cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መለኛ Melegna

የተለያዩ የሃገርቤት እንዲሁም የባህር ማዶ ምግቦች አዘገጃጀት በቀላሉ ይማሩ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
5 034
مشترکین
+524 ساعت
+427 روز
+42430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
Ethiopian Stew ቀይ ቁሌት

ቀይ ቁሌቱን ለማዘጋጀት የሚረዳ የአበሳሰል መመሪያ - 3 ኪሎ ደቆ የተከተፈ(ተፈጨ) ቀይ ሽንኩርት ድስት ውስጥ እንጨምር እና ከድነነው በራሱ ውሃ እንዲበስል ከድነን አንተወዋለን - ውሃውን ጨርሶ ሙክክብሎ ሲበስል 2 የቡና ሲኒ የምግብ ዘይት ጨምረን በደንብ እናማስለዋለን - 6 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ ጨምረን በደንብ እናሸዋለን በርበሬውን ስንጨምር ሁሉን በአንዴ ሳይሆን ትንሽ ትንሽ እየጨመርን ማማሰል ይኖርብናል ይህም በደንብ እንዲዋሃድ ይረዳናል - በርበሬውን በደንብ ካዋሃድነው በሃላ በቡና ማንኪያ ልኬት 3 የማቁላያ ቅመም እንጨምራለን - የማቁላያ ቅመሙ ጨምረን በሃላ ከ7-10 ደቂቃ ካሸነው በሃላ በቡና ማንኪያ ልኬት 2 የተፈጨ ኮረሪማ እንጨምራለን - ለተወሰነ ደቂቃ ኮረሪማውን ጨምረን ካሸነው በሃላ 1 የሾራባ ማንኪያ ብስል ቂቤ እንጨምር እና እናሸዋለን - አንድ ከግማሽ የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት እንጨምርና ቢያንስ ለ20 ደቂቃ ያህል እናሸዋለን - 1 የሾርባ ማንኪያ ጨው እንጨምርና ለተጨማሪ 10 ደቂቃ በድንብ እናሸዋለን

👍 1
نمایش همه...
Burger Patties የበርገር ስጋ

የበርገር ስጋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጠፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን - 500 ግራም የበሬ ስጋ (70% ቀይ ስጋ እና 30% የጮማ ስጋ) - 2 ፍሬ ቃሪያ - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይተ ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)፡ - 2 ጨው ፣ 1 ቀረፋ፣ 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 የነጭ ሽንኩርት ዴቄት እና 1 ቁንዶ በርበሬ አቀማመጥ ፡ - ከእጅ ንክኪ ነፃ ሆኖ እና በሚገባ የሚሰራ ማቀዝቀዣ በረዶ ቤት ውስጥ - በሚገባ ከተቀመጠ እስከ 3-4 ወር ምንም ሳይሆን መቀመጥ ይችላል

نمایش همه...
Melegna Prime መለኛ ፕራይም on TikTok

@melegnaprime 58.5k Followers, 1 Following, 141.6k Likes - Watch awesome short videos created by Melegna Prime መለኛ ፕራይም

Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ በዚህ ጊዜ የቤት ባለቤት መሆንን የመሰለ ነገር የለም ባለቤት መሆንን ያስቀድሙ 10% ቅድመ ክፍያ ከብር 560ሺ ጀምሮ 50% ባንክ ብድር 📱ይደውሉ 0915954967 📲ቴሌ ግራም - @Betaleo
نمایش همه...
👍 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
TikTok · Melegna መለኛ

153 likes, 16 comments. “የኩላሊት ጥብስ የህብስት ዳቦ @Melegna መለኛ የሚያሸልም @Melegna መለኛ ፔፕሮኒ ፒዛ@Melegna መለኛ ዲኤምሲ ሪልኢስቴት:0908977797 / 0933087808 Melegna Kulalit Tibs የኩላሊት ጥብሱን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች ዓይነት እና መጠን - 1 የተላጠ የበሬ ኩላሊት - 100 ግራም የበሬ የሽንጥ ስጋ - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 5 ፍሬ በቀጭኑ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት - 5 ፍሬ ፍሬው ያልወጣለት የሚጥሚጣ ቃሪያ - 2 የሾርባ ማንኪያ ለጋ ቂቤ - 1 የቡና ማንኪያ ጨው - 1 የቡና ማንኪያ ሚጥሚጣ - የሮዝሜሪ ቅጠል (ዴቀት) ማባያ፡ ሚጥሚጣ ወይም ዳጣ”

نمایش همه...
Cucumber Juice የኪያር ጭማቂ

ውፍረት ለመቀነስ ኪያር ጭማቂ የግብዓት አይነት እና መጠን -2 ኪያር - 2 ሎሚ - 1ራስ ዝንጅብል - 1 የሾርባ ማንኪያ ማር - 1 ሲኒ ውሃ

👍 2 2
نمایش همه...
Chow Mein Noodles የአትክልት ኑድል

የአትክልት ኑድል ቻው ሜይን ኑድሉን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች የአትክልት ግብዓቶች ፡ - 2 ራስ ቀይ ሽንኩርት - ብሮኮሊ - ጥቅል ጎመን - ቆስጣ - ባሮ ሽንኩርት - 1 ራስ ነጭ ሽንኩርት - 1 ተለቅ ያለ ካሮት ስልሱን ለማዘጋጀት - 4 የሾርባ ማንኪያ መደበኛ ሶይ ሶስ - 3 የሾርባ ማንኪያ ወፍራም(የጠቆረ) ሶይ ሶስ - 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር - ግማሽ ብርጭቆ ውሃ የኑድል ፓስታውን ለመቀቀል - ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ጨው እና 1 ሊትር ውሃ - የኑድል ፓስታ ስልስ አማራጮች - የሚጥሚጣ ስልስ እና ዳጣ

نمایش همه...
Burger Patties የበርገር ስጋ

የበርገር ስጋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጠፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን - 500 ግራም የበሬ ስጋ (70% ቀይ ስጋ እና 30% የጮማ ስጋ) - 2 ፍሬ ቃሪያ - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይተ ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)፡ - 2 ጨው ፣ 1 ቀረፋ፣ 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 የነጭ ሽንኩርት ዴቄት እና 1 ቁንዶ በርበሬ አቀማመጥ ፡ - ከእጅ ንክኪ ነፃ ሆኖ እና በሚገባ የሚሰራ ማቀዝቀዣ በረዶ ቤት ውስጥ - በሚገባ ከተቀመጠ እስከ 3-4 ወር ምንም ሳይሆን መቀመጥ ይችላል

Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ በዚህ ጊዜ የቤት ባለቤት መሆንን የመሰለ ነገር የለም ባለቤት መሆንን ያስቀድሙ 10% ቅድመ ክፍያ ከብር 560ሺ ጀምሮ 50% ባንክ ብድር 📱ይደውሉ 0915954967 📲ቴሌ ግራም - @Betaleo
نمایش همه...
👍 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.