በሠራው ሥራና ባከናወናቸው ምርምሮች ሽልማቱ ተበርክቶለታል፡፡ @minster_of_education
نمایش همه...
👍 1
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር፣ የቴክኖሎጂ እና የሥራ አውደ-ርዕይ ተከፍቷል። አውደ ርዕዩ ዛሬን ጨምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በተለያዩ መምህራን እና ተማሪዎች የተሠሩ የምርምር ውጤቶች ይቀርባሉ ተብሏል። አውደ ርዕዩ ተመራቂዎችን ወደፊት ከሚቀጥሯቸው ተቋማት ጋር የሚያገናኝ መድረክ እንደሚሆንም ተገልጿል። ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ አምስት ዓመታት ተግባራዊ በሚያደርገው ስትራቴጂክ ዕቅድ ለምርምርና ቴክኖሎጂ ልማት ከፍተኛ ትኩረት መሰጠቱን የተቋሙ ተ/ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልፀዋል። @minster_of_education
نمایش همه...
👍 9